የፍቅር❤አለም🌍
20 865 subscribers
✍️ለምን ወደድኩህ/ሽ?
እንጃ።🤷‍♀️‍ ♀
✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ?
እንጃ🤷‍♀️
✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ?
እንጃ🤷‍♀️

♥️ይህ ነው ለእኔ የፍቅር አለም💟 ማለት፤

➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟
If you have Telegram, you can view post
and join የፍቅር❤አለም🌍 right away.