ተውሂድና ሱና
ከአሏህ ውጭ በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም ነብዩ ሙሀመድ(ሰ• ዐ• ወ) የአሏህ ባሪያና መልዕክተኟ ናቸው። ነብዩ(S.A.W) እንዲህ ብለዋል ከያዛችኋቸው የማትጠሙባቸው ሁለት ነገሮች በመሀከላችሁ ጥዬላችሁ ሄጃለሁ እነሱም ቁርአንና እኔ የሄድኩበት መንገድ( ሱና) ነው ብለውናል። ስለዚህ ጀነት የሚፈልግ የሆነ ሰው ከሽርክና ከቢድዐ በመራቅ በሱናቸው ቀጥ ሊል ግድ ይለዋል።
If you have Telegram, you can view and join
ተውሂድና ሱና right away.