✨️የህይወትህን ከፍታ
የልብህን ብርሀን
የሰውነትህን ክብር
በ oሀቢቡና ( )o ህይወት እና መንገድ ውስጥ ፈልገው !! ለይለቱል ጁሙዐ
መልካም ኢፍጣር
ረመዳን 23🌙🌙
የልብህን ብርሀን
የሰውነትህን ክብር
በ oሀቢቡና ( )o ህይወት እና መንገድ ውስጥ ፈልገው !! ለይለቱል ጁሙዐ
መልካም ኢፍጣር
ረመዳን 23🌙🌙
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የአማር ቤተሰቦች
ከሰኞ ቀን 07/07/2018 ጀምሮ ለአንድ ሳምንት ደርስ እንደሌለ ለማሳወቅ እንወዳለን።
ደርስ የሚጀምረው ሰኞ ቀን 14/07/2018 ነው።
ከሰኞ ቀን 07/07/2018 ጀምሮ ለአንድ ሳምንት ደርስ እንደሌለ ለማሳወቅ እንወዳለን።
ደርስ የሚጀምረው ሰኞ ቀን 14/07/2018 ነው።
✨ስሜታቸው ዝብርቅርቅ ሲልባቸው ፊታቸውን ወደ አሏህ ያዞሩ ምነኛ ታደሉ።
"يا مقلب القلوب ثبت قلوبنا على دينك" 🤲
መልካም ኢፍጣር
ረመዳን 26🌙🌙
"يا مقلب القلوب ثبت قلوبنا على دينك" 🤲
መልካም ኢፍጣር
ረመዳን 26🌙🌙
ረመዷን -27
****
የማያልፍ ነገር የለም መቸስ ሩቅ መስላ ብዙ ስትጠበቅ የነበረችው የ27 ሌሊትም አለፈች ሞትና ቂያማን ጨምሮ የሚመጣ ነገር ሁሉ ቅርብ ነው
በጀመዓ ተሞልተው የነበሩ መስጂዶች ከዚህች ቀን በኋላ እየሳሱ ይመጣሉ ከዓመት ዓመት ከአላህ አገልጋይነት፣ ከመስጂድ፣ ከቁርአን፣ ከሶላት የማንርቅ ያድርገን ከረመዷን በረካም ለብዙ ዓመታት ደጋግሞ ያቋድሰን ዛሬ ዱንያ ላይ ለገመናኘት ተነፋፍቀን ያልተሳካልን ሁሉ ነገ በነቢዩ ሰ.ዐ.ወ. ሐውድ ዙርያም በጀነቱ ይሰብስበን
በምንም ሁኔታ ውስጥ ያላችሁ፤ ሀሳብ መሻታችሁ ሳይሟላ ይህ ረመዷን አይውጣ ሀሳብ ጭንቀታችሁ እርግፍ ይበል እናንተው የቂን አድርጋችሁ ለምኑ እንጂ ወደ አላህ እጃችሁን ዘርግታችሁ፣ እንባችሁን አፍሳችሁ ምላሽ የማይሠጠው ዱዓ የለም። ተስፋ ሳትቆርጡ ዛሬም ነገም ወደርሱ ተጠጉ አላህ መልካሙን ሁሉ ይሠጣችኋል ኢንሻአላህ
اللهُم صلِّ وسلِم وبَارك على نبينَا محمد ﷺ.
መልካም ኢፍጣር
ረመዳን 27🌙🌙

❤3
✨ ከአሁኑኑ ሙሉ ህይወታችንን እንደ ረመዳን ለመኖር እንነይት ህይወታችንን እንደ ረመዳን የኖርን እንደሆነ ሞት እንደ ኢድ ይመጣልናል።
መልካም ኢፍጣር
ረመዳን 28🌙🌙
መልካም ኢፍጣር
ረመዳን 28🌙🌙
👏2
✨ በኛ ላይ እዝነቱ የማይቋረጠው ጌታችን አንድ ብሎ አስጀምሮን አሁን አንድ ቀን ቀርቶናል። አብረውን ጀምረው በመሀል ወደማይቀረው ሀገር የተሻገሩ ብዙ እህት ወንድሞቻችንና እናት አባቶቻችን ይገኛሉ። በዱዐ እናስታውሳቸው እኛም እንደርሱ ያማረ መጨረሻ እንዲኖረን ከዱዐ አንዘናጋ።
መልካም ኢፍጣር
ረመዳን 29🌙🌙
መልካም ኢፍጣር
ረመዳን 29🌙🌙
❤1
✨አልሀምዱሊላህ
አልሀምዱሊላህ
አልሀምዱሊላህ
በሰላም አስጀምሮን በሰላም ላስጨረሰን ጌታ ምስጋና ይድረሰው። አላህ ፆማቸውን ሰላታቸውን በአጠቃላይ ሁሉንም ኸይራ ስራዎቻቸውን ከተቀበላቸው ያድርገን፤ ሀጃችን በሙሉ የወጣበት ዱዐአችንን የተቀበለበት ለይለተል ቀድርን የተወፈቅንበት ያድርግልን።
መልካም ኢፍጣር
ረመዳን 30🌙🌙
አልሀምዱሊላህ
አልሀምዱሊላህ
በሰላም አስጀምሮን በሰላም ላስጨረሰን ጌታ ምስጋና ይድረሰው። አላህ ፆማቸውን ሰላታቸውን በአጠቃላይ ሁሉንም ኸይራ ስራዎቻቸውን ከተቀበላቸው ያድርገን፤ ሀጃችን በሙሉ የወጣበት ዱዐአችንን የተቀበለበት ለይለተል ቀድርን የተወፈቅንበት ያድርግልን።
መልካም ኢፍጣር
ረመዳን 30🌙🌙
❤1
✨አደራ ከአላህ ጋር ከመስጂድ ጋር እና ከቁርዓን ጋር ያለን ግንኙነት አይቋረጥ። አላህን ከመለመን ወደኋላ አንበል አላህ ሁሌም ዱዓን ይቀበላልና ከኸይር ስራዎችም አንዘናጋ አጅር አይቋረጥምና። አላህ ከዋለልን ከዚህ ትልቅ ኒዕማ ቡሀላ በዛው ለመቀለጠል እንጣር!!
✨ያማረ እና የደመቀ ኢድ ይሁንላችሁ✨
🌙ኢድ ሙባረክ🌙
✨ያማረ እና የደመቀ ኢድ ይሁንላችሁ✨
🌙ኢድ ሙባረክ🌙
❤3
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
በበአል ምክንያት ተቋርጦ የነበረው ደርስ በትናንትናው ዕለት እንደተጀመረ ይታወቃል። የሚቀሩ ተማሪዎች ላይ እርምጃ የምንወስድ በመሆኑ ሁሉም ወላጅ ልጁን እንዲልክ ለማሳሰብ እንወዳለን!!
በበአል ምክንያት ተቋርጦ የነበረው ደርስ በትናንትናው ዕለት እንደተጀመረ ይታወቃል። የሚቀሩ ተማሪዎች ላይ እርምጃ የምንወስድ በመሆኑ ሁሉም ወላጅ ልጁን እንዲልክ ለማሳሰብ እንወዳለን!!
😁1
እንኳን ለ1447 አመተ ሒጅራ የዒድ አል አድሃ በዓል በሠላም አደረሳችሁ።
عيدكم مبارك!!
تقبلﷲ منا ومنكم صالح الأعمال!!
ኢዳችሁ የተባረከ ይሁን!!
አላህ ከእኛም ከእናንተም መልካም ሥራችንን ይቀበለን!!
በድጋሚ ዒድ ሙባረክ!!
عيدكم مبارك!!
تقبلﷲ منا ومنكم صالح الأعمال!!
ኢዳችሁ የተባረከ ይሁን!!
አላህ ከእኛም ከእናንተም መልካም ሥራችንን ይቀበለን!!
በድጋሚ ዒድ ሙባረክ!!
❤4
በበአል ምክነያት ተቋርጦ የነበረው ደርስ የጀመረ ሲሆን ከዛሬ ጀምሮ ለሚቀር ተማሪ ምንም አይነት ምክነያት ማንቀበል መሆኑን እናሳስባለን
❤2😁1🥱1