ሴት ነኝ!
103 members, 16 online
ሴት ማለት የህይወት ትልቅ ምሶሶ ናት ።
ይህን ግሩፕ share በማድረግ ሴት እህቶቻችንን እንርዳ በየትምህርት ቤቱ የሞዴስ መግዣ አተው የሚቸገሩትን እህቶቻችንን አለን እንበላቸው ዛሬ 1 ሞዴስ ሰተን ነጋቸውን እናቃናላቸው ለወገን ደራሽ ወገን ነው በተለይ ለእህት ለእናት እኛ አለን ካላልን ማን አለላቸው ለ
ስለዚ አቤት እንበላቸው።

አንድ ሞዴስ ለአንዲት ሴት
If you have Telegram, you can view and join
ሴት ነኝ! right away.