Sαlαh Responds
5.77K subscribers
877 photos
227 videos
33 files
1.05K links
ይህ ቻናል ሙስሊም ባልሆኑ አካለት እሥልምና ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች ንፅፅራዊ ምላሾችን የሚሰጥ ነው።
Download Telegram
አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ
====================
በንፅፅር ዳዕዋ ዘርፍ ላይ የምናውቀው ወንድማችን ወሒድ ዑመር «የተደበቀው እውነት» በሚል ርዕስ ስድስተኛ መጽሐፉን እንካችሁ ብሎናል።

መጽሐፉ የሚያጠነጥነው ስለ ውዱ ነቢይ ﷺ መምጣት በተውራት እና በኢንጂል (በኦሪትና በወንጌል) ተነግሮ የመጽሐፉ ሰዎች ይህንን እውነት እንዴት እንደደበቁት የሚገልጥ እና የሚያጋልጥ ነው። ዝርዝሩን መጽሐፉ ላይ ያንብቡ እና ለሌሎች የሂዳያህ በብ እንዲሆን አስነብቡ!

መጽሐፉን መርካርቶ አንዋር መስጂድ ኢስላማዊ መጻሕፍት መደብር ውስጥ ታገኙታላችሁ።

ለበለጠ መረጃ፦ +251920781016 ዐብዱ ብላችሁ ደውሉ!

መጽሐፉ ተደራሽነት እንዲኖረው ባለው የማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃን ላይ ሼር በማድረግ፣ ለምናውቃቸው ሙስሊም ለሆኑም ላልሆኑም ወገኖች ገዝቶ በስጦታ መልክ በመስጠት፣ የአክፍሮት ኃይላት ባንዣበቡባቸው አካባቢዎችና መሰል መጽሐፉ ይበልጥ አስፈላጊ በሆነባቸው አካባቢዎች በብዛት ገዝቶ በማከፋፈል… ለሂዳያ በብ ሁኑ!

እንደዚህ የተደበቁ እውነቶችን ከምንጩ እያጣሩ ለአንባቢ የሚያበረክቱ እጆችን አላህ ያበርታቸው። ምንዳቸውንም ከፍ ያድርገው።

® ሙራድ ታደሰ🖊
እናንተ ብቻ ተስማሙ እንጂ ሌላው ቀላል ነው💀!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▣ እውን ከክርስቲያኖች ጋር ጉርብትና አይቻልም ?

--------------------------------------------
®Sαlαh Responds 🎙
t.me/mahircomp123
▣ ድጋሚ ለዲያቆኑ የቀረበ የውይይት ጥሪ ?
https://vm.tiktok.com/ZGe9osQcU/
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እዚህ ሰፈር ምን ጀመራችሁ ወገን :))
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▣ ሰው እኮ ደፋር ነው፣ በተለይ ክርስቲያን ሰባኪዎች😂!

--------------------------------------------
®Sαlαh Responds 🎙
t.me/mahircomp123
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▣ ለኃጢአት መስዋዕት ሲባል ለአዛዝኤል (ሰይጣን) የተላከው ፍየል።

--------------------------------------------
®Sαlαh Responds 🎙
t.me/mahircomp123
«3️⃣1️⃣0️⃣  🔤🔤🔤🔤»

.🎆🍬🎆🎆🍬🎆.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🎸https://www.tiktok.com/@ibntapologetics?_t=8m7OTibXB7x&_r=1

➵ ገብታችሁ ፎሎው አድርጉ👐
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
30k ገብተናል ኣ😈? እስኪ አሁን ደግሞ ወደ 100K እንጓዝ። ማለቴ ላይኩን😁 ሆ !
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▣ የተማሪዎች ፈተና ራሱ እንደዚህ አይታረምም😁!

--------------------------------------------
®Sαlαh Responds 🎙
t.me/mahircomp123
‟ይህ አላህ በነጻ የሰጠን እስልምና በዋጋ የሚገዛ ቢሆን ኖሮ በምድር ላይ አንድም ሙስሊም ባልተገኘ ነበር።”

® Sαlαh Responds🖋
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▣ ለጳውሎስ እንደ ስጦታ የተሰጠው ዲያብሎስ !

--------------------------------------------
®Sαlαh Responds 🎙
t.me/mahircomp123
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▣ ውይይት መሆኗ ነው አዳምጡ💀

➵ ፍጹም ሱኒ ፍጹም ሺዓ አደረገው ሰውየውን😂
ኢዩ ጩፋ ሃይማኖቱ "ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነው" ብሎ እንደመከራከር በሉት💀!
▣ ኡስታዝ አቡ-ሐይደር ለፓስተሩ የሰጡት ምላሽ።

መልስ:- https://vm.tiktok.com/ZGeXtF64x/
▣ የኡስታዝ አቡ-ሐይደር የማያዳግም ምላሽ😎

" ጀሀነምን ከአጋንንትና ከሰዎች የተሰበሰቡ ሆነው በእርግጥ እሞላለሁ "  ማለት ምን ማለት ነው?

መልስ:- https://vm.tiktok.com/ZGe4x9nsm/
قُلْ أَفَغَيْرَ اللَّهِ تَأْمُرُونِّي أَعْبُدُ أَيُّهَا الْجَاهِلُونَ
«እናንተ መሃይማን ሆይ! ከአላህ ሌላን እንድግገዛ ታዙኛላችሁን ?» በላቸው፡፡
📚ሱራ አዝ-ዙመር 39፥64❳

ይገርማል እኮ😌! እንዴት ወደ ፍጡር አምልኮ ትጣራላችሁ !