ሒጃብ ነው ውበቴ
11.2K subscribers
1.54K photos
437 videos
118 files
2.92K links
السلام عليكم وراحمة الله وبركاته

ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በአላህ ፍቃድ
* ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች
* አስተማሪ ታሪኮች
* ዲናዊ ትምርቶች
* ምክሮች
* ደዐዋወች
ይቀርብበታል ኢንሻአላህ
ማንኛውንም አስተያየት ለማድረስ
@Khewlibot

አላህ ዱኒያዬንም አሄራዬንም
እንዲያሳምርልኝ ዱዐ አርጉልኝ
👇👇👇Join
t.me/HijabNewWebta
Download Telegram
ኡኽታዬ

ባሌ በኔ ላይ ሌላ ሴት ያገባብኛል ብለሽ የምትጨነቂውን ያክል አላህን ብትፈሪ ዱኒያ አኼራሽ ባማረልሽ ነበር ...!
T.me/HijabNewWebta
t.me/HijabNewWebta
☀️እህቴ ሆይ እስቲ አንዴ ከሂወትሽ ትንሽን ደቂቃ ቀንሰሽ እህህ ብለሽ ስሚኝ ምናልባት ይጠቅምሽ ይሆናል...

قال الرسول ﷺ: "الحياء شعبة من الإيمان"
💫 ነቢዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ :- "ሀያዕ ( ማፈር ) ከኢማን ቅርንጫፎች ውስጥ ነው "

💫 ውዷ እህቴ ሀያዕ ማድረግ ለሴት ልጅ  ክብር ነው እንደውም ውበቷም ጭምር ነው ።

💫 አንዳንድ እህቶች አሉ አለባበሳቸው፣ አረማመዳቸው፣ አነጋገራቸው ሀታ ካፊሮች የሚሻሏዋቸው አላህን እንፍራ ዛሬ እንደዚ እንድትመፃደቂ እንደዚ እንድትሆኚ የሚያደርጉሽ ነገሮች ሁሉ ያልፋሉ ይጠፋሉ ግና ለሚያልፍ ነገር ለሚጠፋ ነገር ብለን የነገው አኼራችንን የንገው የዘላለማዊ ሂወታችንን አናበላሻት ...

💫 ውዷ እህቴ ዛሬ ባንቺ ንግግር፣ ባንቺ አረማመድ፣ ባንቺ አወራር ተማርከው የሚያሞግሱሽ እና የሚያደንቁሽ ነገ ከእሳት ነገ ከቀብር ጭንቀት አያድኑሽም ካንቺ ቅጣት ቅንጣትን አይጋሩልሽም ሁሉም ነፍሴ ነፍሴ ነው ሚለው ስለዚህ ዛሬ ስሜትሽን ነፍስያሽን አሸንፈሽ ለነገው ሀገርሽ ብትለፊ መልካም ነው።

💫 ወላሂ ይደንቁኛል እነዚያ ኒቃብን ለብሰው፣ ጅልባብን ለብሳ ንግግሯን፣ ሳቋን፣ ከሩቅ የምትሰሟት ያረህማን ቢያንስ ለለበስነው ልብስ ክብር ይኑረን የሰው ልጅ ያው ሰው ነው ምንም አያመጣም ነገር ግን አላህን እንፍራ የለበስነው ልብስ አይደለም ኒቃብ፣ እና ጅልባብ ሀታ ጭንቅላትሽ ግማሽ ላይ ጣል ምታደርጊያት እስከርብ አንቺን  ከመሸፈኑ ባሻገር ኢስላም የሚል ትልቅ ባንዲራን ነው ይዘሽ ምትጓዢው ባንቺ አንዲት ስህተት ጥርሳችው የወለቀለትን፣ ደማቸው የፈሰሰለትን፣ እርቧችው ሆዳቸው ላይ ዲንጋይ ያሰሩለትን የኛ ነቢይ አለይሂሙ ሰላቱ ወሰላም  ይዘውት የመጡትን ዲን ሰሀቦች አጥንታቸውን ከስክሰው ለኛ ያስረከቡትን ዲን ባንቺ ስህተት ታሰድቢዋለሽ ቢላህ አለይኩም እህቶቼ ሁሉም ነገር ያልፋል ይሄዳል ምንም ማንም ሚቀር የለም አላህ ሱብሀነሁ ወተዐላ ሲቀር ስለዚህ ለሚያልፍ ነገር የማያልፍን ድርጊት አትስሪ ይቅርብሽ ዲንሽን አጥብቀሽ ያዢ ዲንሽ ነው ላንቺ የሚሆንሽ ስሜትሽ ነፍሲያሽን አትከተዪ።

💥 አፍወን አረዘምኩት አሁን ላይ የምናየው የምንሰማው ቢፃፍ ቢፃፍ አያልቅም አላህ ሁላችንንም ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን ።
Audio
🔴ፉጡሮችን መፍራት ተዉሂድን ያዳክማል !!
الخوف من المخلوقين يضعف التوحيد ..

الشيخ #عبدالرزاق_البدر حفظه الله
🎉ለ ዕውቀት ፈላጊዎች አስደሳች ዜና!

🗓በአላህ ፈቃድ ለተከታታይ 3 ቀናት ብቻ የሚቆይ የኢጃዛ የመሰናዶ ፕሮግራም―

💡የሚነበቡት እና ኢጃዛ የሚሰጥባቸዉ ኪታቦች፦
📚ሰላሰቱል ኡሱል
📚አል-ቀዋኢድ አል-አረበዓ
📚አርበዒን አነ'ወዊያ
📚ሰፊነቱ ነጃህ

🗞ኢጃዛ የሚሰጡን፦ የተከበሩ ሸይኽ አቡ ሀምዛ አብዱል-ዓዚዝ አህመድ ሲሆኑ―የ ኪታቦችን መትን የሚያነቡልን ደሞ ወንድም አቡ ሰፍያን እና ኡስታዝ አብዱ-ረዛቅ ባጂ ናቸው።

መጂሊሱ የሚጀምርበት ቀን ከዛሬ ማታ ዘውትር ሦስት ሰኣት ጀምሮ እስከ ሰኞ ማታ ድረስ የሚቆይ ይሆናል!

ኢጃዛውን ለማግኘት ተማሪ ሊያሟላዉ የሚገባ መስፈርት

① ኪታቡን በቀጥታ ስርጭት መከታተል፣
② ኪታቡን ሙሉ ለሙሉ አልያም አብዛኛዉም በሚባል ደረጃ መከታተል፣
③ ከደርሱ በኃላ የሚላከዉን ቅጽ መሙላት፣

✏️እዚህ መጁሊስ ላይ ተገኝቶ ኢጃዛን ለማገኘት፤ከዚህ በታች ባሉት አድራሻዎች ሙሉ ስማችሁን እና የምትኖሩበትን ሀገር በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ!

📨 @Jebrtii
📨 @AbuSufyan6580

ፕሮግራሙ የሚሰናዳበት ቻናል፦⇓
t.me/AbuSufiyan_Albenan
Forwarded from حيدر مزمل
🗓 በጉጉት የሚጠበቅ ቀጠሮ‼️

🍂 የአዲስ አበባ እምብርት በሆነችው ሜክሲኮ ጀርመን ግቢ ተባረክ መስጅድ በአይነቱ ልዩ የሆነ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እናንተን ይጠብቃል። 

ተጋባዥ ዳዒዎች: 

1⃣ ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ
2⃣ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
3⃣ ኡስታዝ ሳዳት ከማል



ለሴቶችም በቂ እና ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል። 

🚗 መኪና ይዘው ለሚመጡ በቂ መኪና ማቆሚያ አለ። 

🗓 ቀን: ማክሰኞ ዙልቂዳህ 20 /45  ወይም ግንቦት 20/2016 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ


☎️ ለበለጠ መረጃ  :
+251936650001
                              :
+251921543862
                               :
+251941961928


አዘጋጅ: የሸይኽ  ጃማዕ እና ተባረክ መስጅድ ወጣቶች!

⚠️ ድንገት መምጣት ላልቻሉ በቴሌግራም የቀጥታ ስርጭት ለመከታተል:

https://t.me/nurmesjed

መቅረት አይደልም ማርፈድ ያስቆጫል

https://t.me/nurmesjed
እወድሻለሁ የሚለው ቃላት


የፍቅር መግለጫ ሳይሆን

      የማንኛውም ወንድ

      ተራወሬ ነው።⁴⁴

🥀ጠይብ🥀
ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም

ያልቻል ያስታውስ
አንድ አማኝ ትናንት ሐራም ነው ብሎ ሲከራከርበት የነበረን ጉዳይ ዛሬ ሐላል ነው ብሎ የሚከራከር ከሆነ ኢማኑ አደጋ ላይ ነው ይላሉ ሑዘይፋ ኢብኑ አልየማኒ።

እስቲ ራሳችንን እንገምግም።ከስንት ጠንካራ አቋም ወርደን ነው እዚህ የደረስነው። ስንቱን ነገር በራሣችን ድክመትና ነፍሲያ ሐላል አድርገናል?
=t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
የታል ጌትነቱ?!

ላይ ውስጤ ቢጎዳ ጤናው እየራቀ
ችግር ቢያወይበኝ ልቤ እየዘለቀ
የሚቀመስ ባጣ ቢታጠፍ አንጀቴ
ጎጆ ለኔ ጠፍቶ መንገድ ቢሆን ቤቴ
ልጅ ዘመድ ቢታረዝ ቢራቆትም ኪሴ
የልምዷን አጥታ ብትታወክ ነፍሴ
ሰውማ አላመልክም አልልም ስላሴ!!
በበብቸኛው አምላክ  ትጠበቅ ምላሴ!!!

እንደኔው ተረግዞ በማህፀኗ ኑሮ
ከዚያም የሚወጣ ደምን ተነካክሮ።
ሲጠባ ሲያቀረሽ አልፎ ልጅነቱ
ከሱም ሳይነጠል ሰገራና ሽንቱ
ባህሪው ሆኖ እያለ መብላት መተኛቱ
መገለጫው ሆኖ ፀፀት መዘንጋቱ
የታል ጌትነቱ? !!
የሱ አምላክነቱ?!

( ፍጡርን የምታመልኩ፣ አላህ ይመልሳችሁ)
t.me/Muhammedsirage
t.me/HijabNewWebta
ርብርብ ለጋራ ግብ
~
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

በዚህ የብዙ ሴቶች አለባበስ በተበላሸበት ዘመን ጂልባብ እና ኒቃብ መልበስ እየፈለጉ በችግር ምክንያት ያን ማድረግ ካቃታቸው እህቶች ጎን መቆም ድንቅ ስራ ነው።
ችግሩን ለመቅረፍ የበኩላችንን እንወጣ ዘንድ ይመለከተኛል የሚልን በሙሉ አካታች የሆነ ሰፊ ሀሳብ ይዘንላችሁ መጥተናል። ይህም የጂልባብ እና የኒቃብ ባንክ መክፈት ነው። ስራዉን በሚሰሩ ወይም በሚመለከታቸዉ እህቶች ስም የባንክ አካውንት የተከፈተ ሲሆን  
1. ገንዘብ በማሰባሰብ ኒቃብና ጅልባብ መግዛት፣
2. ቅያሪ ኒቃብና ጅልባብ ኖሯቸዉ መስጠት ለሚፈልጉ እህቶች ያሉበት ሰፈር ድረስ ሄዶ በመቀበል ለተቸገሩ እህቶቻችን ማድረስ ናቸው።

የድርሻችንን እንወጣ። በችግር ምክንያት መልበስ ላልቻሉ እህቶቻችን እንድረስላቸው።

የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ➛ 1000588690486
Hikma and/or Ahlam and/or Muhiba

ለየትኛውም ሀሳብ፣ አስተያየት፣ ጥቆማና ጥያቄ እነዚህን አማራጮች መጠቀም ትችላላቹ።

እህቶች በዚህ👇
@AhluYeWereilua
@nikab_new_wbetea 

ወንድሞች በዚህ👇
@FuadBezu
@red_one1212

ስልክ 0913666695
         0903939033

የቴሌግራም  ቻናላችን👇
t.me/NikabJilbab

የቴሌግራም  ግሩፓችን 👇
t.me/nikab_jilbab_group
ልቦቻችንን ለመጠገን
Muhammed Sirage
ሙሐመድ  ሲራጅ  ሙሐመድ  ኑር

ዱዐ

t.me/Muhammedsirage
ከዚህች አፈር ተፈጥረን በሱዋም ላይ ተራምደን አንድ ቀን ደግሞ ወደሷ እንመለሳለን ማናችንም ከማናችን አንበልጥም ማንም ደግሞ ከማንም አያንስም ለአላህ ባለዉ ፍራቻ ና ባለዉ መልካም ስራዉ ቢሆን እንጂ

@HijabNewWebta
ኡኽታዩ  ለእህትሽ የደስተዋ
ምንጭ እንጂ 
የመከፋቷ ሰበብ አትሁኒ
ከሁሉም በፊት...!
        ~    ~
~ሙስሊሞች ሆይ !ለኢባዳ ወደ መካና መድና ከመጓዛችሁ በፊት ጠንቅቃችሁ ልታዉቁት የሚገባ ነገር ቢኖር የሚከተለዉ እዉነታ ነዉ ፥#ማንኛዉም መልካም ስራ አላህ ዘንድ ተቀባይነት የሚያገኘዉ
# ሁለት መስፈርቶችን ሲያሟላ ነዉ እነርሱም..

⓵ኛ፡መልካም ስራን በሙሉ ከይዩልኝ ከይስሙልኝ በማጥራት ለአላህ ብቻ ብሎ በኢኸላስ መፈፀም

⓶ኛ፡የምንሠራዉ ስራ ነብያችን ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም በሠሩት መልኩ እንድሆን መጣር ይጠበቅብናል። የነዚህን የሁለት መስፈርቶች ማስረጃዉ ፦
فَمَن كَانَ يَرْجُوا۟ لِقَآءَ رَبِّهِۦ فَلْيَعْمَلْ عَمَلًۭا صَٰلِحًۭا وَلَا يُشْرِكْ بِعِبَادَةِ رَبِّهِۦٓ أَحَدًۢا
« ከጌታው ጋር -በሰላም  መገናኘት የፈለገ ሰዉ   ፦መልካም ሥራን ይሥራ፡፡ በጌታውም ማንንም ምንንም አያጋራ (አል ከህፍ፡110)

#አንድ ስራ (ሷሊህ )መልካም ይባል ዘንድ ለአላህ ተብሎና በነብዩ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱና መሠረት መተግበር ይኖረበታል።

~የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም በሐድሳቸዉ አንድህ ብለዋል።

إنما الأعمال بالنيات وإِنما لكل امريء مانوى....
📚رواه البخاري ومسلم
ስራ ተቀባይነት የሚያገኘዉና ደረጃዉም #የሚበላለጠዉ በኒያ -ስራዉን እንድንሠራ ባነሳሳን ፍላጓት -መሠረት ነዉ የሠዉ ልጅም በስራዉ የሚያገኘዉ ልቡ ዉስጥ ባለዉ እቅድና ሀሳብ መሠረት ነዉ።
منقول
https://t.me/HijabNewWebta
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‏﷽
۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝ ﷺ

      
الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ 
🎙ቃሪዕ:ኢብራሒም ኸይረዲን

~https://t.me/HijabNewWebta
ነገን ዛሬ አንፍራ !

ነገን አጨልመን አክፍተን ማሰቡ
በመጪው እጣ ላይ ሐዘን መሰብሰቡ
ዛሬን ያጨልማል ነገን ላያበራ
ነገ የኛ አይደለም የኛን ዛሬ እናውራ
ክፉውን አናስብ ነገን ዛሬ አንፍራ!

https://t.me/Muhammedsirage
አንድ አንድ ነገሮች
ከላይ ስታያቸው በጊዜው ፈተና ይመስሉና
ከጊዜ በኋላ በጥልቀት ስታያቸው ግን ከከባድ
ሙሲባ ሊያድኑህ እንደተከሰቱ ትረዳለህ።

@HijabNewWebta