Sina Travel and Events
#የሲና__ሀይኪንግ_ቲም_አላማው
1⃣ጉዞ🥾 በማድረግ የአካላችንን እንዲሁም የአይምሮዐችንን ጤና ማስጠበቅ
2⃣🇪🇹የሀገራችንን መልካዓ ምድርን (🧗♀ተራራ ፣ 🌴ጫካ ፣ ሸለቆ ፣🚣♂ ፏፏቴ ፣ ሀይቅ🏊♀ ፣ ድልድይ ፣ ታሪካዊ ቦታዎች መጎብኘት
3⃣አይምሮዎን ከውጥረት ፣ ከጭንቀት አሳርፈው ለተሻለ ስኬት እንዲያዘጋጁ ማድረግ
4⃣አዳዲስ ሰዎችን መተዋወቅ
5⃣ባህልና ፣ እሴትና ማንነትን ማወቅ
If you have Telegram, you can view post
and join Sina Travel and Events right away.