ትኩረት ሁሉ ወደ ኢየሱስ ✝️
286 subscribers
_መዝሙረ ዳዊት 39:7
"አሁንስ ተስፋዬ ማን ነው ? እግዚአብሔር አይደለምን ? ትዕግሥቴም ከአንተ ዘንድ ነው ።"

ትኩረታችሁን ወደ ኢየሱስ አድርጉ እርሱ ለመኖር አቅም ይሆናልና!

ትኩረታችን በህይወታችን ላይ ትልቅ አቅም አለው ምክንያቱም እኛ ያለነው ትኩረታችን ጋር ስለሆነ።
ለጥያቄ @msalewoch
@lifewithchristjesus
If you have Telegram, you can view and join
ትኩረት ሁሉ ወደ ኢየሱስ ✝️ right away.