جمعية الوحدة الخيرية
142 members, 11 online
ግብ:–
*እውቀት  ያላቸው  ኢስላማዊ ወንድማማቾችን ማፍራት
አላማ:–
*ዲኑን ጠበቅ አድርጎ የያዘ ወጣትን የሚያፈራ
*እርስ በእርስ የሚደጋገፍ ከራሱ አልፎ ለሌሎች የሚተርፍ አባልን ማፍራት
ተልእኮ

አንድነት
*ወንድማማችነትን መጠበቅ
*አውቀትን የተላበሰ ወጣት ማፍራት
*እንዲሁም ያወቁና ያወቁትን የሚተገብሩ ተማሪዎችን ማፍራት

እሴቶች:–
*ወንድማማችነት
*ልዩነቶችን ማክበር
If you have Telegram, you can view and join
جمعية الوحدة الخيرية right away.