💥Iʙɴᴜ Sᴇɪᴅ/ ኢብኑ ሰዒድ
1.4K subscribers
117 photos
24 videos
1 file
218 links
ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦
1) ከቁርኣን፣
2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ]
3) ከታማኝ ዑለማዎችና
4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል።

ማንኛውም አስተያየት ሲኖራችሁ @IBNU_SEID ላይ አስፍሩት።
ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙን።
ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!

T.me/ibnu_seiid
Download Telegram
ከጀናዛ ማጠቢያ‼️

ክፍል  አንድ ( 1 )
ተከታታይ..
     ከለሊቱ ስምንት ሰአት አካባቢ የቤቴ በር በሀይል ተንኳኳ ። ከእንቅልፌ ባንኜ ተነሳሁ ። በቀስታ ወደ በሩ ተጠጋሁና ከፈትኩ ። በር ላይ አንድ ወጣት ቆሟል አጎቱ ነበር የሞቱት። ቶሎ መቀበር እንዳለበት ሀኪም ስለነገራቸው ተያይዘን ወደ ቤት አመራን።
   ........ጀናዛውን ማጠብ ጀመርኩ በመሀል ግን የሚያስደነግጥ ሁኔታ ተፈጠረ የሰውነት ከለሩ መቀያየር ጀመረ። ፊቱ ጠቆረ አካሉ ከሰለ ። እንደምንም አጥበን ጨረስን። ወደመቃብር ስፍራም ይዘነው ሄድን ። የተቆፈረው ቀብር ውስጥ ገባሁ መሬቱን ጠራረኩና አፀዳሁት የለህዱንም ስፋት ሞከርኩት። ወደ ውስጥ ጀናዛውን አስገባነው ምድር ሰውነቱን እንደነካው ከመሬት ስር ትልቅ ትል ወጣና ሰውነቱ ላይ ተለጠፈ አስወገድኩት ሆኖም ግን  ሌላ ከመጀመርያው የተለቀ እባብ የመሰለ ትል ሰውነቱ ላይ ተጠመጠመ ።  ነገሩ ከአቅማችን በላይ ሆነና ትተነው ከቀብር ወጣን ።
   ሰላትን ወቅቱን ጠብቆ እንደማይሰግድ ከአንድ ዘመዱ ተነገረኝ ።

  ሙሰልሰል ስትመለከቱ ሰላት የሚያመልጣችሁ፣
ኳስ እየተጫወታችሁ ሰላት የሚያልፋችሁ  ሰዎች ሆይ !!! ስሙ
  ይህን አይነት አሟሟት ነው የምትሹት? !
           በአላህ እምላለሁ ባጠፋሀቸው ጊዜያት የምትቆጭበት ቀን ይመጣል ።
ዱንያን ለቀህ ከመውጣትህ በፊት ለኸይር ነገር ተቻኮል‼️

ክፍል ሁለት ይቀጥላል..
JOIN & SHARE
👇👇👇👇👇
T.me/ibnu_seiid
T.me/ibnu_seiid
በአሁን ጊዜ ዱንያ ከብዳለች ❗️
ዙልሟ በዝቷል ❗️
አየሯ ለሙዕሚኖች ይጨንቃል ❗️
ፈሳዶች ከመጠን በላይ እየተስፋፉ ነው ❗️
ቀናቶች ይሮጣሉ ሰው ለሰው ራህማ ጠፍቷል ‼️
.
.
መጨረሻዎቹ ላይ ነን ‼️

T.me/ibnu_seiid
እንባዎችም ጸሎቶች ናቸው..

እኛ መናገር በማንችልበት ጊዜ ወደ አላህ ይጓዛሉ..
የኔ ጌታ
ሁሉ በእጅህ
ሁሉ በደጅህ ነዉና
ሁሉን ነገር ላንተው ትተናል።

አንተው አግራው፣ አንተው አብጀው፣ አንተው ከዉነው።🤲

@ibnu_seiid
#ሓፊዘል_ቁርኣን

የሐፊዘል ቁርኣን ደረጃው‼️

1  መስካሪ ይሆንለታል...
ቁርአን የውመል ቂያማ ለባልደረባው መስካሪ ሆኖ ይመጣል 👉ነብዩ  ሰ ዐ ወ

2 ከፍ ያደርገዋል..
ቅራ አንብብ ዱኒያ ላይ ታነብ እንደነበረው ጀነት ውስጥ ያንተ ደረጃ በምትቀራው አንቀፅ ነው ይባላል  👉ነብዩ ሰ ዐ ወ

3 ጓደኝነት..
ቁርአንን አሳምሮ የሚቀራ ሰው ከተከበሩ መላኢካዎች ጋር ነው 👉ነብዩ ሰ ዐ ወ

4 በላጭነት...
ከናንተ በላጩ ቁርኣንን ተምሮ ያስተማረ ነው 👉ነብዩ ሰ ዐ ወ

5  ቤተሰብነት...
የቁርአን ቤተሰቦች  የአሏህ ልዩ ቤተሰቦች ናቸው 👉ነብዩ ሰ ዐ ወ

አሏህ ትክክለኛ ሀፊዘል ቁርአን ያድርገን🤲
በቁርአን ከሚሰሩት ያድርገን🤲
ሀፊዞችን ከሚያከብሩት ያድርገን🤲

JOIN  &  SHARE
T.me/ibnu_seiid
T.me/ibnu_seiid

     "የሰዎች ዕይታ የሚያርፍበት ፊትህን ከምታስውበው በላይ...
  👉  የአላህ ዕይታ የሚያርፍበት ቀልብህን ልታስውበው ይገባሃል።"❗️
      
@ibnu_seiid
ከጀናዛ ማጠቢያ ክፍል

ክፍል ሁለት(2)

          ቀኑ ጁሙአ ከአስር ሰላት በኋላ ነበር አንዲት እናት ከቤተሰቧ ጋር ሆና የልጇን ጀናዛ ይዛ ወደ ማጠቢያው ስፍራ መጣች። ጀናዛዋን እንዳጥብላት ጠየቀችኝ በማጠቢያ አልጋ ላይ ቀስ ብለን አስተኛናት። ልብሷን አውልቄ አውራዋን ሸፍኜ ማጠብ ጀመርኩ ውዱእ አደረኩላትና ትጥበት ለመጀመር ውሀ አቀረብኩ።
    በፍጥነት የጀናዛዋ የሰውነት ቅርፅ  መቀያየር ጀመረ አካሏ ተገለባበጠ። በድንጋጤ ውስጤ ተረበሸ ወደ እናቷ ሄጄ ከመሞቷ በፊት ምን ስትሰራ እንደነበር ጠየኳት
     ከሰአታት በፊት ሙዚቃ እየሰማች
     በመደነስ ላይ እንደነበረች ነገረችኝ

አላህም ስትደንስ በነበረበት ሁኔታ ሰውነቷን ገለበጠው።

ከሞት የበለጠ ምን መካሪ አለ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ።

አሚን 🤲

ክፍል ሶስት ይቀጥላል...

share and join

👇👇👇👇👇👇👇👇
T.me/ibnu_seiid
T.me/ibnu_seiid
ሀቢቢ❗️

ደስታ ትፈልጋለክ
ሀሳብ አስጨንቆኋል
ሰላም    ርቆካል

ና ወደ ቁር_ኣን‼️‼️‼️
ፈጅር ... ሰላት 
⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡ 
   ፈጅር ....     
ለፊትህ ብርሐን ፣
  ለልብህ እረፍት  ፣ 

ለነፍስህ መርጊያ ናት ! 

@Ibnu_seiid
አንተ የረሳኸውን ዱዓ
አስታውሶ የሚስጥ አምላክ አላህ‼️

አልሃምዱሊላህ‼️

@ibnu_seiid
ርቀቱ በሰማይና በምድር መካከል ቢሆን እንኳን

አላህ ሁለት ነፍሳት እንዲገናኙ ከፈለገ፡
                 ይገናኛሉ ።

@ibnu_seiid
Audio
#የጁሙዓ _ኹጥባ

የደስታ_ሰበቦች

በኡስታዝ ዶ.ር ሚስባህ ሳኒ

ደስ የሚል ኹጥባ ከውብ ድምፅ/ቲላዋ ጋር
ዲምፁ መጨረሻ በሶላት  ላይ ...

ሀይሌ ጋርመን ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ መስጂድ

JOIN & SHARE
T.me/ibnu_seiid
T.me/ibnu_seiid
ከጀናዛ ማጠቢያ ክፍል  

ክፍል 3

       የወጣቱን ጀናዛ ሳጥብ ባጋጠመኝ አስደንጋጭ ክስተት ምክንያት ወደራሴ ለመመለስ ረጅም ጊዜ ፈጅቶብኛል ። ጀናዛን ባየሁ ቁጥር መደንገጥና መሸበር ጀምሬያለሁ። ከስድስት አመት በፊት የተፈጠረ ታሪክ ነው።
ኑ ተከተሉኝ ታሪኩን ላውጋችሁ ለሚገሰፅ ሰው ትምህርት ነውና።
        ወደ ጀናዛ ማጠቢያው ስፍራ ገባሁ በማጠቢያ እንጨት ላይ ተንጋሎ የተኛ ረጅም ቀይ ሩሑ ስትወጣ መልኩ ቢጫ የሆነ ሰው  ይታየኛል። አብዱረህማን የተባለ ሊያግዘኝ ፈቃደኛ የሆነ ወጣት ከጎኔ አለ። ሲድርና ካፋርን አዘጋጀን ። የሞቀ ውሀ በባልዲ ቀዳን ። አብዱረህማን ሲመጣ ከኔ ዘግይቶ ስለነበር እንደመጣ ሽንት ቤት ገባ ጀናዛውን አላየውም ነበር።
" ይህ ሰው አፍሪካዊ ይመስላል የምን ሀገር ሰው ነው?" በማለት ጠየቀኝ።
ከደቂቃ በፊት ወደተመለከትኩት ጀናዛ ፊቴን አዞርኩ ሰውነቱ እንደፂሙ ጠቁሯል። ደነገጥን እንደምንም ነፍሳችንን ተቆጣጥረን ማጠብ እንዳለብን ተነጋገርን። ...... አጥበን ልክ እንደጨረስን በህይወቴ አይቻቸው የማላውቃቸው ትላትሎች ከሰውነቱ መውጣት ጀመሩ አካሉ በትላትሎች ተሸፈነ። ድንጋጤያችን ጨመረ ውስጣችን ተሸበረ በፍጥነት ከፍነን ለቀብር አዘጋጀነውና ከክፍል ወጣን።
  ይዘውት ከመጡት ሰዎች መካከል አንዱን ነጠል አድርገን
" ከመሞቱ በፊት ምን አይነት ሰው ነበር?" በማለት ጠየቅነው 
አላህ የከለከለውን ድንበር የሚጥስ ሰው እንደነበር ነገረን ።
  【ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን】

ክፍል 4 ይቀጥላል.....

share and join
👇👇👇👇👇👇👇👇

http://T.me/ibnu_seiid
http://T.me/ibnu_seiid
በልብህ ውስጥ የምትደብቀው በአይንህ ውስጥ ይነበባል

ግን ሁሉም አይን አያይም

@ibnu_seiid
ህይወትን ለማሸነፍ በምታደርገው ትግል
ብዙ በቃኝ የሚያስብሉ ፈተናዎች ይገጥሙሀል
በዛን ጊዜ ታዳ ፅናት ሶብር ሊኖርህ ይገባል።

ሰባሀል ኸይር..

@ibnu_seiid
ሁሌም ቢሆን በመልካም ስነምግባር ላይ በርታ
ትንሽም ቢሆን አትናቅ.
በየትኛው ስራህ ጀነት እንደምትገባ አታቅም.
የተጠማን ውሻ ውሃ አጠጥታ ጀነት የገባቺውን ዝሙተኛ ታሪክ አስታውስ ።
እዚህች ዱንያ ላይ ሁሉም ሰው
በህይወቱ ውስጥ የሚወደውን ነገር
ያጣ ነው… ብዙ ሲስቅና ሲደሰት እንኳን
ብታየው  በውስጡ የሆነ ነገር ይቀራል‥
⇘ ስላጣው ነገር ባሰበ ቁጥር በህመም
ይሰቃይና ድክም ይላል..

@ibnu_seiid
"" ሁሉም አይኖች በራፋህ ""