Zemach fm
80 subscribers
47 photos
114 videos
244 links
A tech podcast in Ethiopia,
Reviewing present, past & future technological achievements. Presented in Amharic.
https://linktr.ee/zemachfm
Group link https://t.me/joinchat/SQ-J1gTeld5N_RKJ
Download Telegram
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። በአዲሱ የApple ዝግጅት ምን ሊተዋወቅ እንደሚችላ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።


https://telegra.ph/Episode-135-This-Week-In-Tech-September-10-2023-09-10
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሁለት ሳምንታት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። የApple iPhone15 ዝግጅት ምን ይመስል እንደነበረ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።

https://telegra.ph/Episode-136-This-Week-In-Tech-October-04-2023-10-04
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሁለት ሳምንታት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። የPixel 8 ዝግጅት ምን ይመስል እንደነበረ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።

https://telegra.ph/Episode-137-This-Week-In-Tech-October-12-2023-10-12
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሁለት ሳምንታት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። Microsoft የActivisionን ግዢ ስለማጠናቀቁ ፣ Ferrari በክሪፕቶ ከረንሲ ክፍያ መቀበል እንደጀመረ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።


https://telegra.ph/Episode-138-This-Week-In-Tech-October-17-2023-10-17
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ክፍል ስለ Bun ተወያይተናል። Bun ምን አዲስ ነግሮችን ይዞ እንደመጣ ፣ ከNode.JS በምን እንደሚለይ ፣ ወደፊት ምን ይዞ እንደሚመጣ ፣ አና ሌሎችንም ነጥቦችን አንሰተናል። መልካም ቆይታ።

https://telegra.ph/Bun10-Unveiled-10-19
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሁለት ሳምንታት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። X የፊንቴክ ትግብራ ሊጀመር እንደሆነ ፣ Spider-man 2 ጌም በዐጭር ጊዜ ውስጥ ብዙ ሽያጭ እንዳገኘ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።

https://telegra.ph/Episode-139-This-Week-In-Tech-October-31-2023-10-31
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሁለት ሳምንታት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። Sam Bankman ጥፋተኛ ሆኖ ስለመገኘቱ ፣ Apple በአዲሱ ዝግጅት ላይ ምን እንዳስተዋወቀ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።

https://telegra.ph/Episode-140-This-Week-In-Tech-November-07-2023-11-07
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሁለት ሳምንታት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። OpenAI በአዲሱ ዝግጅት ላይ ምን እንዳስተዋወቀ ፣ Elon Musk Grok የተባለ የChatGPT ተቀናቃኝ እንዳስተዋወቀ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።


https://telegra.ph/Episode-141-This-Week-In-Tech-November-15-2023-11-15
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሳምንት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። የOpenAI ዋና ስራ አስኪያጅ Sam Altman ከስራ ተባሮ እንደነበረ ፣ TikTok በኔፓል እንደታገደ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።

https://telegra.ph/Episode-142-This-Week-In-Tech-November-23-2023-11-23
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሳምንት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። የOpenAI ዋና ስራ አስኪያጅ Sam Altman ወደ ስራ እንደተመለሰ ፣ Omegle አገልግሎቱን ስለማቋረጡ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።

https://telegra.ph/Episode-143-This-Week-In-Tech-November-28-2023-11-28
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሳምንት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። Cybertruck ወደ ገብያ ስለመግባቱ ፣ የSamsung S24 ስልኮች ከመተዋወቃቸው በፊት ምን እንደሚመስሉ ስለመታወቍ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።

https://telegra.ph/Episode-144-This-Week-In-Tech-December-03-2023-12-03
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሳምንት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። Google Geminiን ያሳየበት ቪድዮ አሳሳች እንደሆነ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።

https://telegra.ph/Episode-145-This-Week-In-Tech-December-13-2023-12-13
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሳምንት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ዲጂታል የአድራሻ ስርአት ልታስተዋውቅ እንደሆነ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።

https://telegra.ph/Episode-146-This-Week-In-Tech-December-19-2023-12-19
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሳምንት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። X የአገልግሎት መቋረጥ እንዳጋጠመው ፣ Toshiba በሌላ ድርጅት ሊገዛ እንደሆነ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።

https://telegra.ph/Episode-147-This-Week-In-Tech-December-27-2023-12-27
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሳምንት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። OpenAI ሞዴሎቹን ለውትድርና መትግበሪያዎች ሊጠቀም ይችላል የሚል ጥርጣሬ ስለመኖሩ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።

https://telegra.ph/Episode-148-This-Week-In-Tech-January-16-2024-01-16
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ክፍል ስለ Rust ተወያይተናል። ምን አይነት ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ እንደሆነ ፣ ምን አይነት መተግበሪያዎች ለመስራት እነደሚጠቅም እና ሌላችንም ነጥቦች አንስተናል። መልካም ቆይታ።

https://linktr.ee/zemachfm
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሳምንት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። ስለ Galaxy S24 አዳዲስ ትግበራዎች ፣ Fortnite ወደ iOS ሊመለስ እንደሆነ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።

https://telegra.ph/Episode-149-This-Week-In-Tech-January-30-2024-01-30
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሳምንት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። TikTok በUniversal የተሰሩ ሙዚቃዎችን ከመተግበሪያው ላይ እንዳስወገደ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።

https://telegra.ph/Episode-150-This-Week-In-Tech-February-09-2024-02-09