የፍቅር ነገር 💓
@Yefkrnegerለምን ወደድኩሽ?
እንጃ::
ምንሽ ተመቸኝ?
እንጃ::
እንዴት ማረክሽኝ?
እንጃ::
ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት፤
ያለምላሽ ወዳ መገኘት፤
በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት
/\/\/\/\/\/\/\/\/\/\/\
Creator:......it's me
@Sol_w_yohannes
If you have Telegram, you can view and join
የፍቅር ነገር 💓 right away.