ቶኔቶር ሀገረ እግዚአብሔር
2 421 subscribers
ኢትዮጵያ በጥንት ግብጻውያን ቋንቋ ቶኔቶር፣ጵንጥ፣የኩሽ ሀገረ እየተባለች ትጠራለች።ቶኔቶር ሀገረ እግዚአብሔር ማለት ነው።በሌሎች ሀገሮች ስነ ጽሑፍ ኢትዮጵያና አቢሲኒያ በማለት ተገልጻለች።በቻናሉ መንፈሳዊ ትምህርቶች ወደ እናንተ ይደርሳሉ። እግዚአብሔር አምላካችን ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ከነጣቂው ተኩላ ይጠብቅልን።ድንግል ሆይ የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን ጠብቂያት።
ለመረጃ ያግኙን 👉 @tonetore
If you have Telegram, you can view post
and join ቶኔቶር ሀገረ እግዚአብሔር right away.