90 ደቂቃ SPORT
286K subscribers
88.4K photos
93 videos
13 files
3.18K links
90 ደቂቃ ስፖርት!
________________________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
👉 | የዝውውር ዜናዎች
______________
ለማስታወቂያ
👉 @TammeJr
@Matiwosalaye

2017 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት
Download Telegram
የዛሬው የመጨረሻ ጥያቄ !

ከሜዳው ውጭ ሳውዝአምፕተንን 9-0 አሸንፎ ሪከርድ የያዘው ክለብ ማነው!

(ልብ ብላችሁ እንብቡት
Done!

ነገም በዚህ ሰዓት እንገናኛለን 🤌🔥
መልሱ - ሌስተር ሲቲ

ዩናይትድ በሜዳው ነው!
የመጀመሪያ መላሽ
ሊጎች እያለቁ ስለሆን አውሮፓ ዋንጫ እስኪጀመር በየቀኑ በጥያቄ እና መልስ ቀኑን እንገፋዋለን

ስፓንሰር ሆናችሁ መሸለም ምትፈልጉም አናግሩን - @TammeJr

መልካም ምሽት

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ለሚያደርጋቸው 3ኛ እና 4ኛ የምድብ ጨዋታዎች አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ለ26 ተጫዋቾች የመጀመርያ ጥሪ አድርገዋል።

ብሔራዊ ቡድናችን ግንቦት 29 ከጊኒ ቢሳው ፣ ሰኔ 2 ከጅቡቲ ጋር ጨዋታውን ያከናውናል።

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
አሰላለፍ

04:00 | አታላንታ ከ ባየርሊቨርኩሰን

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
ቹአሜኒ በ ቶኒ ክሩስ ጡረታ መውጣት ላይ🗣️:

"አስራ አምስተኛ የቻምፕዮንስ ሊግ ዋንጫችንን ለማሸነፍ ሌላ ምክንያት አግኝተናል!

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
በ2013 ቶኒ ክሮስ የመጀመሪያውን የሻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ በዌምብሌይ ከቦርሺያ ዶርትሙንድ ጋር አድርጎ አሸንፏል።

በ2024 ቶኒ ክሮስ የመጨረሻውን የሻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ በዌምብሌይ ከቦሩሲያ ዶርትሙንድ ጋር ይጫወታል።

What a way to finish your club football career 👏🔥

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
OFFICIAL :- ኮል ፓልመር የእንግሊዝ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጨዋቾች ማህበር (PFA) የፕርሚየር ሊጉ የደጋፊዎች የአመቱ ምርጥ ተጨዋች በመባል ተመርጧል። 🎉

STARBOY 🥶🔥

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ላውታሮ ማርቲኔዝ🗣️:"ከሀላንድ እና ምባፔ ጋር የምወዳደር አይነት ተጫዋች ነኝ ፣ ምክንያቱም ያሳካኋቸው ዋንጫዎች እና ቁጥሮች ስለዚህ ይናገራሉ"።

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
🚨🔴⚫️ ኤሲ ሚላን ከስቴፋኖ ፒዮሊ ጋር ለመለያየት መወሰኑን በዚህ ሳምንት ያረጋግጣል።

ባለፈው ሳምንት እንደተዘገበው ፓውሎ ፎንሴካ ፒዮሊንን ለመተካት ከስምምነት ለመድረስ ተቃርቧል።

[Fabrizio Romano]

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
🏆 የዩሮፓ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ !

ተጀመረ

አታላንታ 0-0 ባየር ሊቨርኩሰን

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የዩሮፓ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ !

            የመጀመሪያ አጋማሽ ተጠናቀቀ

     አታላንታ 2-0 ባየር ሊቨርኩሰን
  #ሉክማን⚽️⚽️



@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
በ አውሮፓ እግር ኳስ ውድድር የፍጻሜ ጨዋታ ላይ ሁለት ጎሎችን ያስቆጠረ የመጀመሪያው አፍሪካዊ ተጫዋች ሉክማን 🇳🇬🤯

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
ጋስፔሬኒ ሉክማን ሁለተኛዋን ግብ ካስቆጠረ በኋላ 🤫

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport