SOZO FAMILY [ ውይይት ብቻ]
ይህ የSOZO PURITY የመወያያ መድረክ ነው። ወዳችሁ ቤተሰብ ስለሆናችሁ ከልብ አመሰግናለው።
በዚህ ግሩፕ:-
√ ወጣትነትን መሰረት ያደረጉ ጉዳዮችን በመከባበርና በመደማመጥ እንነጋገርባቸዋለን።
√ ምክር ለሚያስፈልጋቸው ቤተሰቦቻችን በቅንነት ምክራችንን እንለግሳለን።
√ በማህበራዊ ሚዲያ እንደ ክርስቲያን ማሳደር ያለብንን ተፅዕኖ በጋራ እናሳርፋለ።
#እባካችሁ
√ በሀላፊነት እንጠቀምበት።
If you have Telegram, you can view and join
SOZO FAMILY [ ውይይት ብቻ] right away.