Nova online shopping 🛍
17 719 subscribers
ሰላም ውደ ደንበኞቻችን የፈለጉትን እቃ ለማዘዝ ከስር የተዘረዘሩትን ይከተሉ

1.የፈለጉትን የእቃ ፎቶ ይላኩ 📷
2.ሚፈልጉትን ሳይዝ እና ከለር  ይላኩ
3. ስልክ ቁጥር ይላኩ📱
4. 💵50% ቅድመ ክፍያ የተከፈለበት ደረሰኝ ፎቶ ይላኩ በሞባይል ባንኪንግ ካስገቡ (screenshot) ይላኩ

👉 cross @lilygezahegn @edom_g
If you have Telegram, you can view and join
Nova online shopping 🛍 right away.