✝✝✝ ቤተ ፋጌ ✝✝✝
84 subscribers
(የማርቆስ ወንጌል �?ዕራ�?? 7)
----------
31፤ ደግሞም ከጢሮስ አገር ወጥቶ በሲዶና አልፎ አሥር ከተማ በሚባል አገር መካከል ወደ ገሊላ ባሕር መጣ።

32፤ ደንቆሮና ኰልታፋም የሆነ ሰው ወደ እርሱ አመጡ፥

33፤ እጁንም ይጭንበት ዘንድ ለመኑት። ከሕዝቡም ለይቶ ለብቻው ወሰደው፥ ጣቶቹንም በጆሮቹ አገባ እንትፍም ብሎ መላሱን ዳሰሰ፤

34፤ ወደ ሰማይም አሻቅቦ አይቶ ቃተተና። ኤፍታህ አለ
If you have Telegram, you can view and join
✝✝✝ ቤተ ፋጌ ✝✝✝ right away.