Jinka University's Official Channel
5.63K subscribers
2.18K photos
2 videos
29 files
65 links
This is the official channel of JKU Public and International relations directorate
Download Telegram
Jinka University holds an Internal Research validation workshop.

******3rd day of April 2024*****

Internal Research Validation workshop has been held by Jinka University.

Under the Office of Vice President for Academic, Research, Technology Transfer and Community Services, researches are being conducted by academic staffs annually.

Among the many dissemination ways of research outputs, holding an internal research validation workshop is the one.

Research, Publication, Ethics and Dissemination Directorate in collaboration with the office of vice president for ARTTCS prepared the program to evaluate research activities and their outputs that have been conducted by academic staffs of the University.

Mr. Andarge Zewde, director for Research, Publication, Ethics and Dissemination Directorate, expressed the values of such program to insure the quality as well as applicability of research activities that are being conducted.
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው የዒድ-አልፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅርና የደስታ እንዲሆንላችሁ እየተመኘሁ በተለይም ለዩኒቨርሲቲያችን ሰራተኞችና ውድ ተማሪዎቻችን በዩኒቨርስቲው ማኔጅመንት ስም በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ ለማለት እወዳለሁ።

ዒድ-ሙባረክ!!

ኩሴ ጉዲሼ(ዶ/ር), የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት
"በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ደረጃ የተጀማመሩ የኢንፎርሜሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ስራዎች፤ ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የሚኖራቸው ሚና ከፍተኛ ነው" አቶ ተካልኝ ጋሎ

**ሚያዝያ 9/2016 ዓ.ም**

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ም/ቤት ማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ በክብርት ወ/ሮ እመቤት ወንድሙ እና በክልሉ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኃላፊ በክቡር አቶ ተካልኝ ጋሎ የተመራ ቡድን በትላንትናው ዕለት በጂንካ ዩኒቨርሲቲ የስራ ጉብኝት አካሂደዋል።

በጉብኝቱ በዋናነት ትኩረት የተደረገው ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በአይሲቲ ስራዎች እያካሄዳቸው ያሉ ዘርፈ ብዙ ስራዎችን ሲሆን ከእነዚያም መካከል የተማሪዎች የOnline ፈተና መስጫ ስርዓት፣ የዩኒቨርስቲ Research Repository Software፣ በESTEM ማእከል በከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በተውጣጡ ተማሪዎች እየተሰሩ ያሉ የአይቲና የፈጠራ እንቅስቃሴዎች እንዲሁም አዲስ በመሰራት ላይ ያለው የዩኒቨርስቲው ድረገፅ ሲሆን በጥሩ ሂደት ላይ የሚገኘውን የፍሳሽ ቆሻሻ መልሱ ማከሚያ ፕሮጀክትንም ጎብኝተዋል።

በጉብኝቱ ወቅት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ የጂንካ ዩኒቨርሲቲና የአሪ ዞን ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች የተገኙ ሲሆን ከዩኒቨርስቲው ዕድሜ አንፃር እየተሰሩ ያሉ ስራዎች የሚደነቅ ነው ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ም/ቤት ማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወ/ሮ እመቤት ወንድሙና የተናገሩ ሲሆን የክልሉ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኃላፊ ክቡር አቶ ተካልኝ ጋሎ በበኩላቸው "በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ደረጃ የተጀማመሩ የኢንፎርሜሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ስራዎች፤ ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የሚኖራቸው ሚና ከፍተኛ ነው" ብለዋል።
የሃዘን መግለጫ 😭

በጂንካ ዩኒቨርሲቲ የሳምንት መጨረሻ የሁለተኛ ዲግሪ የDevelopment Economics ተማሪ የነበረው አብይ ይልማ በድንገተኛ ህመም ምክንያት አርፏል።

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቹና ለወዳጆቹ ልባዊ መፅናናትን ይመኛል!!
South Omo Zone Research Center(SORC) has received different Anthropological and Historical books from prof. Donald L. Donham.

SORC is a research center which is under the supervision of Jinka University's Academic, Research, Technology Transfer and Community Services Vice President Office since 2012 E.C.

Mohammed Sule, director of the center, has received the books, and he mentioned his heartily gratitude on behalf of the University.

It is remembered that Prof Donald L. Donham has delivered public lecture on 15th of April 2024.