Abune gorgorios school nursery_ukg
3.67K subscribers
186 photos
29 videos
126 files
12 links
Download Telegram
ጤና ይስጥልን ውድ ወላጆች እንዴት ሰነበታችሁ? ከአዋሬ ወደ 22 የተዛወራችሁ እና የዩኬጂ ተማሪዎችን የምታስመዘግቡ ወላጆች ከዚህ በታች በተላከው የባንክ ቁጥር የተጠቀሰውን ብር አስገብታችሁ ደረሰኙን 22 ቅርንጫፍ ት/ቤት ይዛችሁ በመሄድ እስከ ነገ ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ በአክብሮት እንጠይቃለን።
Forwarded from Aware KG
ACC.NO.docx
8.2 KB
Share
Forwarded from Esdros ICT
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሂደቱን በይበልጥ ለማዘመን ከመደበኛ ትምህርት ጎንለጎን በኢ-ለርኒግ መተግበሪያ ሂደት ማስተማሩን አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ በዚህም ተማሪዎች ክረምትን በቤታቸው በሚያሳልፉበት ወቅት አጋዥ ይሆናቸው ዘንድ 📕የፓይተን ፕሮግራሚንግ ቲቶሪያል፣📖ውዳሴ ማርያም ከዘወትር ፀሎት እስከ መልከአ እየሱስ ከነምልክቱ በግዕዝ ንባብ በድምጽ እና በፒዲኤፍ፣🔬የተለያዩ የስነ-ህይወት ትምህርት መማሪያ ቪዲዮዎችን እና 👉 የእንግሊዘኛ ንግግር መማሪያ በቪዲዮ እና በፒዲኤፍ ብሎም የተማሩትን ትምህርት በምን ያህል መልኩ ተረድተዋል የሚለውን ለመፈተሽ የሙከራ ፈተናዎችን በኢ-ለርኒግ በኩል ማግኘት እንዲችሉ ተዘጋጅቷል፡፡ 📌በተጨማሪም ለ2015ዓ.ም ቅድመ ዝግጅት በሁሉም የክፍል ደረጃ መጽሀፍቶች ይገኛሉ፡፡
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ይህንን የቴሌግም ቦት ይክፈቱ @abg_lab_test_bot
በመቀጠልም /start ብለው ያስገቡ
22 ቅርንጫፍ ት/ ቤት
Forwarded from አሸናፊ ሰውነት
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ውድ ወላጆች እንደምን አላችሁ? ከአዋሬ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ።
አስቸኳይ ማስታወቂያ
ሰኞ መስከረም /16/2015 ዓ.ም በግልም ሆነ በመንግስትም ት/ቤቶች በመንገድ መጨናነቅ ምክንያት ትምህርት ዝግ ነው። አ.አ ትምህርት ቢሮ
በ16/01/2015 ዓ.ም ከደመራ በዓል ጋር በተያያዘ መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ዝግ  ስለሚሆኑ ት/ቤት ዝግ መሆኑን እንገልፃለን።
አቡነ ጎርጎርዮስ ት/ ቤት
የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች በሙሉ

ዓርብ ማለትም በቀን 20/01/2015 ዓ/ም ከሰአት ብኃላ በኤሬቻ በአል ምክንያት የመማር ማሳተማር ሂደቱ ዝግ መሆኑ እንገልጻለን
Forwarded from Meskerem Demissie
Forwarded from Esdros ICT