አልዳ
15 subscribers
1 photo
Download Telegram
Channel created
ቢታነፅ ቢወቀር!
(በእውቀቱ ስዩም)

እኔም አንድ ሰሞን
ልክ እንደ ሰለሞን
"ሁሉም ከንቱ ከንቱ ንፋስን መከተል
ላይጥሉ መታገል: ላይከብሩ መባተል"
እያልሁ አጨልሜ
በራሴ ለግሜ: እፈላሰፍ ነበር!

ከዚያ አንቺን አገኘሁ
በጓሮ በር በኩል: ሰለሞኔን ሸኘሁ
መፈጠሬን ወደድሁ
ንፋስ አሳድጄ እንደ ቆቅ አጠመድሁ
ከፀሀይዋ በታች: ግልገል ፀሀይ ፈጠርሁ
ለኦናው አምፖሌ: ብርሀን አበደርሁ

ማቅ የነበረው ጨርቅ: ሸማ ሆኖ ቆየኝ
"ከንቱ የነበረው: "አንቱ" ሆኖ ታየኝ!

ለካስ...

ጠቢብ ቢያስተምረው
መከራ ቢመክረው
አካሉና ልቡ: ቢታነፅ ቢወቀር
ሰው አቅሙን አያውቅም: ካልወደደ በቀር!

#ሼር_አርጉ
እንኳን ወደ ቻናላች ተቀላቀሉ
በዚህ ቻናል የ ፍልስፍና ሀሳቦች🥸 የመፅሀፍ ጥቆማዎች📚የስነ ፅሁፍ ናየስዕል ዉድድርሮች እናደርጋለን
ሰላም ለእናተ ይሁን የመጀመሪያ የመፅሐፍ ጥቆማ እናደርጋለን
ፖል ክሌማን ፅፍት ራሴል ጋሻነህ የተረጎመውን የፍልስፍና ሀሁ የተሰኘውን መፅሀፍ 📚
የገፅ ብዛት ፦ 333
የመጀመሪያ እትም ፦2013
ጋበዝኳችሁ በሰላም እደሩ
ሰላም ለናተ ይሁን የቻናላችን ቤተሰቦች
ሰሞኑን ስለጠፋን ቴሌን ወክለን ይቅርታ እንጠይቃለን ።
ዛሬ መሽቶ ነገ ነግቶ እስክንገናኝ ቸር የቆዩ😊
አንኳን አደረሳችሁ
ከዛሬ ጀምሮ ስለ ፍልስፍና እናወራለን።
በመጀመሪያ ፍልስፍና ወይም philosophy የሚለው ቃል የመጣው philo እና sophya ከሚባሉ ሁለት የግሪክ ቃላት ሲሆን ትርጉሙም ጥበብን መፈለግ ማለት ነው። በሀገራችን በዋናነት የምናነሳቸው ሀለት ፈላስፎች አሉ አንደኛው ዘራይቆብ(ወርቄ) ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የዘራይቆብ ደቀመዝሙር የነበረው ወልደ ኪሮስን ነው ። አንደ መነሻ ስለሁለቱ የሰው ልጅ የማሰብ ችሎታ የቱ ጋር ነው በሚለው ጥያቄ እናነፃፅራቸው።
ዘራይቆብ እንደሚለው የሰው ልጅ የማሰብ ችሎታው ያለው ልብ ላይ ነው ይለናል።
ወ/ኪሮስ ደሞ የሰው ልጅ የማሰብ ችሎታ ያለው ነፍስ ውስጥ ነው ይለናል።
የዕለቱ ጥያቄ ለናንተ የሰው ልጅ የማሰብ ችሎታው ምኑ ላይ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ?መልሳችሁን@Ad333orበዚህ ላኩልን መልሰን ቻናሉ ላይ እንለቃለን።
በደህና ይንጋላችሁ።
ከ እየሩስ ተስፋዬ
E engdi ene huletunm alamnbetm mnalbat ene አእምሮህ new bye asbalew b/c nefsh haymanotawi neger lay new tkuret mtadergew lb demo kale chnklat bichawan atseram bye asbalehu antes mn tlaleh
ከመኮንን
Bante Hasab esmamalehu. Hasab process yemiyasfelgew tegbar new yeza process balebet degmo aemro/brain new. Biologicaly lb lela tegbar yalew yesewnetachn organ new bye new yemasbew
ዮናስ
bena asab gn chinklat yasbal blb yifetsimal yemil emnt alegn
ከ አሌክስ
እንደኔ ከሆነ የሰው ልጅ ማሰብ የማችለው በነፍሱ ነው ያማለት ደግሞ ልብ የምንለው ነፍሳዊነት ማለት ነው እና ነፍስና ልብ በአንድ አገናኝቼ ተረድቼ አንዳይነት አገላለፅ አለው ።
በጥሬው ከሆነ ደግሞ ልብ ማለት አንድ ደም የሚረጭ የአካል ክፍል ነው ።
ነፍስ ደግሞ ረቂቅ ናት ስለዚህ ማሰብ የምትችለው እርሷ ናት ።
@Ad333or
Ezk lay malsachon lko
ከኤርምያስ
( conscious, unconscious, gut) for conscious brain is responsible malet normal daily lifehen metemerabet new like maths maselat je sewga menegager megbabat all daily activity bante ewkena lay yetemeserete malet.
2) unconscious no one knows what it it's like denget temeseteh megebat state new bzi state west segeba extraordinary yehonu negeroch yekesetalu like andande yehone neher betam felegehew deneget menged lay setehed endemetagegnew malet sewoch edel milut neger maket like ene Tesla be helemachew formula mnamn endemiyagegnut new gn manm endet endemisera ayakem endemetenefes satak eskahun norhal yezi sera new ye lebh memetatuan satak norehal. ..
3) gut yehe demo science bekereb discover yaregew neger new hodachen lay ye brain celloch alu ena enezi ketelemedew brain aserare yeleyalu andande hode terebeshe metefo neger lifeter new yebal yele like endeza malet enate hode terebeshe leje men honk yehon bela liju cheger west migegnebet gn bemen awekech mitawek neger yelem so batekalay huketum lek adelum/nachewm since we don't know what's nefs ena leb are implying about.