Al besir Tube
265 subscribers
63 photos
14 videos
2 files
309 links
📡 በቻናሉ ውስጥ 📡

📢 ማራኪ ንግግሮች
📢 አዳዲስ ነገሮች
📢 መዝናኛ
📢 ጥቆማዎች
📢 የትም ያልተዳሰሱ ፅሑፎች እና
📢ሌሎች ትምህርቶችንም ያገኛሉ።
️ 
በ《 Albesir tube 》

Fσ૨ αɳყ CØℳℳ€ɲţ
°°°°°°°°°°°°•••••••°°°°°°°°°°°°°°
          👇🏾
@Albesirtube_bot
Download Telegram
❥::::::የቀልብ ድርቀት::::::::❥

📌የተሠማችሁ እንደሆን ህክምናዋን እንኩ 💉💉📌👇👇

☞ከደጋግ መልካም የአላህ ባሮች ጋር ተቀማመጡ፣

☞ቁርኣንን በማስተንተንና በሕያው ልቦና ያንብቡ፣

☞በፆም ሆድዎን ባዶ ያድርጉ፣

☞ከንጋት በፊት ባለው ሰዓት ወድ አላህ ይዋደቁ፣

☞አንዲት ረከዓም ብትሆን ሌሊት ተነስታችሁ ስገዱ።

@Albesirtube
ሰዎች በሰላሙ ጊዜ እኩል ናቸው ። ጠንካራ እና ድካማቸው የሚለየው ፈተና ባጋጠማቸው ጊዜ ነው ። የሚወዱት ሰው ሞት፣ የሥራ መሰናከል ፣ የገንዘብን ንብረት መጥፋት ፈተና።

ከባድ ሐዘን ህሊናን ሊያስት፣ ስብርብር አድርጎ ቤት ሊያስቀር ይችላል ። ሰው እንደ እምነቱ ጥንካሬ ፈተናንም ይቋቋማል ።
በሕይወት ዘመኔ ሐዘን ምክንያት በአላህ የካዱትንም ጭምር አይቻለሁ ።
ተፈጥሯዊ ነዉና ችግር የደረሰበትን ሰው አትዘን ማለት ይከብዳል ። ያዘነዉንም ሰው በአላህ እንደካደ አድርጎ ከመውቀስና ከማጣጣል በፊት በሱ ቦታ ሆኖ ህመሙን መቅመስ ግድ ይላል ።
የአላህን ዉሳኔ ባልተቃወመ መልኩ ማዘን ሰዉኛ ነው።
ባለቤታቸው ኸዲጃ (ረ.ዐ) እና አጎታቸው አቡጧሊብ የሞቱበት ዘመን 'የሐዘን ዓመት' ተብሎ ይታወቃል ።
ነቢዩ የዕቁብ በልጃቸው ዩሱፍ መጥፋት እጅጉን ነበር ያዘኑት።
' ጭንቀቴንና ሐዘኔን የማሰሙተው ወደ አላህ ብቻ ነው የምናገረው ' ብለዋል ።
ስለርሣቸው ሁኔታ የምትናገረው
ይህች አንቀጽ ደግሞ ረጅም ደቂቃ አስቆመችኝ።
وَتَوَلَّىٰ عَنۡهُمۡ وَقَالَ يَٰٓأَسَفَىٰ عَلَىٰ يُوسُفَ وَٱبۡيَضَّتۡ عَيۡنَاهُ مِنَ ٱلۡحُزۡنِ فَهُوَ كَظِيمٞ

'ከእነሱም ዘወር አለናኣ«በዩሱፍ ላይ ዋ ሐዘኔ!» አለ፡፡ ዓይኖቹም ከሐዘን (ለቅሶ) የተነሳ ነጡ፡፡ እርሱም በትካዜ የተመላ ነው፡፡' (ዩሱፍ ፡84)
የዕቁብ ነቢይ መሆናቸውን ልብ ይሏል
አላህ ሆይ ከሐዘን ባንተ እንጠበቃለን።
ጀሊሉ በደረሰባችሁ ሐዘን ሁሉ የተሻለውን ይካሳችሁ።

@Albesirtube
"በሰለዋት የደመቀ የፍቅር ጁምዐ ይሁንልን
❤️የታመሙት የሚድኑበት
የታሰሩት የሚፈቱበት
ያፈቀሩ የሚዘወጁበት
ሀጃ ያለበት ሁሉ የሚሳካለት
🤲 ጁምዓ ይሁንልን 🤲

አሚንን
አቡ ሰዒድ አል‐ኹድሪይ (ረዐ) እንደዘገቡት የአላህ መልክተኛ [ﷺ] «ከመካከላችሁ አላህ ዘንድ ተወዳጅ የሆነው ማን እንደሆነ ልንገራችሁ?» አሉ።
«የአላህ መልክተኛ ሆይ! አዎን።» አልናቸው፤ የሆነን ሰው ስም ይጠራሉ ብለን ገምተን።
የአላህ መልክተኛ [ﷺ] እንዲህ አሉ: ‐ «ከእናንተ መካከል አላህ ዘንድ ተወዳጅ የሆነ ሰው ሰዎች የወደዱት ሰው ነው።»
ከዚያም የአላህ መልክተኛ [ﷺ] «ከመካከላችሁ አላህ ዘንድ የተጠላ ሰው ማን እንደሆነ ልንገራችሁ?» አሉ።
«የአላህ መልክተኛ ሆይ! አዎን።» አልናቸው፤ የአንድን ሰው ስም ይጠራሉ ብለን እየገመትን።
እርሳቸው ግን «አላህ ዘንድ የተጠላ ሰው ሰዎች የሚጠሉት ሰው ነው።»
ጦበራኒ ዘግበውታል።

@Albesirtube
♻️ የሳቅ ማህደር … ♻️
 
  ╔══━━═══இ═══━━══╗
👁  @Albesirtube 👁
   ╚══━━═══இ═══━━══╝

😂ኡስታዝ ፡ 《ያ ዓምር ! አንድ ሲቀነስ አንድ ዜሮ ነው አይደል ?! 》
😂ትንሹ ዓምር ፡ 《ኧረ ኡስታዝ አንድ ሲቀነሽ አንድማ ዜሮ አይደለም ። 》
😂 ኡስታዝ ፡ 《እንዴት ዓምር ?! ባለፈው ክፍል 1-1=0 ነው ብለን ተምረን አለነበረምን ?! 》
😂 ትንሹ ዓምር ፡ 《አዎን ግን 1-1= 0 አይደለም ። 》
😂 ኡስታዝ ፡ 《አልገባህም ማለት ነው ። ስለዚህ በምሳሌ ላስረዳህ ። ለምሣሌ ዓምር አንተ አንድ ልጅ ነህ አይደል ?! 》
😂 ትንሹ ዓምር ፡ 《አዎን እኔ አንድ ነኝ ።》
😂 ኡስታዝ ፡ 《መልካም ! ለምሣሌ አንተ አንድ ብርቱካን አለህ እንበልና አንተ አንዷን ብርቱካን ብትበላት ምንም አይቀርህም አይደል ?! ይሄ ነው እንግዲህ 1ሲቀነስ 1=0 ማለት》 ቢለው
😂 ትንሹ ዓምር ፡ 《እንዴ ኡሽታዝ ብርቱካኑን ስበላው ልጣጩ ይቀረኝ የለም እንዴ ?! 》ብሎት እርፍ !! 😂 😂 😂


❁ . 👇
🌹🍃T.me/Albesirtube ☚_↲
═══ °👁❖◎◎❖👁° ════
ስሚ ቆንጆዋ
_
°°°°°°°°°°°°°°
መልክሽ ቆንጆ ከሆነ የባልሽ  ዐይን ያርፋል ፡፡ ነገር ግን ቆንጆው ምልክሽ ብቻ
ከሆነና አኽላቅሽ አዝግ ከሆነ ደግም የባልሽ ቀልብና አዕምሮ ሰላምን ፍለጋ
ሁሌም ውጪ ውጪውን ያስባል ፡፡
'
አንቺ ደግሞ መለስተኛዋ
__
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
በነገርሽ ላይ አስቀያሚ የሆነ የሰው ዘር የለም ፡፡ እርግጥ ነው ሁሉም አካል
አንፃራዊ በሆነ መልኩ በውበት ይበላለጣል ፡፡ ነገር ግን አንዱ አንዱን
ስለበለጠው የተበለጠው አካል አስቀያሚ አይባልም አይሆንምም ፡፡
ይህንን እውነታ ጌታችን አልሏህ እንዲህ ሲል ይገልፀዋል
°
ﻟَﻘَﺪْ ﺧَﻠَﻘْﻨَﺎ ﭐﻟْﺈِﻧﺴَٰﻦَ ﻓِﻰٓ ﺃَﺣْﺴَﻦِ ﺗَﻘْﻮِﻳﻢٍۢ
'
ሰውን በጣም በአማረ አቋም ላይ ፈጠርነው ፡፡
[[ ሱረቱ አል ቲን 4 ]]
°
ወደ ነጥባችን ስንመለስ አንቺ መለስተኛዋ ሚስት ሆይ አንፃራዊ በሆነ መልኩ
ባልሽ ካንቺ ላይ ለዐይኑ ማረፊያ ሊያጣ ይችላል ፡፡ ነገር ግን አኽላቅሽን
አስውበሽና አሳምረሽ አዕምሮውንና ቀልቡን ማሳረፍ ትቺያለሽ ፡፡ ደግሞም
እመኚኝ አዕምሮውና ቀልቡ አንቺ ላይ ካረፉ አይኑም መከተሉ አይቀሬ ነው ፡፡
'
አሁን ደግሞ ለቆንጆዋም ለመለስተኛዋም
____________
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
ሰዎች ዘንድ ትልልቅ ቦታና ውዴታ የተቸራቸውን ግለሰቦች ዞር ዞር ብለሽ
ተመልከቺ ፡፡ ምን አልባት ግለሰቦቹ መልካቸው ከጉማሬ መለስ ያለ ሊመስል
ይችላል ነገር ግን ሰዎች ዘንድ ይወደዳሉ ይሞገሳሉ ይናፈቃሉም ፡፡ ይህንን ደረጃ
ያገኙት በምናቸው እንደሆነ ታውቂያለሽ ?
በአኽላቃቸው ፣ ባማረ ባህሪያቸውና በመጠቅ የመኗኗር ችሎታቸው ነው ፡፡
ደግሞ አሁንም ዞር ዞር ብለሽ እዪ' ስንትና ስንት ጨረቃ የሚመስሉ ውቦች ....
ሰዎች ዘንድ ሲመጡ .... እዩትማ ይሄ አዝግ መጣ .... እዯትማ ይቺ አሮጌ የኩባ
ቴፕ ( ነጭናጫ ) መጣች ይባላሉ ፡፡ ይህ የሆነው በጥፉ ባህሪያቸውና በዘቀጠ
የመኗኗር ባህላቸው ሳቢያ ነው ፡፡
°
ጎበዝ ' ባል ሆይ .... ከላይ ያለው ሀሳብ አንተንም ይመለከታልና ግልባጩ
ይድረስህ !
°
በመጨረሻም ነብያችን ﷺ አኽላቅን አስመልክተው የተናገሩትን ላስፍር !
... " ከእናንተ መካከል እኔ ዘንድ ተወዳጅ የሆነው ስነ - ምግባሩ ያማረው ነው
" ....
[[ ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﻄﺒﺮﺍﻧﻲ ﻓﻲ ﺍﻷﻭﺳﻂ 7697 [[
__________ _

@Albesirtube
【 ከሴትም ዕንቁ ሴት 】

╔══━━═══இ═══━━══╗
👁  @Albesirtube 👁
  ╚══━━═══இ═══━━══╝
አንዲት ዓቢዳ [ አሏህ በዒባዳ የምትገዛ የአሏህ ሎሌዎች ዓይነታ የሆነች ሴት ] ሒባን ኢብኑ ሂላል መጅሊስ ዘንድ ስታልፍ ቆም ብላ ፡ — (( ጥያቄ የምጥየቀው አዋቂ ከናንተ መካከል ይኖራልን ?! )) አለቻቸው ። መጅሊሱ ላይ የተቀመጡትም ዓሊም ወደሆነው ሒባን ኢብኑ ሂላል በመጠቆም (( ጠይቂ ጠይቂ እርሳቸው ይመልሱልሻል )) ብለው አሏት

እርሷም ፡— (( ለጋስነት እናንተ ዘንድ ምንድን ነው ?! )) ብላ ጠየቀቻቸው ።
ሒባን ኢብኑ ሂላል ፡— (( ያለንን ገንዘብ ሳንሰስት መስጠት ፣ ከራሳችን ይልቅ ሌሎችን በማስበለጥ ለነርሱ መመጽወት ነው ለጋስነት )) ብሎ መለሰላት ።

እርሷም ፡— (( ይሄማ ቁሳዊ ለጋስነት ነው ። የዲን ለጋስነትን የጠየቅኩህ )) ብላ አለችው ።

ሒባንም ፡ — (( ወድደን ሳንጠላ ፣ ይደክመናል ይከበደናል ብለን ጉልበታችንን ሳንስት ለአሏህ ዒባዳ ስናጎበድድ ለጋሶች ሆንን ማለት ነው ። )) ብሎ አላት
እርሷም ፡ — (( እንዲህ በማድረጋችሁ ከአሏህ ምንዳን ትከጅላላችሁን ?! )) አለችው ።
እርሱም ፡— (( እንዴታ በሚገባ ነዋ )) አላት
እርሷም ፡— (( ለምን ?! )) ብላ ጠየቀችው
ሒባንም ፡ — (( ምክኒያቱም አሏህ በአንድ ሐሠነህ = በጎ ሥራ= አስር እጥፍ አድርጎ ሊመነዳን ቃል ስለገባልን ነው )) አላት ።
እርሷም ፡ — (( አንድ ሰጥታችሁ አስር ከወሰዳችሁ ለጋስነታችሁ ምኑ ላይ ነው ታዲያ ?! )) ብላ ጠየቀችው ።
እርሱም ፡— (( አሏህ ይዘንምሽና ለጋስነት አንቺ ዘንድ ምንድን ነው ?! )) ብሎ ጠየቃት

እርሷም ፡ — (( አሏህን በመገዛታችሁ እና እርሱን በማምለካችሁ ብቻ ረክታችሁ በውዴታ ስታጎበድዱለት ፤ በዚህም ተግባራችሁ ምንም ምንዳ ከእርሱ ሳትጠብቁ እርሱ እንደፈለገው እንዲያደርጋችሁ ካሳ ሳትጠብቁ ስትገዙት ነው የዲን ለጋስነት ማለት ። ኧረ እንደው በአሏህ ትንሽ እንኳን አታፍሩም ?! ለሰው ስትመጸውቱ ይህችን የምመጸውተው ኋላ ይሄን እንዲያደርግልኝ ነው ብላችሁ በቀልባች አስባችሁ ብትመጸውቱና የመጸወታችሁት ሰው ይህን ምኞታችሁን ቢያውቅባችሁ እንዴት አጸያፊ እንደሆነ እያወቃችሁ አሏህን ደግሞ (( ያ አሏህ ይህችን ዒባዳ የማደርገው ይሄንን ልትሰጠኝ ነው ብላችሁ )) ስትተገብሩት አሏህ የቀልባችንን ምኞት አይቶ ይታዘበናል አትሉምን ?! ወሏሂ ያሳፍራል )) ብላ ጥላቸው ሄደች ።
_ _ _ ____ ___

↘️ከሴትም.ዕንቁ.ሴት.al . 👇
🌹🍃T.me/Albesirtube ☚_↲
═══ °👁❖◎◎❖👁° ════
📚 አንድ ደብተር ለአንድ ተማሪ❗️

#ዘመቻውን ይቀላቀሉ። የአቅሞትን ያበርክቱ።
@Ara_himun
መልካም ነገሮችን ሁሉ ስንጀምር ‹በአላህ ሥም› ብለን እንጀምር፡፡

መሃል ላይ ስንደርስ፤ ብርታቱንና ፅናቱን እንለምነው፡፡

ስንጨርስ ደግሞ አብዝተን እናመስግን፡፡

ለምን? ካልን
ስንቴ እንሥራ ብለን በራሣችን ተማምነን ተነሳንና እንደ ህፃን ልጅ ሥዕል የምናበላሸው በዛ መሠላችሁ!

ስንቴ እናውቃለን ብለን ተመፃድቀን የምናጠፋው በረከተ!፡፡
፨፨፨
እገዛውን ሳንሻ፣ እርዳታውን ሳንለምን፣ ቅናቻውን ሳንማፀን …
ብቻችንን የምንሠራው ቤት ብንሠራውም ዕድሜ የለውም፡፡ ሁለመናው ያረገርጋል፣ መሠረቱ ደካማ ነው፣ ጣሪያው ያፈሳል፣ ግድግዳው ይዘማል፣ ምሰሶው ስጢጥ ስጢጥ ይላል፡፡

በአላህ ሥም ጀምሩ
በአላህ ሥም ተናገሩ
በአላህ ሥም ወርዉሩ
በረከቱ ይበዛል
ኢላማውን ይመታል

Muhammed seid

🌹🍃T.me/Albesirtube
♻️ ጎባጣው … ♻️
  ╔══━━═══இ═══━━══╗
👁  @Albesirtube 👁
   ╚══━━═══இ═══━━══╝

አንድ ግለሰብ በማታ ሻወር ሊወስድ ከሚሰራበት መስሪያ ቤት ውስጥ ከሚገኝ ሻወር ቤት ይገባል ። ከሻወር ቤት ውስጥ እንዳለ ዘበኛው በመምጣት ሰው መኖሩን ሳያጣራ ቆልፎበት ይሄዳል ። ይህ ግለሰብ በሩን ለመክፈት ሲሞክር አልከፈት ይለዋል ። ሰዎች ሰምተው እንዲከፍቱለት በማሰብ በሩን በጫማ እና በሸንከሎ መደብደብ ሲጀምር ከሻወር ቤቱ ውስጥ ከሚገኘው ሽንት ቤት ውስጥ ጂን ይወጣል ። ከዚያም ጂኑ ፡ - (( በጣም ደስ በሚል ድብደባ ነው የጠራከኝ ። እስቲ ደጋግመህ በእጅህና በሸንኬሎው ደብድብልኝ የፈለግከውን አደርግልሃለሁ )) ይለዋል ። እንደመጀመሪያውም በእጁና በሸንኬሎው በሩን መደብደብ ሲጀምር ጂኒው ይደንስ ጀመር ። ከዚያም (( ምን እንዳደርግልህ ትፈልጋለህ ?! )) ብሎ ሲጠይቀው ። ሰውየውም (( ይህን ጀርባዬ ላይ የምታየውን ጎባጣ እንድታስወግድልኝ ነው የምፈልገው )) ይለዋል ። ጅኑም ከውስጡ በመግባት ጎባጣውን አስወገደለት ። ሲነጋ በሩ ተከፍቶለት ከሻወር ቤቱ ወጥቶ በደስታ ሄደ ። ይህን የተመለከተው ጓደኛው እንዴት ጉብጥናው እንደተወገደለት ሲጠይቀው ለጂኑ የሻወር ቤቱን በር በእጁና በሼንኬሎው ሲደበድብለት ፈንጥዞ በመደነስ እንዲደሰት በማድረጉ ጂኑ ተደስቶ እንዳስወ ገደለት ይነግረዋል ። ጓደኛውም የነበረበትን ጉብጥና ለማስወገድ ሻወር ቤት ገብቶ በሼንኬሎው በሩን ሲደበድብ ጂኑ ከሽንት ቤት ተቀሳጭቶ በመውጣት (( ምንድን ነው እንዲህ ያለ ሁከትና ረብሻ )) ብሎ ሰውየውን ቅጥቅጥ አድርጎ ሌላ ሁለተኛ ጉብጠት አሸክሞት ሸኘው !!

ከኛ በፊት የነበሩት አበው ትንሽ ሰርተው ትልቅ ፍሬ ማፍራትና ትልቅ ምንዳ ማግኘት የቻሉ ዕንቁዎች ነበሩ ። ይህም የሆነበት ምስጢር ቀልባቸው ለሙስሊም ወንድሞቻቸው ከምቀኝነት የጸዳ ንጹሕ ስለነበር ነው ።

[አዝዙህድ ፤ ሀንናድ ብኑ ሰሪይ ፥ 2/600]

《 ከጅል ተጋፋጭ የዐዋቂ ፈርጣጭ ይበልጣል!! 》[ሐሠኑል በስሪ ]

↘️ጎባጣው.al . 👇
🌹🍃@Albesirtube ☚_↲
═══ °👁❖◎◎❖👁° ════
ልብ የሚነካ ዚያራ😢

ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወንድም ዑመር ጁነይድ ይባላል። በህመም መሰቃየት ከጀመረ አንድ አመት ያስቆጠረ ሲሆን ዛሬም የህክምና ገንዘብ (4 ሺ ብር ) በማጣቱ ከአዳማ ሆስፒታል እንዲወጣ ተደርጎ ዛሬ ተስፋ ቆርጦ በቤቱ የአልጋ ቁራኛ ሆኖ ተቀምጧል።

ዶክተሮች ህክምና ለማግኘት ሲት ስካን ተነስቶ ውስጡ ከታየ በኋላ ቀዶ ጥገና ወይም መድሃኒት እንደሚሰጠው ነግረውታል።

ለ ሲት ስካን 4000 ብር ብቻ የተጠየቀ ሲሆን እስካሁን 2000 ብር የተሸፈነለት ሲሆን ቀሪውንም የአቅማችንን 100 ብርም ብትሆን በማበርከት የወንድማችንን ሂወት እንታደግ።

'' እኛ እያለን ወገን አይቸገር ''

☎️ለበለጠ መረጃ

09 34 13 32 37 ( @julaybiiiibArrahimuun ) ያነጋግሩን

💰 ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ

1000 1762 12067

ስም:- ዑመር ጁነይድ

በአካል ሄዳቹ መጠየቅ ለምትፈልጉ

አድራሻ :- ከገንደሃራ ወደ ላይ ሰቀቀሎ ሰፈር ጃዕፈሩ ጠያር መስጂድን አለፍ ብሎ

#ሼር ያድርጉት

🌍አራሂሙን በጎ አድራጎት

@Arra_himuun
💝የጀሊሉ ሰላም በናንተ ላይ ይሁን!

በሀዋሳና አካባቢዋ ለምትገኙ በሙሉ! እነዚህን ሀዲስ ያላቸውን ስቲከሮች ይፈልጋሉ? ለሞተርዎ፣ ለመኪናዎ ረመዷንን መቀበያ ናቸውና ይግዙን እንላለን!

በዛ ላይ በዛ ላይ ለየት የሚያረገው ለረመዷን አስቤዛን ለማድረስ እየተጋ ላለው ነስራ የሀዋሳ ሙስሊም ወጣቶች ጀመአ ገቢ የሚሆን ነው! በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንዲሉ አይታሞችን እየረዱ ተሽከርካሪዎንና ቤትዎን ቀልብ በሚያረጥቡ ሀዲሶች ያስውቡ!

💝ያሉበት ድረስ ማምጣታችን ደሞ ተመራጭ ነው!

ለመግዛት ከፈለጉ ➜ @sek_Hbot ላይ ይጠይቁን!
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 11 months. If it remains inactive in the next 30 days, that account will self-destruct and this channel will no longer have an owner.
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 11 months. If it remains inactive in the next 10 days, that account will self-destruct and this channel will no longer have an owner.
♻️ የሳቅ ማህደር … ♻️
 
  ╔══━━═══இ═══━━══╗
👁  @Albesirtube 👁
   ╚══━━═══இ═══━━══╝

😂ኡስታዝ ፡ 《ያ ዓምር ! አንድ ሲቀነስ አንድ ዜሮ ነው አይደል ?! 》
😂ትንሹ ዓምር ፡ 《ኧረ ኡስታዝ አንድ ሲቀነሽ አንድማ ዜሮ አይደለም ። 》
😂 ኡስታዝ ፡ 《እንዴት ዓምር ?! ባለፈው ክፍል 1-1=0 ነው ብለን ተምረን አለነበረምን ?! 》
😂 ትንሹ ዓምር ፡ 《አዎን ግን 1-1= 0 አይደለም ። 》
😂 ኡስታዝ ፡ 《አልገባህም ማለት ነው ። ስለዚህ በምሳሌ ላስረዳህ ። ለምሣሌ ዓምር አንተ አንድ ልጅ ነህ አይደል ?! 》
😂 ትንሹ ዓምር ፡ 《አዎን እኔ አንድ ነኝ ።》
😂 ኡስታዝ ፡ 《መልካም ! ለምሣሌ አንተ አንድ ብርቱካን አለህ እንበልና አንተ አንዷን ብርቱካን ብትበላት ምንም አይቀርህም አይደል ?! ይሄ ነው እንግዲህ 1ሲቀነስ 1=0 ማለት》 ቢለው
😂 ትንሹ ዓምር ፡ 《እንዴ ኡሽታዝ ብርቱካኑን ስበላው ልጣጩ ይቀረኝ የለም እንዴ ?! 》ብሎት እርፍ !! 😂 😂 😂


↘️⇢የሳቅ.ማህደር.al . 👇
🌹🍃T.me/Albesirtube ☚_↲
═══ °👁❖◎◎❖👁° ════
Forwarded from ያ አላህ ማረን ቱዩብ (Esmael Ahmed (ESME ))
Watch "በባህር የሰጠመችዋ [አዱስ አሳዛኝ ትረካ]" ተለቁዋል on YouTube
https://youtu.be/J0CnUEQ85ys
Forwarded from ያ አላህ ማረን ቱዩብ (😊śmîle😊)
😢#አንቱ_የአላህ_መልእክተኛ ሰ.ዐ.ወ #ያለቅሳሉ እንዴ😢😢😢


#ከወደዱት_ ሼር ያርጉት

የቴሌግራም ቻናላችንን join ይበሉ።
👇👇

https://t.me/ya_Allah_maran

ግሩፓችን ላይ ሰው አድ ያርጉ
👉@YAM_TUBE2
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 17 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.