﷽ዚክረ መንዙማﷺ
14.1K subscribers
770 photos
141 videos
412 files
1.21K links
የኛን #You_Tube ቻናል ለማግኝት ይሄን ይጫኑ⬇️👇
http://youtube.com/@zikrmenzumaneshidatube

ጥያቄ ወይም አስተተያየት ካላቹ በቦት
@ZEKR_MENZUMA_bot ተጠቅመዉ ያድርሱን✍️
የመውሊድ ሀድራ ቪዲዮ በድምፅ የተቀዳ መንዙማ ያላቹ ላኩልን
{ @ZEKR_MENZUMA_bot }
Download Telegram
አሏህ ያለ ርዝቁ የፈጠረው ፍጡር የለም
ያንዱ ይጠባል የሌላው ይሰፋል አሏህ ቢገዙት ባይገዙት ማብላት ማጠጣቱን አይተውም በዋናው ጉዳይ #በሞ ት እስኪይዘው ድረስ።
አንድ ሰው ከሱብሂ ሰላት ቡሀላ እና ከአስር ሰላት ቡሀላ 100 #እስቲግፋር ካደረገ ከአሏህ ጋ ታረቀ የጠበበ ርዝቁ ይሰፋለታል
ቀኑን በ300 #ሰለዋት ከጀመረ የሸይጧን መከላከያውን ታጠቀ የፈለገው ጉዳይ ይሳካል አደጋ የለ ቀኑን ሲደሰት ሲመቸው መዋል ነው።
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا وقدوتنا وشفيعنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
አሏሁማ ሰሊ ዓላ ሙሀመድ ወዓላ ዓሊ ሰይዲና ሙሀመድ

በዚህ ቻናል⬇️👇
ስለ ወርቃማው ታሪካችን እናወራለን።
ዑለሞቻችንን እናወሳለን፤
ጀግኖቻችንን እንዘክራለን፤
ሳይንቲስቶቻችንን እናነሳለን።
ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሆኑ ለወዳጆም ሼር ያርጉ⬇️👇
Youtube
http://youtube.com/@zikrmenzumaneshidatube

Facebook page⬇️
https://www.facebook.com/profile.php?id=100066797534886

ቴሌግራም⬇️👇
https://t.me/ZEKR_MENZUMA
ይኽ በሀቂቃ ማሻአላህ ያስብላል ህይዎትህ ቁርአን ሲሆን በደረጃ ከሰው ከፍ ብለህ ትኖራለህ ❤️💚 ከፍ ብለህም ትሞታለህ
ሰበር ዜና
አሏሁ አክበር

ዝነኛዉ ኢትዮጵያዊዉ ሙዚቀኛ ቴዲ ማክ (ቴውድሮስ መኮንን) እስልምናን መቀበሉ ተሰማ ለኡምራ መካና መዲና መግባቱም ታውቋል

ሌሎች #ቴዲዎችንም አላህ እስልምናን ይወፍቃቸዉ
YE NUR SHEMA
<unknown>
የኑር ሸማ
አዲስ የህብት ነሺዳ
#ሙነሺዶች
ሰአደኑር መህቡብ
ሰኢድ ሙሀመድ
ጂሀድ ከማል
የኑር ሸማ
አዲስ የህብት ነሺዳ
#ሙነሺዶች
ሰአደኑር መህቡብ
ሰኢድ ሙሀመድ
ጂሀድ ከማል
🥁#ለድቤ_ፈላጊዉች🥁

የተለያየ አይነት መጠን ያላቸውን ድቤዎችን እንሸጣለን መግዛት ለምትፈልጉ በዉስጥ ያናግሩን ወይም ይደዉሉልን👇
@ABD_ABD2
ስልክ👇
📞 #0966807265
ክፍለ ሀገር ላላቹም እንልካለን
አድራሻችን👇
አዲስ አበባ
#አቶቢስ_ተራ
ረመዷን || አዲስ ነሺዳ || ቢላል ሻፊ እና ሰኢድ መሀመድ || ዚክረ መንዙማ ||ZIKR MENZUMA & NESHIDA TUBE
👇👇👇⬇️⬇️⬇️👇👇👇
https://youtu.be/7IPb6ZVBpbE
https://youtu.be/7IPb6ZVBpbE
https://youtu.be/7IPb6ZVBpbE
    🌙اسلام عليكم
 🎁 እንኳን ለ1445ኛው ታላቁ የረመዷን ወር በሰላም አደረሰዎ።

💚..ونتمنى لكم صياماً مقبولاً وذنباً
مغفور

አሏህ ፆማችሁን እንዲቀበላችሁና
ለወንጀላችሁ በሙሉ ምህረቱን እንዲያጎናፅፋችሁ እመኛለው ...
👇👍
https://t.me/ZEKR_MENZUMA
🫘" ተምርን ያገኘ በሱ ያፍጥር ፤ ተምርን ያላገኘ በውሃ ያፍጥር፤ ውሃ ንፁህ ነውና ።" /አህመድ ዘግበውታል/

📨የፍጡር ዱዐን አትዘንጋ ➬ "ዘሀበ ዞመእ ፣ ወብተለቲል ዑሩቅ ፣ ወሰበተል አጅር  ኢንሻአሏህ (ጥሙ ተወገደ ፣ ደም ስሮች ረጠቡ ፣ ምንዳው ተረጋገጠ ኢንሻአሏህ)"
/አቡ ዳውድ/
አንዳንድ በጴንጤው አካባቢ ያለው አሳፋሪ የስብከት አካሄድ በግዜ ሊገታ የሚገባው ነው! እንደዚህ አይነት ድፍረት እያየን ነው ...የአንድን ሀይማኖት መገለጫ የሆነን አለባበስ ያለምንም እፍረት ለብሶ ስለ እየሱስ ማስተማር ይሉታል!...ይሄ ንቀታቸው ነገን አመላካች ነው ዛሬ ዝም ከተባሉ ነገ ምን ሊያደርጉ ይችላሉ ብለህ ስታስብ ከነዚህ ሰዎች ብዙ ነገር እንደሚያደርጉ ምንም ጥርጥር የለውም ትላንት በስብከት መድረኮቻቸው አላህ አላህ የሚል ነሺዳና ሰርተው የአካባቢውን ማህበረሰብ ለማለል ተፍ ተፍ ሲሉ ምንም አልተደረገም በዝምታ ታለፈና ዛሬ እዚህ ድፍረት ላይ አደረስናቸው! አሁንም ቢሆን እውነት መጅሊሱ የህግ ክፍል የሚባል ካለው ለዚህ ድርጊት ተገቢውን የህግ እንቅስቃሴ! አንዳንድ እፍረት አልባ ቆሼ የእየሱስ ሰባኪ ነን ባዮች ተዉ ጥጋባችሁ በልክ አድርጉት የማያኗኑር አካሄዳችሁ ለመፈተሽ ሞክሩ!

በዚህ ቻናል⬇️👇
ስለ ወርቃማው ታሪካችን እናወራለን።
ዑለሞቻችንን እናወሳለን፤
ጀግኖቻችንን እንዘክራለን፤
ሳይንቲስቶቻችንን እናነሳለን።
ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሆኑ ለወዳጆም ሼር ያርጉ⬇️👇
Youtube
http://youtube.com/@zikrmenzumaneshidatube

Facebook page⬇️
https://www.facebook.com/profile.php?id=100066797534886

ቴሌግራም⬇️👇
https://t.me/ZEKR_MENZUMA
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

“ሶስት ነገሮች የነቢያት ባህሪ (መገለጫ) ነው። ፍጡሩን አቻኩሎ መመገብ፣ ሱህርን አዘግይቶ መመገብና በሶላት ግዜ ቀኝ እጅን በግራ እጅ ላይ አድርጎ በደረት ላይ ማስቀመጥ።”

📚 ሶሂህ አልጃሚ: 3038
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ሙሀመዱል_አሚን
#መንዙማ ኑርሰላም ከማል
አዲስ የመንዙማ ቪዲዮ ክሊፕ በቅርብ ቀን 
አለምን የቀየሩ 10 የሙስሊም ፈጠራዎች

1. ቀዶ ጥገና፡- አል ዛህራዊ (936-1013)

በአውሮፓ ለ500 ዓመታት ለሕክምና ማጣቀሻ ሆኖ ያገለገለውን የቀዶ ጥገና ኢንሳይክሎፔዲያ 1,500 ገጽ መጽሃፍ ያሳተመው ዶክተር አል ዛህራዊ ነው።

2. መብረር፡- አባስ ኢብኑ ፊርናስ (810-887)

ከራይት ወንድማማቾች ከአንድ ሺህ አመት በፊት አባስ ኢብን ፊርናስ የሚበር ማሽን ለመስራት ብዙ ሙከራ አድርጓል። አባስ ኢብን ፊርናስ በ9ኛው ክፍለ ዘመን የወፍ costume የሚመስል ክንፍ ያለው flying machine ሰርቶ በስፔን ኮርዶባ አካባቢ ለጥቂት ደቂቃዎች መብረር ችሎ ነበር።

3. ፒን-ሆል ካሜራ፡- ኢብኑ አል-ሃይተም (965-1040)

የጥንት ግሪኮች እንድናይ የሚረዳን ከዓይን የሚፈልቅ ብርሃን ነው ብለው ያስቡ ነበር ፣ ነገርግን ሰዎች ነገሮችን የሚያዩት ብርሃን በነገሮችን ላይ በማንፀባረቅ ወደ ዓይን ውስጥ ሲገባ መሆኑን ያረጋገጠው ኢብኑ አል-ሃይተም ነው። ኢብኑ አል-ሃይተም የመጀመሪያውን የፒን-ሆል ካሜራ የፈጠረው አይን እንዴት እንደሚያይ ያወቀበትን theory ኮፒ በማድረግ ነው።

4. ዩኒቨርሲቲዎች፡ ፋጢማ አል ፊህሪ (800-880)

የመጀመሪያውን በዲግሪ የሚያስመርቅ ዩኒቨርሲቲን የመሰረተችው በፌዝ ከተማ የምትኖር የሞሮኮ ወጣት ልዕልት ፋጢማ አል ፊህሪ ትባላለች። ከ1,200 ዓመታት በኋላም ፋጢማ አል ፊህሪ የመሰረተችው የአል-ቀራዊዪ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን እያስተማረ ያስመርቃል።

5. አልጀብራ (Algorithm) ፡ ሙሳ አል ኽዋሪዝሚ (780-850)

አሁን በትምህርት ቤት ስቃይ እየፈጠረብን ያለው ዘመናዊው አልጀብራ የመጣው ከሙሳ አል ኽዋሪዝሚ የ9ኛው ክፍለ ዘመን “የማመዛዘን እና ማመጣጠን መጽሐፍ” ነው። Algorithm የሚለው ስም የመጣው ከ አል ኽዋሪዝሚ ነው።

ይቀጥላል…
አለምን የቀየሩ የሙስሊም ፈጠራዎች

6. የንፋስ ወፍጮ፡ ፒሩዝ ናሃቫንዲ (600-644)

በበጋው ወራት የመካከለኛው ምስራቅ በርሃ ደርቅና ነፋሻማ ነው። ንፋስን ለሃይል ማመንጫነት መጠቀም እንደሚቻል ያወቀው ፒሩዝ ናሃቫንዲ፣ ውሃ ለመቅዳት እና እህል ለመፍጨት እንዲረዳ የመጀመሪያውን የንፋስ ወፍጮ ሰራ።

7. የጥርስ ብሩሽ፡- ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) (570- 632)

ንፅህና ከእስልምና ግዴታዊ እሴቶች አንዱ ነው። ከ1400 አመት በፊት የመጀመሪያውን የጥርስ ብሩሽ መጠቀምን ያሳወቁት ነብዩ ሙሐመድ (pbuh) ነበሩ። ነብዩ ሙሐመድ ከመስዋክ ዛፍ ላይ ያለውን ቀንበጥ ተጠቅመው ጥርሳቸውን አጽድተው ትንፋሻውን ያድሱ ነበር። በዘመናዊ የጥርስ ሳሙናዎች ውስጥ ከመስዋክ ጋር ተመሳሳይነት ያላቸው ንጥረ ነገሮች ጥቅም ላይ ይውላሉ።

8. ዘመናዊ ኬሚስትሪ፡- ጃቢር ኢብን ሀያን (721-813)

አልኬሚ ወደ ኬሚስትሪ የተቀየረው በእስልምና ግንባር ቀደም ሳይንቲስት ጃቢር ኢብን ሀያን ነው። እስከ ዛሬ ድረስ ጥቅም ላይ የሚውሉትን ብዙ መሰረታዊ ሂደቶችን እና መሳሪያዎችን እንደ ዲቲሊሽን፣ ትነት፣ ክሪስታላይዜሽን፣ ማጥራት፣ ማጣሪያ እና ኦክሳይድ የፈጠረው ጃቢር ኢብን ሀያን ነው። በተጨማሪም ሰልፈሪክ እና ናይትሪክ አሲድ እንዲሁም ሽቶዎችን እና የአልኮል spirits ለመፍጠር የሚረዳውን አልሚቢክን የፈጠረው እሱ ነው።