✨✨Summer Mission✨✨
Day 1
#Summer_Mission_2018
#Day_1
#Dita_Mission
#AMUECSF
#እግዚአብሔርን_መፈለግ
#በመታመን
#በፅድቅ_ኑሮ
#በመመለስ
Day 1
“መልካሙን የምሥራች የሚያወሩ እግሮቻቸው እንዴት ያማሩ ናቸው ተብሎ እንደ ተጻፈ ካልተላኩ እንዴት ይሰብካሉ?”
— ሮሜ 10፥15
ወንጌልን በዲታ ጋና ካሬ ልናበስር ከወጣን: በሰላም ደርሰን የመጀመሪያ ቀናችንን እነሆ በጌታ እርዳታ ወንጌልን ማብሰር ችለናል.... ለዚህም የጌታ ስም ከፍ ይበል!🙌
ይህን የወንጌል ስርጭት ምርሃ ግብር በአካል መሄድ ያልቻላችሁ በፀሎት ከእኛ እኩል እንድትተጉ እናሳስባቹሀለን::
ብሩካን ናችሁ!🙌#Summer_Mission_2018
#Day_1
#Dita_Mission
#AMUECSF
#እግዚአብሔርን_መፈለግ
#በመታመን
#በፅድቅ_ኑሮ
#በመመለስ
❤54🔥5
✨✨Summer Mission✨✨
Day 2
#Summer_Mission_2018
#Day_2
#Dita_Mission
#AMUECSF
#እግዚአብሔርን_መፈለግ
#በመታመን
#በፅድቅ_ኑሮ
#በመመለስ
Day 2
“መልካሙን የምሥራች የሚያወሩ እግሮቻቸው እንዴት ያማሩ ናቸው ተብሎ እንደ ተጻፈ ካልተላኩ እንዴት ይሰብካሉ?”
— ሮሜ 10፥15
ወንጌልን በዲታ ውሎ ቆዴ ልናበስር ከወጣን: ዛሬ ሁለተኛ ቀናችንን እነሆ በጌታ እርዳታ ወንጌልን ማብሰር ችለናል.... ለዚህም የጌታ ስም ከፍ ይበል!🙌
ይህን የወንጌል ስርጭት መርሃ ግብር በአካል መሄድ ያልቻላችሁ በፀሎት ከእኛ እኩል እንድትተጉ እናሳስባቹሀለን::
ብሩካን ናችሁ!🙌#Summer_Mission_2018
#Day_2
#Dita_Mission
#AMUECSF
#እግዚአብሔርን_መፈለግ
#በመታመን
#በፅድቅ_ኑሮ
#በመመለስ
❤27