ዶ/ር ዛኪር ናይክ - peace tv amharic
11.8K subscribers
615 photos
59 videos
12 files
821 links
በ "peace tv" በተለያዩ ጊዜያት የተደረጉ የተለያዩ ኢስላማዊ ዳዕዋዎች እንዲሁም የዶ/ር ዛኪር ናይክ ዳዕዋዎችና የትርጉም ስራዎች በአማሪኛ የሚያገኙበት የቴሌግራም ቻናል
❤️ዶ/ር ዛኪር ናይክ & አህመድ ዲዳት❤️
📍 @peacetvamharic 📍
http://t.me/peacetvamharic
http://telegram.me/peacetvamharic
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እሺ ቆይ 'ሐ..' ፊደል ወደ ሰማይ የመሀል ጣቷ አውጥታ እየተሳደበች ነው ማለት ነው ? አረ ዶ/ር ዘበነ ለማን ተው በሉት ምከሩት’ንጂ

Click & Follow https://www.facebook.com/profile.php?id=100064506050455&mibextid=ZbWKwL
ዶ/ር ዘበነ ግን ምን ነክቶት ነው ? የሚመክረው 'ተው በቃ አንተ ደግሞ...' የሚለው ዘመድ የለወም ወይ ? ሰው እንዴት ሁሉንም ነገር ከሃይማኖት ጋር ለማስተሳሰር ይሞክራል። ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ እንደሚያመዝን እንዴት ይጠፋዋል።

ባለፈው እንዲሁ ከመሬት ተነስቶ የዶሮ አስራ ሁለት ብልቶች አስራ ሁለቱን ሃዋሪያትን ለመመሰል የተደረገ ነው ብሎ ፣ ህዝቤ 'መላላጫ ማን ነው ? ፈረሰኛውስ የቱ ነው...' እያለ ሙድ ሲይዝ ነበር 😑

ዛሬ ደግሞ ወደ ፊደል መጥቶ 'ሀ...' ለምስጋና እጆቿን ወደ ላይ እንድታነሳ ሆን ተብሎ የተደረገ ነው እያለ ነው። ነገ ደግሞ አንዱ መጥቶ 'ሐ..' ወደ ሰማይ የመሀል ጣቷ አውጥታ እየተሳደበች ነው ወይ ? ቢለን ምን ልንመልስለት ነው። መጨረሻ ላይ የሚገኘው የሻንጥላ ቅርፅ ያለው 'ፐ...' ፊደልስ ከፈጣሪ የሚወርድበትን በረዶ የቀላቀለ ዝናብ እየተከላከለ ነው ወይ ? ቢሉን ከ 'ሀ..' በቀር ሌሎች ፊደሎች በዘፈቀደ የተፈጠሩ ናቸው ልንል ነው ? በእሱ መንገድ ከሄድን 'ጠ...' ባዶ እግሯን ሆና 'ጨ..' ለሶስት እግሮቿ ጫማ ማድረጓስ ፍትሃዊነት ነው ?
አረ ተው ዘቤ ተው ! በተረት እንኳን ሃይማኖት ሀገር እንደማይቆም እያየን አይደለ ወይ 🥲🥲🥲
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የብልፅግና ወንጌላዊ መጅሊስ ማለት ይህ ነው።
በመጨረሻም ለሸ*ሃዳ አመልካች ጣቱ ተቀሰረ ......

አሽሃዱ አንላ ኢላሃ ኢለላህ ወአሽሃዱ አነ-ሙሃመደን ረሱሉላህ!!
አላህ ፊርዶስ ይወፍቅህ!!

ይህን ዓይነት አሟ¡ሟት እድለኞች እንጂ አያገኟት።

ጌታዬ ለተበደሉት ቃል የገባሀውን ድል ቅርብ አድርግልን! አላሁመ አሚን

አላህ (ሱወ) በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይለናል:–
وَلَا تَقُولُوا لِمَن يُقْتَلُ فِي سَبِيلِ اللَّهِ أَمْوَاتٌ ۚ بَلْ أَحْيَاءٌ وَلَٰكِن لَّا تَشْعُرُونَ

በአላህ መንገድ (ለሃይማኖቱ) የሚገደሉትን ሰዎችም «ሙታን ናቸው» አትበሉ፡፡ በእውነቱ ሕያዋን ናቸው፤ ግን አታውቁም፡፡ ( አልበቀራ 2:154)
ዶ/ር ዛኪር ናይክ - peace tv amharic https://www.facebook.com/profile.php?id=100064506050455

#ሼር
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እውነታውን ማወቅ የፈለገ ሁሉ የሆነብን ይህ ነው።

እንደምታዩት እንኳን የተቃውሞ ድምፅ ይቅርና ምንም አይነት ኮሽታ ሳያሰሙ በሰላም ከመስጊድ እየወጡ ባሉ ምዕመኖች ላይ ነው ሆን ተብሎ ተኩ*ስ የተጀመረው።

የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤን ጨምሮ ሌሎች የሚዲያ አካላት "እየፈረሱ ባሉ መስጂዶች ተቃውሞ" የተነሳ እያላችሁ መግለጫ ከማውጣት ተቆጠቡ።

ምንም አይነት ተቃውሞ ሙስሊሙ ሳያነሳ ነው ተኩስ የተጀመረበት።
©ዶ/ር ዛኪር ናይክ - peace tv amharic https://www.facebook.com/profile.php?id=100064506050455

©abdu
እንደዚህ አይነት መግለጫዎችንም #ሼር_አታድርጉ...
😭አንዋር አሁን ላይ ጀናዛ እንዲወጣ እየተደረገ ነው😭

😭በፖሊስ የታገቱ የሶስት ወንድሞቻችን  ጀናዛ አሁን እየወጣ ነው።😭 ከሸሂዶች ይመድባቸው
© ዶ/ር ዛኪር ናይክ - peace tv amharic
አሁን ቅድሚያ በመንግስት የታገቱ ሴቶች በመውጣት ላይ ናቸው።
የሸሂዶቻችን ጀናዛ እና አዛውንቶች ተመርጠው ነው
የተለቀቁት!
ሌሎቹ (ወጣቶቹ) እስካሁኑ ደቂቃ ድረስ አልተለቀቁም!
ለመስጂድ ክብር የተለገሰ ደም!
ፈፅሞ በከንቱ የሚቀር አይደለም! ኢንሻአላህ
ከአንዋር መስጂድ እየወጡ ለሚገኙ ወንድም እና እህቶች መኪኖች የያዛችሁ ሰዎች እነሱን ሰብሰብ አድርጋችሁ ወደ ሰፈሮቻቸው የማድረስ ስራ ብትሰሩ መልካም ነው መንገድ ላይ ምን እንደሚገጥማቸው አይታወቅም..
በመጨረሻም!
አሁን በዚህ ሰአት ሁሉም ወንድም እህቶች ከአንዋር ወጥተው ወደየሰፈራቸው እየሄዱ ነው ነገር ግን አንዳንድ አካባቢ በተለይ ተክለሃይማኖት አካባቢ ታክሲ የሚጠብቁ እንዳሉ ሰምቻለሁ ።

በዚህ ሰአት ታክሲ ከመጠበቅ በአንድነት ሰብሰብ ብሎ ከቦታው መራቅ ይሻላል ብየ አስባለሁ
ዲኑ አሊ

ማሳሰቢያ
ከአንዋር መስጂድ እየወጡ ለሚገኙ ወንድም እና እህቶች መኪኖች የያዛችሁ ሰዎች እነሱን ሰብሰብ አድርጋችሁ ወደ ሰፈሮቻቸው የማድረስ ስራ ብትሰሩ መልካም ነው መንገድ ላይ ምን እንደሚገጥማቸው አይታወቅም
.. ዶ/ር ዛኪር ናይክ - peace tv amharic
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሰላማዊ ዜጎችን ሰላም መንሳት። ሰላማዊ ዜጎችን እንዲህ መግደል። ይህ ደም በዋዛ አይለቅህም። አይደለም በወድያኛው አለም ፍትህ ባንተ ላይ በዚህ አለም ይበየናል።

#የብልፅግና_ፓርቲ_ሽብር ዶ/ር ዛኪር ናይክ - peace tv amharic https://www.facebook.com/100064506050455/posts/pfbid02fNCxwsTT4JkGz4P31An3gQqoVtKw9vcvtmwRYh86xTJwVjNTFPZt28jTq6C5oEUdl/
አልሐምዱሊላህ ከጭንቀታችን በጥቂትም ቢሆን ያስደሳን ዜና

#ለተጨነቁ_ሁሉ‼️

#ወንድማችን ሙከረም አስራር ዛሬ በነበረው የአንዋር መስጊድ ከተጎዱ ወንድሞቻችን አንዱ ሲሆን፤ ከፖሊሶች ተተኩሶ ፊቱን የመታው ጥይት በጉንጩ በኩል ወጥቶ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሰበት ቢሆንም አልሃምዱሊላህ በአሁኑ ሰዓት ተገቢውን ህክምና በማግኘቱ ነፍሱን ማዳን ተችሏል፤ በዱዓእ እናስታውሰው።

#ወንድማችን_በህይወት_ተርፏል
#አልሃምዱሊላህ!!!

ዶ/ር ዛኪር ናይክ - peace tv amharic https://www.facebook.com/profile.php?id=100064506050455

#ሼር
"ጌታዬ ሆይ ጀነትህ የሚገባኝ ባልሆንም፣ ጀሃነምን መቋቋም አልችልምና እዘንልኝ!"
ሸሂድ አንዋር አላህ ፍላጎትህን ሞላልህ ለካስ ለድግስህ ነበር እንዲህ ነፍስህ በእስልምና እንደምትኮራ ደጋግማ ስትናገር የነበረው።
ጌታዬ ልባችንን አጠንክርልን ጨካኞችንም ቅጣልን!! t.me/peacetvamharic
ምንም አይነት ተቃውሞ ባልነበረበት ሁኔታ ሰው ሰላቱን ጨርሶ፣ ዱኣ ተቀብሎና ተረጋግቶ ድምፁን አጥፍቶ በሰላም ከመስጅድ እየወጣ እያለ የብልፅግና #ወንጌላዊ መንግስት ውሾ*ች (ፌዴራልና ፖሊሶች) እንዴት ሰላማዊ ሰዎች ላይ በቀጥታ ተኩሰው ሲገ*ድሉት እንደነበር ሚያሳይ አጭር ቪድዮ ተመልከቱ

በተለይ ሙስሊም ላልሆናቹ፣ የተለያየ የሚዲያ አካል ላይ ለምትሰሩ፣ እውነቱን ማወቅ ለምትሹ በሙሉ ይህን ቪዲዮ ጋብዣቹሃለው
👇👇ቪዲዮው
👇👇
https://www.facebook.com/100064506050455/posts/pfbid02rcQkVSNd811f6KymaT5Y8rRrJ7fnAPdDJKgVQGwEbHQD5hvxMN8mwLM34Dt4ifm2l/?app=fbl


© Page · 197K followers የተዘጋጀ። https://www.facebook.com/profile.php?id=100064506050455 #Share #ሼር በማድረግ ሀቁን (እውነቱን) ለዐለም እናሳውቅ።
ነገ ሐሙስ ነው። #የቻለ_ይፁም፣ ያልቻለ ለሌሎች #ሼር በማድረግ #ያስታውስ

መሸሻችን አላህ ነው። ነፍስን መግታት ለማንም አይተውም ከራስ ይጀምራል።
ጋሻችን ፆማችን ነው።
የቻለ በመፆም ላይ ይበርታ፣ በዱዓ , በዚክር፣ በሰለዋት፣ በመተናነስ የአላህን እገዛ በመለመን፣ የመጣብንን በላዕ እንመክት፣ ወደ አላህ እንጩህ።

ለድል የማን ወንጀል እንቅፋት እንደሆነ አናውቅምና ከምናበረክተው አንዘናጋ!
ዶ/ር ዛኪር ናይክ - peace tv amharic
#ፆም
#ፈፊሩ
https://www.facebook.com/profile.php?id=100064506050455 ዶ/ር ዛኪር ናይክ - peace tv amharic
Bible (1879).PDF
47.3 MB
የ 1879 ዕትም የመፅሀፍ ቅዱስ አማርኛ ትርጉም በ PDF 👇👇👇
https://t.me/peacetvamharic/1820
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሳያውቁ ወይም በጭፍን የእስ_ራኤል ( የአይ_ሁድ ) ደጋፊ የሆኑ ክር_ስቲያን ጓደኞቻችሁን #Comment ስር #ሜንሽን ( #Mention) በማድረግ ውለታ እንዋልላቸው👇 Share ያድርጉት👇
T.me/peacetvamharic
ወን_ጌል? ወይስ ወን_ጀል?
በጠራራ ፀሃይ በአደባባይ በጎረምሶች አስገድዶ መድ_ፈር (መስበክ) ምን ይሉታል?

ማስገደድ ፣ መግ_ደል፣ መጮህ፣ ማዋከብ ፣ የወንጌል (የአስተምህሮቱ ) ውጤት ነው
👇 ለዚህ ምስክሩ (ማስረጃው) ራሱ ወንጌል ነው 👇
ዶ/ር ዛኪር ናይክ - peace tv amharic

#በክርስትና✞!!!
✞ ስለማስገደድ #መፅሃፍ_ቅዱስስ_ምን_አለ✞!!!
በመረጃና በማስረጃ እንመልከተው:–

☞ ኢየሱስ እንዲህ አለ:– ነገር ግን እነዚያን በላያቸው ልነግሥ #ያልወደዱትን_ጠላቶቼን ወደዚህ አምጡአቸው #በፊቴም_እረ°ዱአቸው።" #የሉቃስ_ወንጌል19:27

ሌላ ሀይማኖት የሚከተል ሰውን ግደ_ሉ። ( ዘፀአት 22፡20) (አጠቃላይ ይዘቱ እንደዛ ነው ተመልከቱት፡፡)

⁹ ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤
¹⁰ ማንም ወደ እናንተ ቢመጣ ይህንም ትምህርት ባያመጣ #በቤታችሁ_አትቀበሉት #ሰላምም_አትበሉት
¹¹ ሰላም የሚለው ሰው #በክፉ_ሥራው_ይካፈላልና
(2ኛ ዮሐንስ 1:9–11)

☞ ከእግዚአብሄር ሌላ አምላክ የሚልህ ካለ ግ*ደለው (ዘዳግም 13፡6-9)

“ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?”
— 2ኛ ቆሮ 6፥14,,

☞"የእስራኤልንም አምላክ #እግዚአብሔርን_የማይፈልግ፥ ታናሽ ወይም ታላቅ፥ ወንድ ወይም ሴት ቢሆን፥ #ይገደል ዘንድ ማሉ።"
#መፅሃፈ_ዜና_መዋዕል_ካልዕ15:13)

☞ከእግዚአብሔር በቀር ለአንዳች አምላክ የሚሠዋ ፈጽሞ ይጥፋ።" #ኦሪት_ዘጸአት22:20

☞አምላክህ እግዚአብሔር ትሄድባት ዘንድ ካዘዘህ መንገድ ሊያወጣህ፥ ከአምላካችሁ ከእግዚአብሔር ሊያስታችሁ ተናግሮአልና ያ ነቢይ ወይም ያ ሕልም አላሚ #ይገደል፤ እንዲሁም ክፉውን ነገር ከመካከልህ አርቅ።" (#ኦሪት_ዘዳግም13:5)

☞ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ካወጣህ ከአምላክህ ከእግዚአብሔር ሊያርቅህ ወድዶአልና
#እስኪሞት_ድረስ_በድንጋይ_ውገረው"
(#ዘዳግም13:10)

☞"የእናትህ ልጅ ወንድምህ ወይም ወንድ ልጅህ ወይም አንተም አባቶችህም የማታውቋቸውን ሌሎች አማልክት እናምልክ ብሎ ቢያስትህ፥ እሺ አትበለው አትስማውም፤ #ዓይንህም_አይራራለት#አትማረውም፥ አትሸሽገውም፤ነገር ግን ፈጽመህ #ግደለው
እርሱን ለመ*ግደል በፊት የአንተ እጅ፥ ከዚያም በኋላ የሕዝቡ ሁሉ እጅ በላዩ ትሁን።" #ዘዳግም13:6_9)

☞" አምላክህ እግዚአብሔር የማታውቋቸውን ሌሎችን አማልክት እናምልክ ብለው የከተማቸውን ሰዎች አሳቱ ሲሉ ወሬ ብትሰማ፥ትፈልጋለህ፥ ትመረምራለህም፥ ትጠይቃለህም፤ እነሆም፥ እውነት ቢሆን፥ ይህም ክፉ ነገር በመካከልህ እንደ ተደረገ እርግጥ ሆኖ ቢገኝ፥ #የዚያችን_ከተማ_ሰዎች #በሰይፍ_ስለት ፈጽሞ ትመታቸዋለህ፤ ከተማይቱን፥ በእርስዋም ያለውን ሁሉ፥ እንስሳውንም #በሰይፍ_ስለት_ታጠፋቸዋለህ" #ዘዳግም13:12_15

☞"አምላክህ እግዚአብሔር #ሌሎች_አማልክትን_ያመለከ፥ እኔ ላላዘዝኋቸው ለፀሐይና ለጨረቃ ለሰማይም ሠራዊት ሁሉ የሰገደ ቢገኝ፥ ቢያወሩልህም ብትሰማም፥ እነሆም፥ ይህን ክፉ ነገር የሠሩትን ያን ወንድ ወይም ያችን ሴት ወደ በርህ ታመጣቸዋለህ፥ #እስኪሞቱም_ድረስ_በድንጋይ_ትወግራቸዋለህ።" #ዘዳግም_17:2_5

☞ ኢየሱስ እንዲህ አለ:– ነገር ግን እነዚያን በላያቸው ልነግሥ ያልወደዱትን ጠላቶቼን ወደዚህ አምጡአቸው #በፊቴም_እረ°ዱአቸው።" #የሉቃስ_ወንጌል19:27

ተመልከቱ
#በሀይማኖት_ማስገደድ የለም የሚለው የእስልምና መርህ አስተምህሮ ለእነዚህ #አስገድዶ_አጥማቂዎች ማድረስ ያስፈልጋል።
ጴን*ጤዎች #ከሩዝና_ከዘይት አልፈው ወደ #አስገድዶ_ማጥመቅ ተሻግረዋል።