KERM General Construction-ከሪም ጠቅላላ ግንባታ ተቋራጭ ኃ/የተ/ግ/ማ
317 subscribers
2.81K photos
69 videos
1.43K files
967 links
Tips for Becoming a Successful Engineer:

1 Define Your Goals. Successful engineering projects don't happen by chance – successful engineering careers don't happen by chance either. ...
2 Commit Yourself to Continuous Professional Development. ...
3 ..
Download Telegram
መከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል ምርቃት።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በቢሾፍቱ  አዲስ የተገነባውን አዲስ የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል መርቀዋል። 

ሆስፒታሉ የሞሎኪዩላር ላብራቶሪ፣ የአጥንት ምርመራ ማዕከል፣ ባዮሜዲካል ኢንጂነሪንግ ክፍል፣ የኩላሊት እጥበት፣ የነርቭ፣ የሳምባ እና መተንፈሻ አካላት  የህክምና አገልግሎቶችን ይሰጣል።
ጆይን: እና ላይክ ያደርጉ ዘንድ:
TELEGRAM : http://t.me/KERM1445
TIKTOK: https://www.tiktok.com/@kerm1445
FACEBOOK:https://www.facebook.com/kerm1445
INSTAGRAM:https://www.instagram.com/kerm1445
TWITTER:https://x.com/kheiradin

ምንጭ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፌቡ ገጽ።
B+G+4 3STAR HOTEL PROJECT!
Location: Alem Gebeya City Administration
Client: Mr.Abiyot Getachaw
Join and Follow us Below li.is:
TELEGRAM : http://t.me/KERM1445
TIKTOK: https://www.tiktok.com/@kerm1445
FACEBOOK:https://www.facebook.com/kerm1445
INSTAGRAM:https://www.instagram.com/kerm1445
TWITTER:https://x.com/kheiradin
Modern Apartments, Residents, Villa And Hotel
Design, Analysis, Constructing and Consulting
Services!
Join and Following below Links:

TELEGRAM : http://t.me/KERM1445
TIKTOK: https://www.tiktok.com/@kerm1445
FACEBOOK:https://www.facebook.com/kerm1445
INSTAGRAM:https://www.instagram.com/kerm1445
TWITTER:https://x.com/kheiradin
👉ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን ዐውደ-ርዕይና ሲምፖዚየም ነገ ይከፈታል

✳️ዓለም አቀፉ የኮንስትራክሽን ዐውደ-ርዕይ እና ሲምፖዚም ከግንቦት 21 እስከ 24 ቀን 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ለሁለተኛ ጊዜ በሚሊኒየም አዳራሽ ሊካሄድ ነው።

🚧“ኢትዮጵያን እንገንባ” በሚል መሪ ሐሳብ የተዘጋጀው የቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ዐውደ-ርዕይ እና ሲምፖዚየም የግንባታ ኢንዱስትሪውን ልማት፣ ዕድገት እና ስኬት ወደ ተሻለ ደረጃ ማድረስ የሚያስችል መሆኑን የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ተናግረዋል፡፡

🔰ተግዳሮቶችን ዐውቆ ችግሮችን ወደ ዕድል ለመቀየር፣ የፋይናንስ፣ የዕውቀትና የቴክኖሎጂ ድጋፍ ለማግኘት እንደሚረዳም አስረድተዋል፡፡

❇️ከግንባታ ማዘመን እስከ አገልግሎት ያለውን ሂደት በማሣደግ ስማርት ሲቲን ለመገንባት የሚያስችል ልምድና ዕውቀት እንደሚገኝበት መግለጻቸውን የሚኒስቴሩ መረጃ አመላክቷል፡፡

📌የዓለም አቀፉ ዲኤምጂ ኢቨንትስ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ቤን ግሪንሽ በበኩላቸው ዐውደ-ርዕይ እና ሲምፖዚየሙ በኢትዮጵያ መካሄዱ ለግንባታው ዘርፍ ዕድገት የገበያ ዕድል እንደሚያመጣ ገልጸው÷ ይህም ዘላቂ የልማት ዕድገትን የሚያረጋግጥ መሆኑን አስረድተዋል፡፡
Join and follow below our links;
TELEGRAM : http://t.me/KERM1445
TIKTOK: https://www.tiktok.com/@kerm1445
FACEBOOK:https://www.facebook.com/kerm1445
INSTAGRAM:https://www.instagram.com/kerm1445
TWITTER:https://x.com/kheiradin
👉በአፍሪካ የመንገድ መሰረተ ልማት ያላቸው 10 የአፍሪካ ሀገራት

✳️ቢዝነስ ኢንሳይደር የፈረንጆቹ 2023 አመት የአፍሪካ መሰረተ ልማት እድገት በተመለከተው ጥናቱ ላይ የመንገድ መሰረተ ልማት ዋነኛው ነበር፡፡

🚧በጥናቱ በአብዛኛው ደረጃ ውስጥ የገቡት የሰሜን አፍሪካ ሀገራት ሲሆኑ ጥቂት የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት በዚህ ዝርዝር ውስጥ ተቀምጠዋል፡፡

🚧በዚህ ጥናት ውስጥ ደቡብ አፍሪካ ጥራቱን የጠበቀ የመንገድ መሰረተ ልማት ያላት ተብላም በአንደኝነት ተቀምጣለች፡፡

❇️ናሚቢያ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ስትቀመጥ የሰሜን አፍሪካዊቷ ሃገር ሞሮኮ በሶስትኛ ደረጃ የተቀመጠች ሃገር ሆናለች፡፡

❇️ጥራቱን የጠበቀ የመንገድ መሰረተ ልማት አላቸው ከተባሉ ሀገራት አራተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠችው ቦትስዋና ናት፡፡

❇️ሊቢያ አልጄርያ ዚምባብዌ ግብጽ ኮትዲቯር እና ቱኒዝያ በቅደም ተከተል ከአምስት እስከ አስረኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡ ሀገራት ናቸው፡፡

Via Ethio FM 107.8
http://t.me/KERM1445
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በሞጌይ ያምጊቢ! ከተማችንን እኛ በእኛ ውብ እና ፅዱ ማድረግ ይችላል!!!!
ለአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር
ለዶሎሎ ወንዝ ድልድይ ግንባታ
ድጋፍ
አይናት እላቲዊ ሲሚንቶ ዋጋ
ዳንጎቴ በኩንታል 1700ብር
6*1700=10200ብር
በጬንቡይ ባድ እላሞጊ
ደረሳኝ (ፎቶ)
ጆይን ፎሎው
TELEGRAM : http://t.me/KERM1445
TIKTOK: https://www.tiktok.com/@kerm1445
FACEBOOK:https://www.facebook.com/kerm1445
INSTAGRAM:https://www.instagram.com/kerm1445
TWITTER:https://x.com/kheiradin
የኢፌዴሪ ከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ  1445ኛው የኢድ አል አድሃ አረፋ በአል አስመልክተው  የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ለመላው ህዝበ ሙስሊም በዓሉ የደስታ፣ የሰላምና የፍቅር እንዲሆን ተመኝተዋል።