የመዳን መንገድ
በምድር ላይ ብዙ አይነት መንገዶች ቢኖሩ መንገድ ሁሉ ግን ትክክለኛ መንገድ አይደለም ፡፡ ስለዚህ እየተጓዝንበት ያለውን መንገድ ቆም ብለን ልንመለከተው ይገባ ል፡፡ ምክንያቱም የነገ ስኬትህ ወይም ውድቀትህ ዛሬ በመረጥከው መንገድ ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ይህ ብቻ አይደለም ዛሬ የቆምክበት ድልህ ቢሆን ወይም ውድቀትህ ትናንት የተጓዝከውን መንገድ ማሳያ ነው፡፡
If you have Telegram, you can view and join
የመዳን መንገድ right away.