የፍቅሩ ምርኮኞች
282 subscribers
ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል ? መከራ ፥ወይስ ጭንቀት ፥ ወይስ ስደት ፥ ወይስ ራብ ፥ ወይስ ራቁትነት ፥ ወይስ ፍርሃት ፥ ወይስ ሰይፍ ነዉን?
ሮሜ 8 ፡ 35
እሱ መቼ በፈረስ አንገት በጦር አንደበት ሰዉ ይማርክና ሰይፍ ሳይመዝ መስቀል ላይ ተሰቅሎ ደሙን አፍስሶ ዉድ ህይወቱን ከፍሎ የፍቅሩ ምርኮኞች አደረገን እንጅ
ማርኮናል ምርኮኞቹ ነን
If you have Telegram, you can view and join
የፍቅሩ ምርኮኞች right away.