የልጁ መልክ መገለጥ-tube
176 subscribers
በዚህ ከመጨረሻውም መጨረሻ በሆነ ዘመን ወደ እግዚያብሄር መጠጋት የግድ ያስፈልጋል
.
ሀጥያት በበዛበት አለም ውስጥ ፃድቅ ሆኖ መቆየት ያዋጣል
.
እኛም አምልጠን ልሎችን ማስመለጥ ያስፈልጋል የመዳንችንም አንዱ ሚስጥር ይህ ስለሆነ
.
ስለዚህም በቅድስና በጥበብ በማስተዋል በትህትና... እንዱሁም እግዚያብሄር በሚያከብሩ ነገሮች ሁሉ መገለጥ ያስፈልጋል ደግሞም እናምናለን እንገለጣለን✊🔥
If you have Telegram, you can view and join
የልጁ መልክ መገለጥ-tube right away.