በመሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ ቤቴል የዓለም ብርሃን አጥቢያ ዋናው ቻናል
549 subscribers
2.57K photos
207 videos
322 files
99 links
Download Telegram
Forwarded from Yeabsira Tamirat
ለታዳጊዎች እና ለወጣቶች በሙሉ
በድጋሚ ማስታወሻ 📝

🕰ነገ ማክሰኞ ፣ ከምሽቱ 3፡00 ይጀምራል
🧎‍♀️🧎 የአዳር ፀሎት


ሁላችሁም በመምጣት
- እንደ ግል ፣
- እንደ ትውልድ ፣
- እንደ ህብረት እና እንደ ቤተክርስቲያን
የእግዚአብሔርን ፊት እንፈልግ ፡፡
ሠላም ለእናንተ ይሁን ቅዱሳን በዕረቡ የትምህርት ጊዜአችን የነህምያ መጽሐፍ በመማር ላይ እንደሚንገኝ ይታወሳል ። ይሁንና ነገ በጋቤማ የተዘጋጀው ኘሮግራም ቀኑን በሙሉ በመሆኑ ተመልሶም ለማምጣት ብዙዎች ያቸግራል ብለን ስላሰብን የሚቀጥለው ሳምንት እንቀጥላለን። መረጃው ስለ ዘገየ ይቅርታ እንጠይቃለን🙏🙏
1
ሠላም ለእናንተ ይሁን በመድረክ ዘርፍ የተዘጋጀ የግማሽ ቀን ስልጠና ነገ ከ8:30-11:30 ለ
        በተለያዩ መድረክ ላይ በስብከት
        በዝማሬ
        አምልኮ በመምራት
        ፀሎት በመምራት
       በማስተባበር ለሚናገለግል ሁሉ የሚመለከተን ስለሆነ በመገኘት እንዲንሰለጥ በጌታ ፍቅር በጥብቅ እናሳስባለን🙏🙏። መድረክ ዘርፍ
2
በተከታታይ የእሮብ ሳምንታቶች
በነህሚያ መጽሐፍ መሰረት
ከ ሚያዝያ 21፣ 2018 ዓ.ም ጀምሮ
ስለ መንፈሳዊ ተሃድሶ እንማራለን። 📖

🕛 ሰዓት፦ ከ 12:00 ጀምሮ

🙌 ተጋባዥ አገልጋይ፦ መጋቢ ጌትዬ

የቤተክርስቲያናችን ቅዱሳን ሁላችሁም በቤተክርስቲያን በመገኘት እንድትማሩ በጌታ ፍቅር እንጋብዛለን። ❤️🙏

የትምህርት ክፍል
ነገ ዕረቡ የነህምያ ትምህርታች ይቀጥላል ተገኝተን እንዲንጠቀም ጥሪአችን ነው። ተባረኩ🙏🙏
🌟 በመሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ ቤቴል የዓለም ብርሃን አጥቢያ 🌟

📖 “ለፍቅርና ለመልካምም ሥራ እንድንነቃቃ እርስ በርሳችን እንተያይ ዕብ 10፤24” 📖

🤝 የቤቴል ንዑስ እረኝነት እና የጀሞ ደብረአባይ ንዑስ እረኝነት የአንድነት እና የህብረት ቀን 🤝


📅 ግንቦት 30፤2018ዓ.ም
ሰዓት - የእሁድ የቤተክርስቲያን ፕሮግራም በኋላ

🚨 መቅረት አይፈቀድም!!! 🚨
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይገባዋል
ሰኔ 7፣ ከ9:00 ጀምሮ
በካቦድ መዘምራን የተዘጋጀ የመዝሙር ኮንሰርት