Zemas
154 subscribers
43 photos
8 videos
13 links
Music producers, This channel is about our Music.
Kiduse
Kirubel
Samuel
Download Telegram
Channel created
What's up family. We apologize for the belated single release. But we're thrilled to say it's here now. Our single Fikir Yetalesh will be released on all of our social media this Friday. Much love!!!
Forwarded from Samon Zemas
It's here as we promised. We hope you'll enjoy it!
Zemas
Video
one of my fan send me this and it is really entertaining
መልካም የፋሲካ በአል!!
i wish all Christians a happy Ethiopian Easter Holiday!!
#Samon #Ethiopian_Easter
ፍቅር በእውነት እና በይቅርታ ላይ ካልተመሰረተች ሰላም እና እረፍት አይኖራትም፡፡
#ፍቅር_የት_አለሽ? #Zemas #samon
Coming Soon!! my new video. gang get ready
#Zemas #SamON #fikr_yet_alesh?
"ምኞት እና አውነት ሳይገጣጠሙ
መንገድ ላይ ተላልፈው ህይወት ጠፋ ጣሙ"፡፡
ህይወት ሁሌም ሁለት ገፅታ ነው ያላት፡፡
ፍቅር እና ጥላቻ
ብርሀን እና ጨለማ
ደስታ እና ሀዘን
ጥሩ እና መጥፎ......
የኛ ማንነት እሚወሰነው በምኖስዳቸው ምርጫዎች ነው፡፡
ስለዚ ነገችንን አያሰብ መልካሙን ገፅ በማስተዋል መምረጥ አለብን፡፡
አምላክ አስተዋይ ልቦና ለሁላችንም ይስጠን፡፡
#Zemas #HermonEDemissie #Samon #ፍቅር_የት_አለሽ? #FikirYetAlesh #coming_soon
coming soon on hope_music
Forwarded from aman music
A M A N U E L:
As promised here's a short studio cover of Fikir yetalsh by Zemas. All vocal harmonies by yours truly and arrangement, mixing and mastering by kidus
Here is the lyrics from our single #Fikr_Yet_Alesh ❤️?#Zemas #SamON

we really appreciate your love and support thank you guys!

ያልገደለ ያበረታል (ያቃል) ሞት ያለፈው
ማደር ያስተምራል ነገ አዲስ ቀን ነው
ሰውነት ፈተና መስእዋትነት ፍቅር
መክፈል የሀቅን ዋጋ በሰላም ለማደር

እስኪ የኔን እውነት አንደበቴ ይናገር
ማንም እንዳያዝን ልቡ እንዳይሰበር
ፍቅር መተማመን መዋደድ አይጥፋን
ብርሀን ሆነን እኛ ጨለማው አይግፋን
ጦርነት ነች ህይወት ከውጪ ውስጣችን
ወጣ ከአለም ጋር ገባ ለነፍሳችን
ለእውነት ካልቆምን ከደማ ህሊናችን
ማስመሰል ነው እንጂ አትኖርም ደስተችን

አው ፍቅር የታለሽ የታለሽ4×

ተፈጥሮ ሆኖበት ሰው ይፈልጋል
ሁሌ አዲስ ይመኛል
ፍላጎቱ አሸንፎት ይፈልጋል
ልቡን አውሮታል
ያለውን አያይም ይፈልጋል
ያጣው በዝቶበታል
ሁሉን ለኔ እያለ ይፈልጋል
ሰላም እርቆታል
ይፈልጋል ይፈልጋል መቼ እረፍት ያገኛል
ይፈልጋል ደግሞ ይዋሻል ህሊናው ይደማል
ይለመዳል ከገቡበት ደም ደምን ይወልዳል
ፍቅር ሳይኖር እረፍት አረ ከየት ይገኛል
እውነት መከራ እና ፀፀት
ፍቅር እምነት እና ክደት
ታሪክ ውለታ እና በቀል
መድረሱ አይቀርም ያቀን ይወረሳል በደም

ተው

ፍቅር የታለሽ የታለሽ 4×

ፍላጎቴ ገፍቶኝ አወጣኝ ከቤቴ
መነሻዬን መድረሻዬን ማሰብ ሰውነቴ
ስህተቴ ሆነባቸው ጥያቄ ማብዛቴ
መመኘቴ አሸነፈኝ መሆኔ እንዳ'ባቴ

እሱ እንደሱ እኔ እንደ እኔ ቀለም አንድ አይደለም
አንድነት ሰውነት ፍቅር ነች የኔ አለም
አልፏል ይሉ ነበር ትላንት በዛ ሰሞን
መጨረሻ የተባለው መጀመሪያስ ቢሆን

ማን ያውቃል፦ አዋቂ ይጠይቃል
ማን ያውቃል፦ ያየ ይደብቃል
ሲደብቅ የታየ እሱም ይደበቃል
ማን ያውቃል፦ ሰዶ ማሳደዱ አንድ ቀን ያበቃል
ብዬ አብቅቷል
ደሞ ዞሬ ሳየው ሰው አዲስ አግኝቷል
የኔ ነው የኔ ነው ጭቅጭቁ ደርቷል
የነጋ ሲመስለኝ ዳግም ይጨልማል
መልሶ ይነጋል
አዲስ ነገር የለም መኖር ይቀጥላል



ፍቅር የትአለሽ? ……………… የትአለሽ4x

ለሰጣችሁኝ አስተያየት እና ፍቅር ከልብ አመሰግናለሁ፡፡
They say change is inevitable; but growth is optional. If growth is what we seek, let's change! But let's change for the better and for good. The road of hatred won't take us to the idea of the country we long for. So let's love one another and embark upon a beautiful journey.