በሻሸመኔ ደብረ ገነት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን ፍሬ ተዋሕዶ ሰንበት ትምርህት ቤት ህብረት
324 members, 35 online
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
እንኳን በሰላም መጣችሁ እህት ወንድሞቼ በዚህ ማህበር የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ወረባትን፣ መንፈሳዊ ግጥሞችን፣ መነባንቦችን፣ ትረካዎችን፣ ዜናዎችን ፣ደብዳቤዎችን፣ ትምህርታዊ ጹሑፎችን፣ ብሂለ አበው፣ ከመጽሐፍት ዓለም እና ሌሎችም ''መንፍሳዊ ሥነ-ጹሑፎችን'' ማቅረብ ይቻላል ።
If you have Telegram, you can view and join
በሻሸመኔ ደብረ ገነት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን ፍሬ ተዋሕዶ ሰንበት ትምርህት ቤት ህብረት right away.