at ThePlus-Technologies :-
🔸ለችግሮች መፍትሄ የሚሆኑ የSoftware እና Hardware ቴክኖሎጂ ውጤቶች መፈጠሪያ ቦታ
🔸ከ100 በላይ ችግር ፈች ቴክኖሎጂዎችን ለተለያዩ መስርያ ቤቶች እና ለግለሰች አበርክተናል
🔸በሙያችን ከ 4 አመት በላይ ልምድ አለን
ቴክኖሎጂን በመጠቀም የዕለት ተዕለት ተግባራትን ይበልጥ ቀላል እና ውጤታማ ለማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን
@Yibeltal_Liulekal