ተ.ቁ የምዝገባ ጊዜ (ቀን) ጠዋት ከሰዓት
1 ማክስኞ 12/11/204 ዓ.ም 2፡00-6፡00 7፡00-10፡30
2 ረቡዕ13/11/2014 ዓ.ም 2፡00-6፡00 7፡00-10፡30
3 ሐሙስ14/11/2014 ዓ.ም 2፡00-6፡00 7፡00-10፡30
4 ዓርብ 15/11/2014 ዓ.ም 2፡00-6፡00 7፡00-10፡30
1 ማክስኞ 12/11/204 ዓ.ም 2፡00-6፡00 7፡00-10፡30
2 ረቡዕ13/11/2014 ዓ.ም 2፡00-6፡00 7፡00-10፡30
3 ሐሙስ14/11/2014 ዓ.ም 2፡00-6፡00 7፡00-10፡30
4 ዓርብ 15/11/2014 ዓ.ም 2፡00-6፡00 7፡00-10፡30
ማሳሰቢያ ፡- ከላይ ከተጠቀሰው ቀን ውጪ የምዝገባ ጥያቄዎችን የማናስተናግድ ስለሆነ ወላጆች ልጆዎትን በተባለው ቀን ብቻ እንዲያስመዘግቡ እናሳስባለን፡፡22 ቅርንጫፍ
የ2015 ዓ.ም የ22 ቅርንጫፍ ክፍያን ይመለከታል
ተ.ቁ መመዝገቢያ ክፍያ የመስከረምወርዊ ክፍያ ድምር የተርም ክፍያ
ኤል ኬጅ 650.00 2,600.00 3250 7800.00
ዩኬጅ 650.00 2,600.00 3250 7800.00
የአባይ ባንክ 184111725286911
ተ.ቁ መመዝገቢያ ክፍያ የመስከረምወርዊ ክፍያ ድምር የተርም ክፍያ
ኤል ኬጅ 650.00 2,600.00 3250 7800.00
ዩኬጅ 650.00 2,600.00 3250 7800.00
የአባይ ባንክ 184111725286911
ጤና ይስጥልን ውድ ወላጆች እንዴት ሰነበታችሁ? ከአዋሬ ወደ 22 የተዛወራችሁ እና የዩኬጂ ተማሪዎችን የምታስመዘግቡ ወላጆች ከዚህ በታች በተላከው የባንክ ቁጥር የተጠቀሰውን ብር አስገብታችሁ ደረሰኙን 22 ቅርንጫፍ ት/ቤት ይዛችሁ በመሄድ እስከ ነገ ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ በአክብሮት እንጠይቃለን።
Forwarded from Esdros ICT
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሂደቱን በይበልጥ ለማዘመን ከመደበኛ ትምህርት ጎንለጎን በኢ-ለርኒግ መተግበሪያ ሂደት ማስተማሩን አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ በዚህም ተማሪዎች ክረምትን በቤታቸው በሚያሳልፉበት ወቅት አጋዥ ይሆናቸው ዘንድ 📕የፓይተን ፕሮግራሚንግ ቲቶሪያል፣📖ውዳሴ ማርያም ከዘወትር ፀሎት እስከ መልከአ እየሱስ ከነምልክቱ በግዕዝ ንባብ በድምጽ እና በፒዲኤፍ፣🔬የተለያዩ የስነ-ህይወት ትምህርት መማሪያ ቪዲዮዎችን እና 👉 የእንግሊዘኛ ንግግር መማሪያ በቪዲዮ እና በፒዲኤፍ ብሎም የተማሩትን ትምህርት በምን ያህል መልኩ ተረድተዋል የሚለውን ለመፈተሽ ✅ የሙከራ ፈተናዎችን በኢ-ለርኒግ በኩል ማግኘት እንዲችሉ ተዘጋጅቷል፡፡ 📌በተጨማሪም ለ2015ዓ.ም ቅድመ ዝግጅት በሁሉም የክፍል ደረጃ መጽሀፍቶች ይገኛሉ፡፡
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ይህንን የቴሌግም ቦት ይክፈቱ @abg_lab_test_bot
በመቀጠልም /start ብለው ያስገቡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ይህንን የቴሌግም ቦት ይክፈቱ @abg_lab_test_bot
በመቀጠልም /start ብለው ያስገቡ
Forwarded from አሸናፊ ሰውነት
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Woldemariam Zegeye
Telegram
@ABG 2015 G1 aware
@ABG 2015 aware branch grade1
ውድ ወላጆች እንደምን አላችሁ? ከአዋሬ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ።
አስቸኳይ ማስታወቂያ
ሰኞ መስከረም /16/2015 ዓ.ም በግልም ሆነ በመንግስትም ት/ቤቶች በመንገድ መጨናነቅ ምክንያት ትምህርት ዝግ ነው። አ.አ ትምህርት ቢሮ
ሰኞ መስከረም /16/2015 ዓ.ም በግልም ሆነ በመንግስትም ት/ቤቶች በመንገድ መጨናነቅ ምክንያት ትምህርት ዝግ ነው። አ.አ ትምህርት ቢሮ