Download
✍️ግጥም❤️እድል ተምሳሌት
87 subscribers
#እኔ ና አንተ ማለት
በህይወት ስንክሳር ጭጋጉን ያለፍን
እንደተያያዝን በፈተና ጊዜ ፅልመት የለበስን
እጅግ ምንዋደድ ከቃላቶች በላይ በፍቅር ሰገነት
ለሰው የማንታይ ስውር ኮከቦች ነን እኔ እና አንተ ማለት💖
እንደነዚህ አይነት ጣፋጭ ናመሳጭ እንዲሁም አስተማሪ ቪዲዮ,ግጥሞች ና ፎቶዎች በዚ ቻናል ያገኛሉ። ይቀላቀሉን join
@Afkarih
ሀሳብአስተያየት ካሎት@YneMenor
View in Telegram
Preview channel
If you have
Telegram
, you can view and join
✍️ግጥም❤️እድል ተምሳሌት
right away.