Forwarded from Diraamaa Hiree Jaalalaa®️ (ELIYAS)
✅ የትዊተር ተጠቃሚዎች በቀን ማየት የሚችሉት ‘የትዊት’ መጠን መገደቡን የኩባንያው ባለቤት ኤለን መስክ ገለፀ።
📌ኤለን በትዊተር ገፁ እንዳስታወቀው፤ ሰማያዊ እርማት የሌላቸው (አንቬሪፋይድ) የትዊተር ተጠቃሚዎች በቀን ማየት የሚችሉት ትዊት 1000 ብቻ ነው ብሏል።
📌ለትዊተር አዲስ የሆኑ ‘አንቬሪፋይድ’ ተጠቃሚዎች ደግሞ በቀን ከ500 በላይ እንዲያዩ አይፈቀድላቸውም ተብሏል።
📌ሰማያዊ እርማት ያላቸው (ቬሪፋይድ) ተጠቃሚዎች በቀን እስከ 10 ሺህ ድረስ ማየት እንደሚችሉም ተጠቁሟል።
📌የኩባንያው ባለቤቱ ኤለን መስክ እንደሚለው ይህ ጊዜያዊ ገደብ ትዊተር ያጋጠመውን ቴክኖሎጂያዊ ችግር ለመቅረፍ ያለመ ነው መባሉን ቢቢሲ ዘግቧል።
══════❁✿❁═══════
🎮▩♦️. @ELA_TECH
🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP
🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT

Forwarded from Photify AI - Photo & Video Generator
🎉 Earn 10 credits for every friend you invite! 1 credit = 1 image.
🌟 Share this link: https://t.me/botifyai_bot?start=referral_5457446457

Telegram
Photify AI
Change your style easily with our AI bot! 🎨 Just send your selfie and see yourself with new hair, clothes and fun looks.
❤1👍1
Forwarded from Deleted Account
Make use of our referral program: invite friends and earn credits for photo and real money on balance.
🎁 1 invite to the bot is 2 free photo credits
💰 From every user your will get 10% referral over year
Your link is: https://t.me/SlookBot/?start=ref5457446457

Slook.AI
🔞 Fully compliant
⚡️ Fastest on the market
💳 Most affordable and cost-effective
Official bot support: @SlookSupport
⚡️ Fastest on the market
💳 Most affordable and cost-effective
Official bot support: @SlookSupport
ኮምፒውተራችን ላይ #ፍላሽ ዲስክ በምንሰካበት ጊዜ ብዙ ጊዜ ፍላሽ ዲስኩ በቫይረስ የተጠቃ በሚሆንበት ጊዜ ቫይረሱ በቀጥታ ወደ ኮምፒውተራችን በመግባት ኮምፒውተራችንን ስራ ማስተጎጎል እንዲሁም እስከ ማጥፋት ሊያደርስ ይችላል ስለዚህ ማንኛውንም ፍላሽ ዲስክ ሰዎች ወደ ኮምፒተራችን ከተው እንዳይጠቀሙ ምን ማድረግ አለብን።
👉ኮምፒውተራችንን ማንኛውንም ፍላሽ ዲስክ እንዳይቀበል አድርገን እንዴት መቆለፍ እንችላለን።
1⃣ ወደ ኮምፒውተራችን በመግባት this pc ወይም my computer ላይ Right Click እናደርጋለን።
2⃣ ከዛም ከሚመጡልን ምርጫዎች ውስጥ Manage የሚለውን እንመርጣለን።
3⃣ ቀጥሎም Device Manager
4⃣ ከዛም በቀኝ በኩል ካሉት ምርጫዎች Universal Serial Bus Controllers ከሚለው ስር ያለውን drop down arow ወይም የዝርዝር ቀስቱን እንነካለን።
5⃣ ከዛም extensible host controller ላይ ራይት ክሊክ እናደርጋለን ።
6⃣ ከተዘረዘሩት ዉስጥ Disable ክሊክ እናደርጋልን አለቀ👍👍👍
🔴 ወደነበረበት ለመመለስ Enable Device የሚለውን ይጫኑ!
share and join
https://t.me/AI_technology1

ቴክ Technology
Join my chanal to get the new information
👍2👏1
Remotely access computer
================================
ሪሞት ዴስክቶፕ ኮኔክሽን (Remote Desktop Connection)
ሪሞት ዴስክቶፕ ኮኔክሽን (Remote Desktop Connection) ማለት በአንድ አይነት ኔትወርክ ላይ የሆኑ ኮምፒውተርችን ወይም በኢንተርኔት የተያያዙ ኮምፒውተሮችን ከርቀት ሆኖ ከአንድ ኮምፒውተር ላይ ለመቆጣጠር የምንጠቀምበት የዊንዶ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ላይ የምናገኘው ፕሮግራም ሲሆን ባለገመድና ገመድ አልባ ኔትወርክ ላይ እንጠቀምበታለን::
አንድ ሲስተም አድሚኒስትሬተር ሪሞትሊ ሆኖ ሌላ ኮምፒውተር ላይ በሪሞት ዴስክቶፕ በመግባት(በመጠቀም) ፋይሎችን ማዘዋወር፣ ዳውንሎድ ማድረግ፣ ሶፍትዌሮች ሲበላሹ ማስተካከል፣ ኢንስቶል(መጫን)ና ሶፍትዌሮችን ማጥፋት ይችላል፡፡ፕሮግራሙን ለመጠቀም በኔትወርኩ ውስጥ ያሉ ኮምፒውተሮች መከፈት ይኖርባቸዋል እንዲሁም ኔትወርክ ኮኔክሽን(ግንኙነት) መኖር አለበት በተጨማሪ ሪሞት ዴስክቶፕ ፕሮግራም በእያንዳንዱ ኮምፒውተር ላይ መከፈትና ኔትወርክ አክሰስ መፈቀድ ይኖርበታል ይሄን ለማድረግ የአድሚኒስትሬተር አካውንት ተጠቃሚ መሆን ይኖርበታል
ሪሞት ዴስክቶፕ ለመክፈት የምንከተለው ሂደት
1. ማይኮምፒውተር ላይ ራይት ክሊክ ፕሮፐርቲ
2. ሪሞት ዴስክቶፕ (Remote Desktop) ታብ
3. Allows users to connect remotely to this computer የሚለውን ሳጥን እንምረጥ
4. ሪሞትሊ ይህን ኮምፒውተር የሚጠቀሙትን ዩዘሮች(ተጠቃሚዎች) ሴሌክት ሪሞት ዩዘር የሚለውን ቁልፍ በመጫን በኔትወርካችን ውስጥ ያሉ ዩዘሮችን እንምረጥ
5. ኦኬ
ማስታወሻ
ሪሞት ዩዘር ተጠቃሚዎችን መምረጥ የግድ አስፈላጊ አይደለም በፈላጎታችን ለሴኩሪቲ የምነመርጠው ነው
ሪሞት ዴስክቶፕ ለመጠቀም የምንከተለው ሂደት(ስቴፕ)
1. ስታርት - ራን
2. በራን ሳጥን ላይ mstsc ብለን ኦኬ
ወይም
1. ስታርት
2. ኦል ፕሮግራምስ
3. አክሰሰሪስ
4. ኮምኒኬሽን
5. ሪሞት ዴስክቶፕ ኮኔክሽን
🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥
👉👉Click the Start Window
💻👉Type in and enter remote settings into the Cortana search box
💻👉Select Allow Remote PC access to your computer
👉👉Click the Remote tab on the System Properties window
👉👉Click Allow remote desktop connection Manager to this computer
👉👉Make sure the box beside Network Level Authentication is checked. This will ensure that you have a more secure remote access experience.
👉👉👉You can also download and install free remote access software online.
Share and join for more technology support 🫵👊

👍1
ሀሌም እራስህን ደጋግመህ መጠየቅ ያሉብህ ሁለት ነገሮች!
1.መሆን የምፈልገው(ህልሜ) ምንድን ነው?
2.ህልሜን ለማሳካትስ አሁን ላይ ምን እያደረግኩኝ ነው?
አነዚህን ሁለት ጥያቄዎች ሁሌም አዕምሮህ ውስጥ እንዲመላለሱ ፍቀድላችው እራስህን እንድትፈትሽና ያለህበትን ቦታ ያሳውቁሀል።
የፍቅር እሮብ ተመኘሁ
Join us
1.መሆን የምፈልገው(ህልሜ) ምንድን ነው?
2.ህልሜን ለማሳካትስ አሁን ላይ ምን እያደረግኩኝ ነው?
አነዚህን ሁለት ጥያቄዎች ሁሌም አዕምሮህ ውስጥ እንዲመላለሱ ፍቀድላችው እራስህን እንድትፈትሽና ያለህበትን ቦታ ያሳውቁሀል።
የፍቅር እሮብ ተመኘሁ
Join us
Telegram
ቴክ Technology
Join my chanal to get the new information
🔥1
👌Gmail ማለት ጎግል ከሚሰጣቸው ከ 50 በላይ አገልግሎቶች አንዱ የመልእክት ወይም የኢሜል መለዋወጫ አገልግሎት ነው፡፡
#Gmail ኢሜል በምትላላኩበት ግዜ ብዙ አማራጮችን ይሰጣል፡፡ በተለይ አፕዴት ካደረጋችሁት፡፡
#Gmail ከሚሰጣቸው የተለያዩ ጠቀሜታዎች መካከል የተወሰኑትን ላንሳላችሁ፦
1ኛ፦ #Google_Smart_Compose_Feature
አንዳንዴ ኢሜል እየፃፋችሁ ቀጥሎ የምትፅፉትን ዓ/ነገር ወይም ሃሳብ ሲጠፋባችሁ ጎግል ይረዳችሃል፡፡
Google Smart Compose Feature የሚል አገልግሎት እዛወ ጂሜል ላይ ታገኛላችሁ፡፡ ይህ አገልግሎት ዓ/ነገር ሲጠፋባችሁ ወይም ሃሳብ ሲጠፋባችሁ "እንዲህ ማለት ፈልገህ ነው " እያለ ቀጥሎ ሊመጣ የሚችለውን ዓ/ነገር ገምቶ ይሞላላችኃል፡፡
2ኛ፦ #Schedule_emails_to_be_sent_at_a_later_date
ይሄ አገልግሎት ደሞ ለምሳሌ ከ 3 ቀናት በኃላ መላክ ያለባችሁ ኢሜል ካለና ነገር ግን በዛ ቀን ኢሜል ለመላክ የማይመቻቸሁ ከሆነ ለምሳሌ ሰርግ ቢኖርባችሁ ወይም ሌላ ነገር ቢኖርባችሁ ኢሜሉን ዛሬ ትፅፉትና ከሶስት ቀን በኃላ ለምሳሌ፡ቀኑ ሀሙስ በ12 ሰዓት ኢሜሉ ኢንዲላክ ስኬጁል ወይም ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል፡፡
3ኛ፦ ጂሜል ኢንተርኔት በማታገኙበት ጊዜ ወይም ኦፍ ላይን ስትሆኑም ጂሜልን መጠቀም ትችላላችሁ።
4ኛ፦ #Confidential_Mode: -
ይህ በጣም ጠቃሚ የጂሜል አገልግሎት ነው፡፡
ለምሳሌ፡- የቢዝነስ ፕሮፖዛል፣ወይም የፊልም ድርሰት፣ወይም በአጠቃላይ ሚስጥራዊ መረጃዎች በኢሜል ልትልኩ ስትሉ ትሰጋላችሁ። ምክንያቱም የምትሉክት ሚስጥራዎ መረጃ የላካችሁለት ሰው ቢወስድብኝስ፣ወይም ፕሪንት አድርጎ ቢጠቀምበትስ፣ወይም ዶክመቱን ማየት ለሌለበት ሰው ቢሰጥብኝብስ..ወዘተ የሚል ስጋት ይኖራችኃል፡፡
ነገር ግን ጂሜል ላይ Confidential Mode ኦን ካረጋችሁ ሚስጥራዊ መረጃ የላካችሁለት ሰው ዶክምንቱን ፕሪንት ማድረግ አይችልም፤ ኮፒ ማድረግ አይችልም፣ወደሌላ ሰው ኢሜል አድራሻም ፎርዋርድ ማድረግ አይችልም፡፡
5ኛ፦የጎግል አካውንት ወይም የጂሜል አካውንት ስትከፍቱ ጎግል 15 GB Space ይሰጣችኃል፡፡
ምንማለት ነው፦ስልካችሁ ላይ የምትፈልጓቸው ፎቶዎች፤ቪዲዮዎች፤ዶክመንቶች ይኖራሉ፡፡እነዚህንና የመሳሰሉ ጠቃሚ ዶክምንቶችን የምታስቀምጡበት 15 GB የሚሆን መጋዘን ይሰጣችኃል፡፡ በነፃ እዚህ ማስቀመጥ ትችላላችሁ፡፡፤ ሰዎች ስልኬ ጠፋ…እኔ ስልኩ ይቅርብኝ ግን ስልኩ ውስጥ ያሉ ዶክመንቶች መጥፋታቸው ነው የሚያናድደኝ ይላሉ፡፡ ካሁን በኃላ ጂሜል አካውንት ከከፈታችሁ ከዚያ ዶክመንቶቻችሁን ወደ ጂሜል ሲንክ ማድረግ ነው፡፡ጂሜል አካውንት ካላችሁ ስልካችሁ ሲሰረቅ ሌላ ስልክ ስትገዙ ጂሜላችሁን ከፍታችሁ ሁሉም ዶክመንቶቻችሁን ማግኘት ትችላላችሁ።
ሌላው ሰዎች ስልክ ሲጠፋባቸው ስልካቸው ላይ ያሉት ኮንታክቶች አብሮ ይጠፋሉ፡፡ እና ብዙ ሰው ይቸገራል ።፡ ስልካችሁ ቢጠፋም ጂሜል አካውንት ካላችሁ እያንዳንዱ ኮንታክቶቻችሁ ጂሜል ላይ ማግኘት ትችላላችሁ።
Join share

ላፕቶፕ ሲገዙ ማገናዘብ ያለብዎ አስፈላጊ ነገሮች⤵
1.➡ምን ሊሰሩበት አስበዋል?
✔ ብዙ ሚፅፉ ከሆነ ኪቦርዱን ማየት ይገባል
✔ ጌም ሚያበዙ ከሆነ ግራፊክስ ካርዱንና ስፒከሩን
ይመልከቱ
✔ለቪዲዮ ቅንብር (editing or software Engineering) ከሆነ ከፍተኛ የፕሮሰሰር አቅም ፣ ትልቅ ሳይዝ ራም high definition (HD) ስክሪን
መኖሩን ያረጋግጡ
2 ➡አዲስ ከካምፓኒው እንደመጣ ( brand new ) ነው
ወይም በብልሽት ምክንያት ተመልሶ ካምፓኒው
ገብቶ የተሰራ (Refurbished ) መሆኑን ያረጋግጡ
3.➡የስክሪን ወይም የዲስፕለይ መጠን: ለርሶ ትክክለኛዉን የስክሪን መጠን ይምረጡ
(13.3” ,15.6”,17.3”)
4.➡የላፕቶፑን ስፔሲፊኬሽን በጥልቀት ይመርምሩ
✔ፕሮሰሰር (intel core 2 dou, core i3, core i5,
core i7 or AMD and others)
✔ራም (ስንት እንደሆነ 1GB,2GB,3GB,4GB , 8G and above)
✔ ሀርድ ዲስክ (160 GB, 250GB, 320GB,500GB, 750GB and above)
✔ዲቪዲ ወይም ብሉሬይ ድራይቭ ( re-writable )
5.➡ባትሪ ይህ በጣም ወሳኝ ነው ። ሊደራደሩበት
አይገባም! ቢያንስ 3 ሰአት እና ከዛ በላይ ቢሆን አሪፍ ነው
6.➡የሚፈልጉት ኦፕሬቲንግ ሲስተም ይምረጡ:
ማክሮሶት ዊንዶውስ (windows 7, windows
8,windows10, windows11) , mac, Ubuntu,Linux ወዘተ
ዊንዶውስ 10 ወይም windows 11 ቢመርጡ ይመከራል!

👍2
Remotely access computer
================================
ሪሞት ዴስክቶፕ ኮኔክሽን (Remote Desktop Connection)
ሪሞት ዴስክቶፕ ኮኔክሽን (Remote Desktop Connection) ማለት በአንድ አይነት ኔትወርክ ላይ የሆኑ ኮምፒውተርችን ወይም በኢንተርኔት የተያያዙ ኮምፒውተሮችን ከርቀት ሆኖ ከአንድ ኮምፒውተር ላይ ለመቆጣጠር የምንጠቀምበት የዊንዶ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ላይ የምናገኘው ፕሮግራም ሲሆን ባለገመድና ገመድ አልባ ኔትወርክ ላይ እንጠቀምበታለን::
አንድ ሲስተም አድሚኒስትሬተር ሪሞትሊ ሆኖ ሌላ ኮምፒውተር ላይ በሪሞት ዴስክቶፕ በመግባት(በመጠቀም) ፋይሎችን ማዘዋወር፣ ዳውንሎድ ማድረግ፣ ሶፍትዌሮች ሲበላሹ ማስተካከል፣ ኢንስቶል(መጫን)ና ሶፍትዌሮችን ማጥፋት ይችላል፡፡ፕሮግራሙን ለመጠቀም በኔትወርኩ ውስጥ ያሉ ኮምፒውተሮች መከፈት ይኖርባቸዋል እንዲሁም ኔትወርክ ኮኔክሽን(ግንኙነት) መኖር አለበት በተጨማሪ ሪሞት ዴስክቶፕ ፕሮግራም በእያንዳንዱ ኮምፒውተር ላይ መከፈትና ኔትወርክ አክሰስ መፈቀድ ይኖርበታል ይሄን ለማድረግ የአድሚኒስትሬተር አካውንት ተጠቃሚ መሆን ይኖርበታል
ሪሞት ዴስክቶፕ ለመክፈት የምንከተለው ሂደት
1. ማይኮምፒውተር ላይ ራይት ክሊክ ፕሮፐርቲ
2. ሪሞት ዴስክቶፕ (Remote Desktop) ታብ
3. Allows users to connect remotely to this computer የሚለውን ሳጥን እንምረጥ
4. ሪሞትሊ ይህን ኮምፒውተር የሚጠቀሙትን ዩዘሮች(ተጠቃሚዎች) ሴሌክት ሪሞት ዩዘር የሚለውን ቁልፍ በመጫን በኔትወርካችን ውስጥ ያሉ ዩዘሮችን እንምረጥ
5. ኦኬ
ማስታወሻ
ሪሞት ዩዘር ተጠቃሚዎችን መምረጥ የግድ አስፈላጊ አይደለም በፈላጎታችን ለሴኩሪቲ የምነመርጠው ነው
ሪሞት ዴስክቶፕ ለመጠቀም የምንከተለው ሂደት(ስቴፕ)
1. ስታርት - ራን
2. በራን ሳጥን ላይ mstsc ብለን ኦኬ
ወይም
1. ስታርት
2. ኦል ፕሮግራምስ
3. አክሰሰሪስ
4. ኮምኒኬሽን
5. ሪሞት ዴስክቶፕ ኮኔክሽን
🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥
👉👉Click the Start Window
💻👉Type in and enter remote settings into the Cortana search box
💻👉Select Allow Remote PC access to your computer
👉👉Click the Remote tab on the System Properties window
👉👉Click Allow remote desktop connection Manager to this computer
👉👉Make sure the box beside Network Level Authentication is checked. This will ensure that you have a more secure remote access experience.
👉👉👉You can also download and install free remote access software online.
https://t.me/AI_technology1
================================
ሪሞት ዴስክቶፕ ኮኔክሽን (Remote Desktop Connection)
ሪሞት ዴስክቶፕ ኮኔክሽን (Remote Desktop Connection) ማለት በአንድ አይነት ኔትወርክ ላይ የሆኑ ኮምፒውተርችን ወይም በኢንተርኔት የተያያዙ ኮምፒውተሮችን ከርቀት ሆኖ ከአንድ ኮምፒውተር ላይ ለመቆጣጠር የምንጠቀምበት የዊንዶ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ላይ የምናገኘው ፕሮግራም ሲሆን ባለገመድና ገመድ አልባ ኔትወርክ ላይ እንጠቀምበታለን::
አንድ ሲስተም አድሚኒስትሬተር ሪሞትሊ ሆኖ ሌላ ኮምፒውተር ላይ በሪሞት ዴስክቶፕ በመግባት(በመጠቀም) ፋይሎችን ማዘዋወር፣ ዳውንሎድ ማድረግ፣ ሶፍትዌሮች ሲበላሹ ማስተካከል፣ ኢንስቶል(መጫን)ና ሶፍትዌሮችን ማጥፋት ይችላል፡፡ፕሮግራሙን ለመጠቀም በኔትወርኩ ውስጥ ያሉ ኮምፒውተሮች መከፈት ይኖርባቸዋል እንዲሁም ኔትወርክ ኮኔክሽን(ግንኙነት) መኖር አለበት በተጨማሪ ሪሞት ዴስክቶፕ ፕሮግራም በእያንዳንዱ ኮምፒውተር ላይ መከፈትና ኔትወርክ አክሰስ መፈቀድ ይኖርበታል ይሄን ለማድረግ የአድሚኒስትሬተር አካውንት ተጠቃሚ መሆን ይኖርበታል
ሪሞት ዴስክቶፕ ለመክፈት የምንከተለው ሂደት
1. ማይኮምፒውተር ላይ ራይት ክሊክ ፕሮፐርቲ
2. ሪሞት ዴስክቶፕ (Remote Desktop) ታብ
3. Allows users to connect remotely to this computer የሚለውን ሳጥን እንምረጥ
4. ሪሞትሊ ይህን ኮምፒውተር የሚጠቀሙትን ዩዘሮች(ተጠቃሚዎች) ሴሌክት ሪሞት ዩዘር የሚለውን ቁልፍ በመጫን በኔትወርካችን ውስጥ ያሉ ዩዘሮችን እንምረጥ
5. ኦኬ
ማስታወሻ
ሪሞት ዩዘር ተጠቃሚዎችን መምረጥ የግድ አስፈላጊ አይደለም በፈላጎታችን ለሴኩሪቲ የምነመርጠው ነው
ሪሞት ዴስክቶፕ ለመጠቀም የምንከተለው ሂደት(ስቴፕ)
1. ስታርት - ራን
2. በራን ሳጥን ላይ mstsc ብለን ኦኬ
ወይም
1. ስታርት
2. ኦል ፕሮግራምስ
3. አክሰሰሪስ
4. ኮምኒኬሽን
5. ሪሞት ዴስክቶፕ ኮኔክሽን
🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥
👉👉Click the Start Window
💻👉Type in and enter remote settings into the Cortana search box
💻👉Select Allow Remote PC access to your computer
👉👉Click the Remote tab on the System Properties window
👉👉Click Allow remote desktop connection Manager to this computer
👉👉Make sure the box beside Network Level Authentication is checked. This will ensure that you have a more secure remote access experience.
👉👉👉You can also download and install free remote access software online.
https://t.me/AI_technology1
Telegram
ቴክ Technology
Join my chanal to get the new information
🇷🇺 Russia በ1 ድንጋይ 5 ወፍ😨🔥
ሰሞኑን እንደ አሸን የበዙት Memecoin እና TON ላይ Based ያደረጉ ብር የሚያስገኙ ፕሮጀክቶች በአብዛኛው Almost 96% የሚሆኑት በRussia መንግስት እና Telegram የሚደገፉ ናቸው! 1ድም የቴሌግራምን ተጠቃሚ በ2025 1.6B ለማድረስ እቅድ ስለያዙ ሌላው ደግሞ ብዙዎቹ Scoial Media ፕላትፎርሞች ከTiktok እና ከመሳሰሉት ውጪ America monopoly system ተፅእኖ ስላለበት የራሳቸውን ተፅእኖ ለመፍጠር ሲሆን ሌላኛው ደግሞ TON የተባለውን Crypto ወደ ብዙ ሰው ህይወት ለማስገባት ጭምር ነው🔥😱
ወገን ይሄንን አጋጣሚ ካልተጠቀምን በጣም ይቆጨናል የምሬን ነው የምላችሁ👐
በጣም በበዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ቆጥራችሁ የማትጨርሷቸው ቻናሎች ተከፍተዋል
በየቀኑ አዳዲስ Coin እየመጣ ነው ...Fake ነው የሚለው ነገራችንን Notcoin ታሪክ ቀያሪ ነገር ሰርቶ አሳይቶናል...አሁንም ሌሎች ፕሮጀክቶች ሲኖሩ ከስር ከስሩ ከቻልን በብዙ አካውንት እንስራ መስራት ካልፈለግን ደግሞ ብር መስራት ለሚፈልጉት Share እናድርግ!
👍👍👍👍👍

👏1
Forwarded from Dagmawi Babi 🇪🇹
Assembly Assemblers
Starting today and up to Sunday 12pm local time if you create a very complex assembly program and submit it to us you'll win one of the prizes listed below.
Rules
• You can use any assembly type (Bonus points if you use x86)
• If your code can be run on web based compilers that'd be great but not a problem if it doesn't
• Simple programs like calculators are not accepted.
• Your program should be moderately to more full on complex
• Thoroughly comment your code
• Original Work only
Submissions
• Submit before the deadline
• Your code should be hosted on GitHub, with detailed and proper readme on what the program does and how to run it
• Send a simple screen recording of the program features to this topic in our community.
Prizes
• First Prize — $10
• Second Prize — $6
• Third Prize — $4
Dates
• Start Date — Now
• End Date — Aug 11, 2024
• Submission — Starts at 6am local time (Aug 11)
#Assembly #Hackathon #Community
@Dagmawi_Babi

Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#AAiT
Full Stack Software Developer Training Program
Registration: March 14 – May 16, 2025,
Class Start Date: May 17, 2025
Recognized & Accepted Training and Certificates in the USA, Canada, & Europe!
🎓 Earn 4 Professional Certificates:
✔️ Front-End Development
✔️ Back-End Development
✔️ Database Development
✔️ DevSecOps
💼 Career Support & Job Opportunities: Full-time, part-time & freelance opportunities in Ethiopia & worldwide. Portfolio Development and Resume & Interview Preparation
📞 Contact Us: 0902-340070 / 0945-039478 / 0935-602563 Office:011-1-260194
🔗 For more details, check our channel: @AAU_DEVELOPER

ለ16 ዓመታት እህልም ሆነ ውሃ ቀምሳ የማታውቀው ኢትዮጵያዊት የህክምና ሳይንስን ህግጋት ፈትናለች!
ይህ ታሪክ የሰው ልጅ ተፈጥሮ ምን ያህል ሚስጥራዊ እንደሆነ የሚያሳይ በዘመናችን የታየ እጅግ ድንቅ ክስተት ነው።
ይህች ዓለምን ጉድ ያሰኘችው ኢትዮጵያዊት ሙሉወርቅ አምባው ትባላለች። የተወለደችው በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ኮንታ ዞን ሲሆን፣ ታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ አደባባይ የወጣው ትምህርቷን ለመቀጠል ወደ አዲስ አበባ በመጣችበት ወቅት ነበር። እንዴት ሊሆን ቻለ?
ሙሉወርቅ እንደምትናገረው እህል መብላት እና ውሃ መጠጣት ያቆመችው ገና በ10 ዓመቷ አካባቢ እያለች ድንገት ነው። በልጅነቷ የመጨረሻ ጊዜ የበላችው ምግብ የምስር ወጥ እንደነበር ታስታውሳለች።
ከዚያን ቀን ጀምሮ የምግብ ፍላጎቷ ሙሉ በሙሉ ጠፋ። ምግብ ለመብላት ስትሞክር ወይንም የሰውነት ጉልበት እንዲኖራት ተብላ በግድ ስትጎርስ፣ ማቅለሽለሽ እና ከፍተኛ ህመም ይጀምራታል።
ከዚህም ጋር ተያይዞ ወደ ሰውነቷ የሚገባ ምንም አይነት ፈሳሽም ሆነ ጠጣር ነገር ስለሌለ፣ ወደ መጸዳጃ ቤት ለሽንትም ሆነ ለሰገራ ጭምር ሄዳ አታውቅም።
የሳይንስን ጥበብ የፈተነው የህክምና ምርመራ፦
ይህ ጉዳይ መጀመሪያ ሲሰማ ብዙዎች ይህማ ፈፅሞ የማይመስል ውሸት ነው በማለት አላመኑም ነበር። ነገር ግን ጉዳዩ በህክምና መረጋገጥ ነበረበት።
አዲስ አበባ በሚገኘው የዘውዲቱ ሆስፒታል እና በተለያዩ የሕክምና ማዕከላት ከፍተኛ ምርመራ ተደርጎላት፣ የጨጓራዋ እና የአንጀቷ ክፍል ሙሉ በሙሉ ባዶ መሆኑ እና ምንም አይነት የምግብ መፈጨት ሂደት በሰውነቷ ውስጥ እንደሌለ ተረጋግጧል።
ታሪኳ ዓለም አቀፍ ትኩረት ሲስብ፣ በዱባይ ወደሚገኝ ዘመናዊ ሆስፒታል ተወስዳ በውጭ ሀገር ዶክተሮች ጭምር የበርካታ ቀናት የ24 ሰዓት የካሜራ ክትትል እና የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎላት ነበር። ውጤቱም ዶክተሮቹን አስደንግጧል፤ ምንም ዓይነት ምግብም ሆነ ፈሳሽ እንደማትወስድ በሳይንስ አረጋግጠዋል።
እንዴት በህይወት ኖረች?
ዶክተሮቹ በውጤቱ ተገርመው ይህ ከሳይንስ አቅም በላይ የሆነ ተአምር ነው ብለዋል። የሰው ልጅ ያለ ውሃ ከጥቂት ቀናት፣ ያለ ምግብ ደግሞ ከሳምንታት በላይ መኖር አይችልም የሚለውን የባዮሎጂ ህግ ሙሉ በሙሉ የሻረች ሴት ሆናለች።
ምንም እንኳ መብላትና መጠጣት ባትችልም፣ ሙሉወርቅ እንደማንኛውም ሰው ጉልበት አላት፤ ትሰራለች፣ ተምራለች፣ እንዲሁም ጤናማ የአካል ቁመና አላት።
ሙሉወርቅ እራሷ ይህንን ስትገልፀው የእግዚአብሔር ስጦታ እና ተአምር ነው ትላለች።ሙሉወርቅስ አሁን ምን ላይ ነች የምታውቁ አሳውቁን! ተፈጥሮ ገና ያልተፈቱ ብዙ ሚስጥሮች እንዳሏት ከዚህ የበለጠ ምን ማረጋገጫ አለ? እርስዎስ ስለዚህ አስገራሚ ክስተት ምን ያስባሉ?
ግዮን ማለዳ መረጃውን ያገኘው ከBBC News Amharic ነው ከሁለት አመታት በፊት ነበር ያጋራው ይሄንን መረጃ ።
ግዮን ማለዳ

❤1
መልካም አዲስ ዓመት ! 🎉🇪🇹
አዲሱ ዓመት 2019 የሰላም ዜና የምንሰማበት ፣ የፍቅርና የመተሳሰብ ድምፅ የሚሰማበት ፤ የሀዘን እንባ በደስታ እንባ የሚተካበት ፣ ቤተሰቦች በሰላም የሚገናኙበት ፣ ወጣቶች በተስፋ ወደ ግባቸው የሚመለከቱበት ግባቸውን የሚያሳኩበት ዓመት ይሁንልን።
ግጭት ቦታውን ለሰላም፣ ፍርሃት ለተስፋ፣ ችግር ለመፍትሔ የሚለቅበት፤ የኑሮ ጫና የሚቀልበት፣ ሠርቶ መለወጥ የሚቻልበት፣ በሀገራችን መኖር ኩራት የሚሆንበት ስኬትን የሚያጎናፅፍበት ልዩ ዓመት ይሁንልን።
ውድ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች ፤ 2019 ዓ/ም የጤና ፣ የስኬት ፣ የበረከትና የሰላም ዓመት ይሁንላችሁ። ያሰባችሁት ይሳካ ፣ የምትወዷቸው ሁሉ በሰላም አይኖቻችሁን ይመልከቱ ፤ በየቀኑም ለመደሰት አዲስ ምክንያት ይኑራችሁ።
ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላምን፣ ለህዝባችን ተስፋን፣ ለእያንዳንዳችንም ጤናና በረከትን ይስጠን !
መልካም አዲስ ዓመት!