Digital Tech
251 subscribers
89 photos
42 files
361 links
Welcome to Digital Tech. On this channel you will get Latest Tech News
👇
https://www.youtube.com/channel/UCZNxaEBFm1CRg5EOACCrmhw?sub_confirmation
Download Telegram
FTP Tool.apk
4 MB
FTP Tool Application for android
# ምርጫ_ቦርድ_የቅጥር_ማስታወቂያ

🔻Deadline: November 21, 2025

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰራተኞችን ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል

➡️ Position 1: Junior Desk Expert I

● MA or BA degree in Management, Business administration, Business management, public administration, development management, Law and other social related fields, with experience.

● Required number: 30

➡️ Position 2: Regional Field Operations Desk Coordinator

● MA or BA degree in Management, Business administration, Business management, public administration, development management, Law and other related fields with experience.

● Required number: 06

➡️ How to Apply
INTERESTED APPLICANTS ARE INVITED TO SEND NON-RETURNABLE:
Application letter that explains why you fit for the post and updated CV, and Three work related referees.
Application letter & resume should be saved by full name of Applicants.
Only short-listed candidates will be contacted for further screening.

Link👇
2
#Notice
#2018_Mid_Year_NGAT_has_now_started!

Please take note of the following important points:

1. Ethiopian applicants must have a National ID (Fayda) to complete the registration process.

2. There will be no specialty categories this year. The exam will be the same for all candidates, regardless of educational background.

3. Your username and password will be provided on your profile dashboard after the registration period closes.
Register here: https://ngat.ethernet.edu.et

How To Guide: https://youtu.be/G08yQid5ylQ
📌 የባንክ ሂሳብን ከዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ጋር የማገናኛ መመሪያ

​የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ባወጣው አዲስ መመሪያ መሰረት፣ ሁሉም የባንክ ደንበኛ መረጃውን ከዲጂታል መታወቂያው ጋር ማጣመር (Harmonization) ይኖርበታል።

​1. ምን ምን ያስፈልጋል?

​የፋይዳ ቁጥር፦ በመታወቂያዎ ላይ ያለው ባለ 16 አኃዝ ቁጥር።

​የባንክ ቁጥር፦ ሊያገናኙት የፈለጉት የባንክ ሂሳብ ቁጥር።

​ስልክ ቁጥር፦ ባንክ ውስጥ የሰጡት እና መታወቂያ ሲያወጡ የተመዘገበው ስልክ።

​2. እንዴት ማገናኘት ይቻላል? (3 ቀላል ደረጃዎች)

​ባንክዎን ይምረጡ፦ ከታች ካሉት የባንክ ሊንኮች ውስጥ የእርስዎን ባንክ ይጫኑ።

​መረጃ ይሙሉ፦ በሚመጣው ገጽ ላይ የፋይዳ ቁጥርዎን እና የባንክ ቁጥርዎን በትክክል ያስገቡ።

​የማረጋገጫ ኮድ (OTP)፦ በስልክዎ በቴክስት የሚላክልዎትን ምስጢር ቁጥር ያስገቡና ያጠናቅቁ።

3. በዝርዝሩ ውስጥ ያሉ ዋና ዋና ባንኮች ሊንኮች፦

አቢሲኒያ ባንክ: https://cs.bankofabyssinia.com/fayda_connect

አዋሽ ባንክ : https://fayda.awashbank.com

የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ: https://my.coopbankoromiasc.com/harmonization

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡ https://cbefayda.cbe.com.et/

ኦሮሚያ ባንክ ፡ https://obfayda.oromiabank.com/

ወጋገን ባንክ : https://fayda.wegagenbanksc.com.et/harmonization

ንብ ባንክ፡ https://fayda.nibbank.com.et/

ፀሀይ ባንክ፡https://fayda.tsehaybank.com.et/FAYDA/home

ስንቄ ባንክ : https://fayda.siinqeebank.com:7443

ዘምዘም ባንክ : https://fayda.zamzambank.com.et

አማራ ባንክ : https://fayda.amharabank.com.et

ማሳሰቢያ፦ ሲስተሙ ከተጨናነቀ ደጋግመው ይሞክሩ። መረጃው የተገኘው ከዲጂታል መታወቂያ መስሪያ ቤት ኦፊሻል ገጽ ነው።
#Grade12th_National_Exam_2018
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና የሚዘጋጅባቸው የትምህርት አይነቶች እና የክፍል ደረጃዎች ይፋ ሆነዋል።

ፈተና የሚሰጥባቸው የትምህርት ዓይነቶች፦

በተፈጥሮ ሳይንስ
እንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ እና ፊዝክስ

በማኅበራዊ ሳይንስ
እንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ታሪክ፣ ጂኦግራፊ እና ኢኮኖሚክስ

የመልቀቂያ ፈተናው በየትምህርት አይነቱ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉትን ሁሉንም ምዕራፎች የሚሸፍን ይሆናል።

የዝግጅት አግባቡ 9ኛ ክፍል ላይ የቀድሞው እና የአዲሱ ስርዓተ ትምህርቶች የጋራ ይዘት (Common Contents) ላይ ትኩረት የሚያደርግ ሲሆን፤ ከ10ኛ እስከ 12ኛ ከፍል ያለው በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ላይ የተመሠረተ ይሆናል።

የኢኮኖሚክስ የትምህርት አይነት ግን በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሠረት ሆኖ ከ10ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን የሚሸፍን  ይሆናል።