ቀንዲል ኪነ-ጥበብ
48 members, 8 online
አላማችን፦ በሀገራችን ውስጥ በሚከናወኑ የኪነ ጥበብ ስራዎች ላይ መሳተፍ እና ወደፊትም የራሳችንን አሻራ ማስቀመጥ። ወደፊት በሀገራችን ብሎም በአለም ላይ አንቱ የተባሉ የኪነ ጥበብ ባለሞያዎችን ማፍራት።

ተልዕኮ፦ በማያቋርጥ እና ተከታታይነት ባለው የኑሮ እንቅስቃሴ ውስጥ ለማህበረሰቡ ባህሉን,አኗኗሩን,ታሪኩን እና እሴቱን ጠብቆ ለትውልድ እንዲያስተላልፍ በኪነ ጥበብ አማካኝነት ማገዝ ነው
@artisa5
If you have Telegram, you can view and join
ቀንዲል ኪነ-ጥበብ right away.