የጎፍ የአረጋውያንና የአካል ጉዳተኞች መርጃ እና የመልካም ወጣቶች ግንባታ ማህበር /ድርጅት .
28 subscribers
" የጎፍ የአረጋውያንና የአካል ጉዳተኞች መርጃ እና የመልካም ወጣቶች ግንባታ ማህበር " በሚል በኮምቦልቻ ከተማ በይፋ የተመሰረተ ሲሆን በከተማችን ብሎም በክልላችን በርካታ ስራዎችንም ለመስራት የተደራጀ ድርጅት ነው ። ድርጅቱ በትኩረት ከሚሰራቸው ስራዎችም መካከል አረጋውያንና የአካል ጉዳተኞችን ቤት ለቤት መንከባከብ እና ወጣቱ ላይ መልካም ወጣቶችን መገንባት /መፍጠርን በትኩረት የምንሰራ ይሆናል ።
If you have Telegram, you can view and join
የጎፍ የአረጋውያንና የአካል ጉዳተኞች መርጃ እና የመልካም ወጣቶች ግንባታ ማህበር /ድርጅት . right away.