Industrial Parks Development Corporation - Ethiopia
5.21K subscribers
6.38K photos
118 videos
1 file
964 links
Download Telegram
#አሁን ...

ከ80 በላይ የፓኪስታን የባለሀብቶች የልዑካን ቡድን የሚሳተፉበት የኢትዮ- ፓኪስታን የኢኮኖሚ ትብብር ፎረም በመካሄድ ላይ ይገኛል

በፎረሙ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ገብረ መስቀል ጫላ፤ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር አምባሳደር ብርቱካን አያኖ፤የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሀና አርአያ ስላሴ፤የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰን ጨምሮ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ።


#IPDC
#EIC
#PMOEthiopia

Website - https://ipdc.gov.et/
Facebook - #IPDCEthiopia
Twitter - #@EthiopiaIpdc
Telegram - @https://t.me/ipdcofficial
LinkedIn - #ipdcethiopiaofficial
Instagram - https://lnkd.in/dsn4nG9Y
YouTube - https://lnkd.in/dJN-5
"በኢንዱስትሪ ፓርኮች በተለይም በፋርማሲዩቲካል ዘርፍ የፓኪስታን ባለሀብቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ እየሰራን እንገኛለን" - አክሊሉ ታደሰ

በፋርማሲዩቲካል የኢንቨስትመንት ዘርፍ የፓኪስታን ባለሀብቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ ገለፁ።

ዋና ስራ አስፈፃሚው ይህን የገለፁት ከ80 በላይ ከፍተኛ የባለሀብቶች የልዑካን ቡድን አባላት የሚሳተፉበት የኢትዮ-ፓኪስታን የቢዝነስና የኢኮኖሚ ፎረም ላይ ነው።

አቶ አክሊሉ በፎረሙ ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን ጠብቀው በተገነቡት ኢንዱስትሪ ፓርኮችና ነፃ የንግድ ቀጠና የኢንቨስትመንት ፍሰቱን ለማሳደግ በርካታ የሪፎርም ስራዎች መሰራታቸውን ገልፀው የልዑካን ቡድኑ አባላት በርካታ የገበያ አማራጮችና ማበረታቻዎች ባሉት የፋርማሲዩቲካል ዘርፍ እንዲሰማሩ ለማድረግ በኮርፖሬሽኑ በኩል የአገልግሎት አሰጣጡን በማዘመንና ዲጂታላይዝ በማድረግ በርካታ ተግባራትን በማከናወን ላይ መሆናቸውን ጭምር ገልፀዋል።

'We are working to increase the participation of Pakistan investors in industrial parks, especially in the pharmaceutical sector' - Aklilu Tadesse

Industrial Parks Development Corporation CEO Aklilu Tadesse, stated that efforts are being made to increase the participation of Pakistan investors in the pharmaceutical investment sector.

The CEO stated this at the Ethio-Pakistan Business and Economic Forum, which was attended by more than 80 top investor delegations.

At the forum, Mr. Aklilu noted that many reform works have been done to increase the flow of investment in the industrial parks and free trade zones that have been built to maintain their international standards.

He also added that the corporation is carrying out many activities by modernizing and digitilizing the service to enable the members of the delegation to engage in the pharmaceutical sector, which has many market options and incentives.

#IPDC
#EIC
#PMOEthiopia

Website - https://ipdc.gov.et/
Facebook - #IPDCEthiopia
Twitter - #@EthiopiaIpdc
Telegram - @https://t.me/ipdcofficial
LinkedIn - #ipdcethiopiaofficial
Instagram - https://lnkd.in/dsn4nG9Y
YouTube - https://lnkd.in/dJN-5