Asham TV | አሻም ቲቪ
23.3K subscribers
3.26K photos
619 videos
1 file
3.05K links
Asham Tv is a privately owned media company, based in Addis Ababa, Ethiopia, that provides news, Analysis, information and other programs.
Download Telegram
#የምሽት_ወግ
የትንሳዔ ልዩ ፕሮግራም
የበዓል አለት ይጠብቁን።
እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው አደረሳችሁ!
መልካም በዓል !
ልዩ የ #ዜማ_ዓለም የትንሳኤ ፕሮግራም ከአርሜንያው አምባሳደር ሰሀክ ሳርጌስያን ጋር ክፍል 2 ቅዳሜ ምሽት 1:00 ሰዓት ላይ በ #አሻም_ቲቪ/Stay tuned for Easter special #Zema_alem program part two on Saturday at 7pm with#Ambassador Sahak Sargyan on #Asham_Tv about the music and culture of Armenia 🎉🎻
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መድመቅ በራስ ሸማ ጥለት፣ ማማር በራስ ባህል ዉበት...በዘመን እና ዜማ

#ዘመን_እና_ዜማ ልዩ ፕሮግራም በአሻም ቲቪ

#አሻም_ለሁላችን!
በአዲስ አበባ ከጊዜ ወደ ጊዜ የደንብ ጥሰቶች እየቀነሱ መምጣታቸው ተነገረ ፡፡

አሻም ዜና | ዕለተሐሙስ፣ ሚያዚያ 16 ቀን / 2017 ዓ.ም


የአዲስ አበባ የደንብ ማስከበር ባለስልጣን በዛሬው ዕለት ከባለድርሻ አካላት ጋር በዘጠኝ ወራት በቅንጅት የተሰሩ ስራዎች አፈፃፀም ግምገማ ማካሄዱን አሻም መታደመችበት ተመልክታለች፡፡

በባለስልጣኑ የስልጠናና ደንብ ማስከበር ዘርፍ ኃላፊ ንጋቱ ዳኛቸው ተቋማቸው በሁሉም መስክ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በየዘርፉ በመስራቱ የደንብ ጥሰቶቹ እንዲቀነሱ በሚያስችሉ ደረጃ ግንዛቤ የመፍጠር ስራ እየሰራ እንደሚገኝ አስታውቀዋል፡፡

ንጋቱ ዳኛቸው ከቅጣቱ ባሻገር ግንዛቤ መስጠቱ ለውጥ እያመጣ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
ከኢንዱስትሪዎች እና ከሌሎች አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የሚመነጩ ዝቃጭ ፤ተረፈ ምርቶች እና ቆሻሻን በአግባቡ የማያስወግዱ ተቋማትን የመከታተል ፣የመቆጣጠር እና የመከላከል ስራ መከናወኑ ተመላክቷል፡፡

በዚህም የወንዝ ዳርቻ አካባቢን በማበላሸት 2 መቶ29 ድርጅቶች እና 1መቶ 79 ግለሰቦች ላይ 75 ሚሊዮን 7መቶ 15 ሺህ ብር ቅጣት መጣሉን አሻም በከተማ አስተዳደሩ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን የግምገማ መድረክ በተገኘችበት መስማት ችላለች፡፡

አሻም ለሁላችን!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ለዳግመ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ
 
"ልብስ ስፌት የተናቀ ነበር"

ለዳግመ ትንሳኤ በአሻም ቲቪ ይጠብቁን