Download
@T.E.R.M pp
34 subscribers
#ጥሩ ሕይወትን❤ ለመምራት የሚረዱ10 መርሆች✅
🖤ሰውን አትጥላ፤ ልብህን ንፁህ አድርግ።
💚አትጨነቅ፤ በፈጣሪ ተመካ።
💖ቀለል ያለ ኑሮ ኑር።
😊ባለህ ነገር ተደሰት፤
👏በተሰጠህ ነገር አመስጋኝ ሁን።
🤝ብዙ በሰጠህ ቁጥር ብዙ ታገኛለህ።
😁ፈገግታ አብዛ፤ ፈገግታ ቶሎ አያስረጅም
❤️በፍቅር ኑር፤ ለፈጣሪህ ብለህ ውደድ።
🙏መፀለይ አትርሳ
✅እውቀትህን ለሌሎች አካፍል
@TERMpp
View in Telegram
Preview channel
If you have
Telegram
, you can view and join
@T.E.R.M pp
right away.