App Playground
174 subscribers
95 photos
1 video
23 files
7 links
እንኳን ወደ App Playground በደህና መጡ! 🎉
ፕሪሚየም አፖችን በነፃ ያግኙ📱💥🚀

❗️ማሳሰቢያ : እዚ Channel ላይ ሞክረን ያላረጋገጥነውን App አንለቅም 💯 Safe እና Real App ብቻ!!!

Welcome to App Playground! 🎉 Discover a world of premium apps for free!
Download Telegram
ዲቪ 2025 ይፋ ተደርጓል

⚡️DV 2025 እንዴት ራሳችን መሙላት እንችላለን?

"""""""""""""'''''''''''''''""""""""""""""""""""""""""""

📌በጥያቂያቹ መሰረት ዲቪ 2025 ለመሙላት መከተል ያለብንን መንገዶች እነሆ
›በመጀምሪያ ዲቪ መሙላት የምንችለዉ ከመስከረም 23 እስከ ጥቅምት 27/2016 ለሊት 6፡00 ድረስ ብቻ ነው።

⚡️የዲቪ ፎርሙን ከመሙላታችን በፊት ማሟላት ያሉብን ነገሮች፦

📌እያንዳንዱ የ DV አመልካች የትምህርት / የሥራ ልምድ ማሟላት አለበት ማለትም
በ ፕሮግራሙ መሰረትም-

📌ቢያንስ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ወይም ተመጣጣኝ, የ 12 ዓመት ትምህርት በሚገባ ያጠናቀቀ / ያጠናቀቀች።
ወይም
📌ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ የሁለት አመት የሥራ ልምድ ያለው።
📌ጉርድ ፎቶ ግራፍ
በመቀጠልም
www.dvlottery.state.gov በሚለው ዌብ ሳይት መግባት
›ዌብ ሳይቱ ዉስጥ ገብተን Entry ሚለውን በመጫን መቀጠል
በፎቶ መልክ የተቀመጠልንን Authentication code በድጋሚ በመጻፍ ወደ ፎርም መሙያዉ መግባት።

⚡️ፎርም አሞላል

📌1. Name - ስም - Last/Family Name (የመጨረሻ/የቤተሰብ ስም ወይም የአያት ስም) ፣ Middle Name- (የመካከለኛ ስም ወይም የአባት ስም) ፣ First Name (የመጀመሪያ ስም ወይም የእርሶን ስም) በፓስፖርትዎ ላይ ያለውን ስም ሳያሳስቱ በእንግሊዝኛ መጻፍ።

📌2. Gender - ፆታ - ወንድ (Male) ወይም ሴት(Female) መምረጥ።

📌3. Birth date - የልደት ቀን - መጀመሪያ Month (ወር) ፣ Day (ቀን) ፣ Year ( ዓመት) በፈረንጆች አቆጣጠር በተሰጠው ቦታ መጻፍ።.

📌4. City Where You Where Born - የተወለዱበትን ከተማ.

📌5. Country Where You Were Born - የተወለዱበትን ሀገር

📌6. Country of Eligibility for the DV Program - ለ DV መርኃ-ግብር ብቁ የሆነ ሀገር ማለትም yes ሚለዉ ላይ በመተው ማለፍ

📌7. Entrant Photograph - የመግቢያ ፎቶግራፍ ማስገባት
- የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶግራፍ -ፎቶ ግራፉ በደንብ የሚታይ ልኬቱ 600ፒክስል * በ600 ፒክስል የሆነ መጠኑ ከ 240 ኪሎባይት የማይበልጥ ከለር ፎቶ ግራፍ ፣JPEG Format መሆን አለበት።

📌8. Mailing Address - የፖስታ መላኪያ አድራሻ መሙላት

📌9. Country Where You Live Today - አሁን የምንኖርበትን ሀገር መምረጥ

📌10. Phone Number - ስልክ ቁጥር ማስገባት ለኢትዮጲያ +251 ብለን በመጀመር ስልካችንን ማስገባት / አለማስገባትም ይቻላል

📌11. E-mail Address - የ ኢሜል አድራሻንን ማስገባት

📌12. What is the highest level of education you have achieved, as of today?
የትምህርት ደረጃችንን መምረጥ

📌13. What is your current marital status?- በአሁን ሰአት ያለን የትዳር ሁኔታ መምረጥ

📌14 . Number of Children - የልጅ ብዛት በቁጥር መጻፍ
እያንዳንዱ የተወለዱ ሕጻናት እንዲሁም የማደጎ ልጆች፣ የእንጀራ ልጆች በእርስዎ ፎርም ውስጥ እያንዳንዱ ያላገቡ ህጻናት, ምንም እንኳን ልጅዎ ከእርስዎ ጋር አብረው ባይኖሩም መሞላት አለባቸዉ።

⚡️በመጨረሻም continue በማለት Confirmation Number ያለበትን ወረቀት ፕሪንት በማድረግ ማስቀመጥ እና በ Confirmation Number ን DV-2025 ሲወጣ ማየት እንችላለን።
DV-2025 Submission Confirmation : Entry success
በዚ መሰረት ፎርሙን በመሙላት እድላችሁን መሞከር ትችላላችሁ።

   
SOME AI TOOLS THAT
INCREASE YOUR PRODUCTIVITY

🚩 YouTube Summaries
➡️
eightify.app

🚩 Photo Editor
➡️
picwish.ai

🚩 Website Builder
➡️
mixo.io

🚩 Voice Notes
➡️
vribble.ai

🚩 Text Notes
➡️
albus.org

🚩 Text-to-Video
➡️
pika.art

🚩 Viral Clips
➡️
opus.pro

🚩 Music Production
➡️
wavtool.com
📨DV2025 ለመሙላት ምን ያስፈልጋል?

1⃣እድሜ ከ 18 በላይ ከዚህ በታች ለሆናችሁ ደግሞ በቤተሰብ ስር መሙላት ትችላላችሁ
2⃣ትክክለኛ የሆነ እና እጃችሁ ላይ ያለ የትምህርት ማስረጃ ካሁኑ አዘጋጁ ይህም ዲቪዉ ከደረሳችሁ በኋላ እንድታቀርቡ ስለምትጠየቁ ሳትዋከቡ ማቅረብ እንድትችሉ ይረዳችዋል
3⃣ዋናዉ እና አስፈላጊዉ ነገር ፎቶ ነዉ ከታች በማስቀምጥላችሁ መሰረት አዘጋጁ
✅️Background ነጭ መሆን አለበት
✅️ከተነሳችሁት 6ወር ያላለፈው መሆን ይኖርበታል
✅️እንደ መነፅር ያሉ ነገሮችን መጠቀም አይፈቀድም❌️
📌ዲቪ 2025'ን ለመሙላት ምን ምን ያስፈልጋል?

1. የተፈቀደለት ሀገር ሰው መሆን

2. ትምህርት (ከ12ኛ ክፍል በላይ መሆን)

3. ፎቶ (5ሚልየን ሰው ቢሞላ ቢያንስ 3 ሚልየን የሚሆነውን ሰው ሚቀንሱት በዚህ መስፈርት ነው)

@Appplayground
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📍ፎቶውን በደንብ ለማስረዳት በቪድዮ ቢሆን የተሻለ ነው።

📍ፎቶውን አስተካክሉና ሌላውን ክፍል እንጀምራለን።

@Appplayground
ለዲቪ የፎቷችሁ #Background ነጭ ካልሆነ ይሄን ዌብሳይት ተጠቀሙ።

https://www.remove.bg/t/change-background

📍አዶቤ እና ሌላ ኤዲኤዲተር ላይ ጊዜ ይጠይቃል! አትልፉ
ከላይ ባለው ቪድዮ መሰረት ፎቶአችሁን ካስተካከላችሁ ቡሀላ

https://dvlottery.me/dv-lottery-photo-checker
እዚ ዌብሳይት ላይ #ፎቶአችሁን ስትልኩ እንደምታዩት ከመጣላችሁ ለመቀጠል ዝግጁ ናችሁ ማለት ነው

             
📌በተደጋጋሚ የተጠየቁ ጥያቄዎች፡

እድሜያችሁ ከ18 በታች ቢሆንም ችግር የለውም።

ፓስፖርት አያስፈልግም።

የመመረጥ ቻንሳችሁን እንዴትም ማስፋት አትችሉም።

ባል እና ሚስቶች ለየብቻ መሙላት ይችላሉ።

ያለትዳር የወለዳችሁት ልጅ ቢኖርም
#Unmarried ብላችሁ የልጆች ቁጥር ውስጥ ማካተት ትችላላችሁ።

ከወር በኋላ እንደምትጋቡ ብታውቁም
#Unmarried ብላችሁ ነው የምትሞሉት።

ማክሰኞ ህዳር 7 ቀን 2016 ይጠናቀቃል።


@Appplayground       
ሁለተኛ ዙር የደኅንነት ማረጋገጫ (Two-Step verification ) ይጠቀማሉ ?

የተለያዩ የዲጂታል መተግበሪያዎችንና አገልግሎቶችን ስንጠቀም ቀዳሚው ነገር ደኅንነቱን የተጠበቀ መሆኑን ማረጋገጥ ነው። ይህም በሁለት አይነት መልኩ መመልከት ይቻላል።

የመጀመሪያው የምንጠቀመው መተግበሪያም ይሁን ድረ-ገጽ ደኅንነቱ የተጠበቀ መሆኑን ማረጋገጥ መቻል ሲሆን ሁለተኛው በራሳችን የምናደርገው የደኅንነት ማረጋገጫ ሂደቶችን ማጠንከር ነው።

💻 የደኅንነት ማረጋገጫ ሂደቶችን እንዴት ማጠንከር ይቻላል ?

- የምንጠቀመው የይለፍ ቃል (Password) በቀላሉ ተገማች መሆን የለበትም። በተቻለ መጠን ጠንካራ የይለፍ ቃል [ ፊደል፣ ቁጥርና ምልክቶችን ያካተተ] ቢጠቀሙ ይመከራል።

- ተጨማሪ የደኅንነት መጠበቂያ ሥርዓቶችን መጠቀም ያስፈልጋል። ይህም ድንገት እንኳን ሰዎች የይለፍ ቃላችንን (Password ) ቢያገኙት በዚህኛው በሁለተኛው የደኅንነት መጠበቂያ መያዝ እንችላለን። ይህም በአብዛኛው ጊዜ ሁለተኛ ዙር የደኅንነት ማረጋገጫ (Two-Step verification ) በመባል ይታወቃል።

- ስልክ ቁጥራችን በዚህ ሰዓት አንዱ ትልቁ የደኅንነት ማረጋገጫ ብቻ ሳይሆን የሂሳብ አካውንት ቁጥራችን ጭምር ነው። በመሆኑም በመጀመሪያ ደረጃ የምንጠቀመው ሲም ካርድ በስማችን መውጣቱን ማረጋገጥ ያስፈልጋል፤ ይህ ካልሆነም ሲም ካርዱ በእጃችን እያለ በስማችን ማዞር ይጠበቅብናል። በአንጻሩ በስማችን ተከፍቶ የነበረ ሲም ካርድ ካለ አሁን የሚገለገለው ግለሰብ ስሙን ወደ ራሱ እንዲያዞርም ማድረግ ይጠበቃል።

- የበመልዕክት ሚላኩልንን የማረጋገጫ ቁጥሮች (OTP) በምንም መልኩ ለሌሎች አሳልፈን መስጠት አይጠበቅብንም። በተመሳሳይ የትኛውም አካል የሚስጢር ቁጥራችንን ቢጠይቀን መናገርም ሆነ መላክ አይኖርብንም።

💻 ሁለተኛ ዙር የደኅንነት ማረጋገጫ (Two-Step verification ) ባልጠቀምስ ?

- የይለፍ ቃል (Password) የሚያገኝ/ የሚያቅ ሰው ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ወደ ግል አካውንቶ ይገባል።

- ተሳስተው በተለያዩ መንገዶች የሚላኩ ሊንኮችን ቢከፍቱና ስልክና የይለፍ ቃል እንዲያስገቡ ተጠይቀው ቢያስገቡ ሁለተኛ ዙር የደኅንነት ማረጋገጫ የማይጠቀሙ ከሆነ የግል አካውንቶ የሌሎች መጠቀሚያ ይሆናል።

💻 ቴሌግራም ላይ ሁለተኛ ዙር የደኅንነት ማረጋገጫ (Two-Step verification ) እንዴት መጠቀም እችላለሁ ?

በቴሌግራሞት ላይ Setting የሚለው ላይ ገብተው Privecy and Security በመጫን  Two-Step verification የሚለውን ON በማድረግ የይለፍ ቃል መፍጠር እንዲሁም የይለፍ ቃሉን ቢረሱት መልሰው የሚያገኙበትን ኢሜይል አስገብተው የደኅንነቶን ደረጃ ከፍ ማድረግ ይችላሉ። [ ሙሉ ሂደቱ ከላይ በምስሉ ተያይዟል።]



©️ 👋 TikvahethMagazine
@Appplayground
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Shazam
Shazam-v13.51.0-231005_build_1305100-Mod.apk
29.2 MB
Find songs, concerts, lyrics & videos. Play or connect to stream music now!

Shazam will identify any song in seconds. Discover, artists, lyrics, videos & playlists, all for free.

@Appplayground
PicsArt v20.0.0 [MOD] [Gold Unlocked] @Hack_BurnerZ.Apk.apk
65.2 MB
🔰 PicsArt MOD APK v20.0.0 (Gold Membership Unlocked) 🔰

- Gold Membership Unlocked
- All Premium Tools Unlocked
- Full HD Photo Editing
- Login Required to use Gold Features
Truecaller Premium v11.41.5.apk
85.8 MB
🆔 Truecaller Premium/Gold Version : v11.41.5 (Latest)

♻️ Truecaller has features of caller-identification, call-blocking, flash-messaging, call-recording, Chat & Voice by using the internet.