Forwarded from Esdros ICT
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሂደቱን በይበልጥ ለማዘመን ከመደበኛ ትምህርት ጎንለጎን በኢ-ለርኒግ መተግበሪያ ሂደት ማስተማሩን አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ በዚህም ተማሪዎች ክረምትን በቤታቸው በሚያሳልፉበት ወቅት አጋዥ ይሆናቸው ዘንድ 📕የፓይተን ፕሮግራሚንግ ቲቶሪያል፣📖ውዳሴ ማርያም ከዘወትር ፀሎት እስከ መልከአ እየሱስ ከነምልክቱ በግዕዝ ንባብ በድምጽ እና በፒዲኤፍ፣🔬የተለያዩ የስነ-ህይወት ትምህርት መማሪያ ቪዲዮዎችን እና 👉 የእንግሊዘኛ ንግግር መማሪያ በቪዲዮ እና በፒዲኤፍ ብሎም የተማሩትን ትምህርት በምን ያህል መልኩ ተረድተዋል የሚለውን ለመፈተሽ ✅ የሙከራ ፈተናዎችን በኢ-ለርኒግ በኩል ማግኘት እንዲችሉ ተዘጋጅቷል፡፡ 📌በተጨማሪም ለ2015ዓ.ም ቅድመ ዝግጅት በሁሉም የክፍል ደረጃ መጽሀፍቶች ይገኛሉ፡፡
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ይህንን የቴሌግም ቦት ይክፈቱ @abg_lab_test_bot
በመቀጠልም /start ብለው ያስገቡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ይህንን የቴሌግም ቦት ይክፈቱ @abg_lab_test_bot
በመቀጠልም /start ብለው ያስገቡ
Forwarded from አሸናፊ ሰውነት
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Woldemariam Zegeye
Telegram
@ABG 2015 G1 aware
@ABG 2015 aware branch grade1
ውድ ወላጆች እንደምን አላችሁ? ከአዋሬ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ።
አስቸኳይ ማስታወቂያ
ሰኞ መስከረም /16/2015 ዓ.ም በግልም ሆነ በመንግስትም ት/ቤቶች በመንገድ መጨናነቅ ምክንያት ትምህርት ዝግ ነው። አ.አ ትምህርት ቢሮ
ሰኞ መስከረም /16/2015 ዓ.ም በግልም ሆነ በመንግስትም ት/ቤቶች በመንገድ መጨናነቅ ምክንያት ትምህርት ዝግ ነው። አ.አ ትምህርት ቢሮ
በ16/01/2015 ዓ.ም ከደመራ በዓል ጋር በተያያዘ መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ዝግ ስለሚሆኑ ት/ቤት ዝግ መሆኑን እንገልፃለን።
አቡነ ጎርጎርዮስ ት/ ቤት
አቡነ ጎርጎርዮስ ት/ ቤት
የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች በሙሉ
ዓርብ ማለትም በቀን 20/01/2015 ዓ/ም ከሰአት ብኃላ በኤሬቻ በአል ምክንያት የመማር ማሳተማር ሂደቱ ዝግ መሆኑ እንገልጻለን
ዓርብ ማለትም በቀን 20/01/2015 ዓ/ም ከሰአት ብኃላ በኤሬቻ በአል ምክንያት የመማር ማሳተማር ሂደቱ ዝግ መሆኑ እንገልጻለን