sparetera
SpareTera የመኪና መለዋወጫዎችን ገዢዎችና ሻጮችን በአንድ ዲጂታል ግብይት የሚያገናኝ ኢ-ኮሜርስ ፕላትፎርም ነው። ለገዢዎች የሚፈልጉትን መለዋወጫ በቀላሉ ይፈልጉ፣ አማራጮችን ያነጻጽሩ እና በቀላሉ ይግዙ። ለሻጮች
ምርቶችዎን ያስተዋውቁ፣ ብዙ ደንበኞችን ያግኙ፣ ሽያጭዎን ያሳድጉ እና Boost በመጠቀም የምርቶችዎን ለአለም ያድርሱ።
SpareTera ሁሉንም በአንድ ቦታ ያገናኛል።
If you have Telegram, you can view and join
sparetera right away.