Sura dish&softwear
126 members, 12 online
Rules of Group suradish

⚠️ የግሩፑ ህጎች⚠️

✅ በዚህ ግሩፕ ላይ ስለቴክኖሎጂ 📱 💻 ያለዎትን ጥያቄ❓ መጠየቅ
እና የቴክኖሎጅ ነክ ሀሳቦችን እያነሱ መወያየት ይቻላል።

✅ መልስ ከአድሚን ብቻ አይጠብቁ
እርሶም የሚያዉቁትን ይመልሱ።
እዉቀት የሚሰፋዉ ለሰዉ ሲያጋሩት ነዉ።

✅ ጥያቄዎችን ስትጠይቁ አብራርታችሁ ግልጽ አድርጋችሁ ጠይቁ
@suradishandsoftwear
If you have Telegram, you can view and join
Sura dish&softwear right away.