E-Clearance Training For Tax Payer 13092018.pptx
1.4 MB
የE-Clearance አገልግሎት አጠያየቅ የስልጠና ማኑዋል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የE-Clearance አገልግሎት አጠያየቅ የስልጠና Video
ቀን 13/08/2018 ዓ ም
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በዛሬዉ ቀን ለግብር ከፋዮች በኢ-ከሊራንስ ላይ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ በኢ ክሊራንስ ላይ ስልጠናዉን የሰጡት የመረጃ ቴክኖሎጂ አስተዳደር ድጋፍ ሰጪ ቡድን አስተባባሪ የሆኑት አቶ ትዕዛዙ መንገሻ ሲሆኑ በዚሁ ወቅት ግብር ከፋዩ ይህንን ቴክኖሎጂ በአግባቡ በመጠቀም ካለበት ሆኖ ክሊራንሱን መጨረስ እንደሚችልና ጊዜዉን መቆጠብ እንደሚገባ አስገንዝቧል፡፡
በሌላ በኩል ለግብር ከፋዮች በስነ ምግባርና ፀረ ሙስና መከታተያ የስራ ሂደት አስተባባሪ አቶ ገበየሁ አካለወልድ ግብር ከፋዩ ሊኖረዉና ሊከተለዉ ስለሚገባ ስነምግባር እንዲሁም መብትና ግዴታ አጭር ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡
በመድረኩም ከሰልጣኞች የተለያዩ ጥያቄዎች የተነሱ ሲሆን ምላሽም ተሰጥቶባቸዋል፡፡ ስልጠናዉ አስፈላጊ እና ወቅቱን የጠበቀ በመሆኑ ለስራቸዉ በጣም ጠቃሚ እንደሆነ ሰልጣኞቹ በሰጡት አስተያየት ገልጸዋል፡፡
የላቀ ገቢ አሰባሰብ ለአዲስ አበባ ብልጽግና!