Zebulon Christian tube
8.2K subscribers
2.25K photos
46 videos
686 files
358 links
እውነት አርነት ያወጣችኋል !!🙏🙏
Download Telegram
Zebulon Christian tube pinned «ይህ ቻናል በመሸጡ ምክንያት ከዚህ በኃላ ትምህርት እና ትምህርት ነክ ጉዳዮች አይለቀቅበትም !! ከዚህ በኃላ በዛብሎን ቲዮብ የጥንት አበው መጽሐፍት እና ትምህርቶች እንዲሀም የተለያዩ ጠቃሚ ጹሁፎች እንለቃለን ። በተለየ ከእስልምና ጋር በተያያዘ !! አለማው ጥንታዊ እና ዘመን አመጣሽ ምንፍቅና ትምህርቶች ለማውገዝ ታስቦ የተከፈተ ነው🙏 ክርስቲያን የሆናችሁ ሼር አድርጉ…»
እየሱስ አልተሰቀለም???

ሙስሊሞች  አልተሰቀለም አልሞተም ለሚለው ድምዳሜ  የደረሱት ሱራ 4÷157 ላይ ባለው ነው

ተመሰለ (شُبِّهَ)  (shubbiha) ሚለው ቃል በጥንት ኖስትካዊያን የሚታወቅ ነው በግሪኩ docetism (dokien <መሠለ> ከሚል የተገኘ ) መሠለ እንጂ ክርስቶስ እንደኛ ሰው አልነበርም ይሉ ነበር ይህም ዮሐንስ በመልዕክቱ የተቋማቸው ናቸው።<1>

በግብጽ ናግ ሐማዲ የተገኙ የኖስቲክ እዳ ክታባት ውስጥ በአንዳንዶቹ እላይ ካለው የቁርአን ሀሳብ ጋር  ሚስማማ ነገር አለ


second treatise  of seth ላይ

<< I didn't die in reality but in appearance .... it was another simon who bore the cross on his shoulder   i was another upon they placed   the crowns of throns..... and i was laughing  at their ignorance >> (2)

በዚህ የኖስቲክ ጹሁፍ ላይ እየሱስ እዳልተሰቀለ እና የተመሰለ ሰው እደተሰቀለ ይናገራል ባለማወቃቸው ሲስቅባቸውም እንመለከታለን   ይህ በቁርአን ተፍሲራት ላይ ካሉት ጋር በጣም ይቀራረባል ኢብን ካቲር ወጣት ተመስሎ እንደተሰቀለ ያምናል


መሐመድ   የሰማቸውን ነገሮች ለቃቅሞ እንዳስቀመጠ በዚህ እንረዳለን

“እኔ ደግሞ የተቀበልሁትን ከሁሉ በፊት አሳልፌ ሰጠኋችሁ እንዲህ ብዬ፦ መጽሐፍ እንደሚል ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፥ ተቀበረም፥”
  — 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥3

ይህ በቅዱስ መጽሐፍትም እንዲሀ በታሪክ ጻፊያን የተመሰከረለት እውነት በአጋንንታዊው የኖስቲካዊን አስተምህሮ ውሸት አይሆንም!!

ሙስሊም ወገኖቼ ንቁ መሐመድ ዋሽቷል ክርስቶስ ተስቅሏል

1,2 ዮሐ:7
2,nag hammadi the definative translation  of the gnostoc scriptures  by  james  page 361


ክርስቲያኖች ሼር🙏
የልቡና_ችሎት_በመምህር_በረከት_አዝመራው_merged.pdf
150.7 MB
የልቡና ችሎት

ይህን መጽሐፍ ካነበብሁት ጥቂት ወራትን አስቆጥሬያለሁ። ዐልፎ ዐልፎ ግን እገርበዋለሁ። እንዴት አሪፍ መጽሐፍ መሰላችሁ?

ርእሰ ጉዳዩ የክርስትና እና የእስልምና ተዋስኦ ሲሆን፣ ዘመኑም መካከለኛው ዘመን ነው። መጽሐፉን የሚያስመርጡት በርከት ያሉ ጉዳዮች ቢኖሩም፣ ለዛሬ ሦስቱን ብቻ ልዘርዝር።

1) መጽሐፉ የዕቅበተ እምነት ነው። የክርስትናን ትክክለኛነት እያስጠበቀ የእስልምናን እውነት አለመሆን የሚሞግት። አቀራረቡ ግን የማናናቅ፣ የማራከስ፣ የማጠልሸት ሳይሆን፣ ሥርዐቱን የጠበቀና ጨዋነት የሞላበትን ቋንቋ የተከተለ ነው። እንዲህ ዐይነት አቀራረቦች ያስቀኑኛል።

2) ጸሐፊውና አጋዦቹ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳውያን ናቸው፤ የኬልቄዶንን ጉባኤ ውሳኔ የማይቀበሉ። በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ግን ይህ ልዩነት የለም። እንዲያውም ታሪካዊ ዐውዱን በጠበቀ መልኩ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ክርስትናን የሚወክሉት ኬሌቄዶናውያን የሆኑትም ያልሆኑትም አባቶችና ሊቃውንት ናቸው። የጋራ ባላንጣቸውን፣ በአንድነት ነው የሚመክቱት። እንዲህ ዐይነት አቀራረብ ያስቀናኛል።

3) የዐውድ አጠባበቁ! እስልምና በክርስትና ላይ ስለ ሥላሴ የሚሰነዝራቸውን ክሶች በዚያው ዘመን በነበረው ዐውድ ነው የሚመክተው። ሲሻው በወቅቱ በእልምና ምሁራን መካከል የሚንሸራሸረውን ሐሳብ እየጨለፈ ይጠቀማል፤ ለምሳሌ ‘ሲፋት’ን የሚጠቀምበት ሁኔታ። እዚህ ላይ ግን በዚያ ዘመን በዚያ ሁኔታ የቀረበውን ሙግት ከዐውዱ ዘንጥለን አሁን እንዳለ እንጠቀምበት ብንል አይሆንም። Context matters!

በደንብ የተለፋበትና ደረጃውን የጠበቀ ሥራ ነው!

ለአዘጋጁ በአክብሮት ከመቀመጫዬ እነሣለሁ።



በጳውሎስ ፍቃዱ
1ኛ ቆሮንቶስ 15
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ እኔ ደግሞ የተቀበልሁትን ከሁሉ በፊት አሳልፌ ሰጠኋችሁ እንዲህ ብዬ፦ መጽሐፍ እንደሚል ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፥ ተቀበረም፥
⁴ መጽሐፍም እንደሚል በሦስተኛው ቀን ተነሣ፥

“ክርስቶስም ካልተነሣ እምነታችሁ ከንቱ ናት፤ እስከ አሁን ድረስ በኃጢአታችሁ አላችሁ።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥17

ክርስቶስ ይወዳችኋል
ታላቁ የእስልምና ነበይ በቁርአን ላይ እና በሐዲሳት ላይ የአስቀመጧቸው ነገሮች ስለ ወደ ፊት እጣፈንታቸው እርግጠኛ ያልሆኑ እና እጅግ ጥርጣሪ ውስጥ ያሉ መሆናቸውን ያስረዳሉ ።

ነብዩ ቀጥተኛውን መንገድ አንተ ምራን(اهدِنَــــا الصِّرَاطَ المُستَقِيمَ) የሚሉ ጸላይ ቢሆኑም ስለ ዘላለም ህይወት በጥርጣሬ አላህ በአሻው እንደሚወስንባቸው ይናገራሉ


በክርስትናው ግን

“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
— ዮሐንስ 14፥6


“ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤”
— ዮሐንስ 11፥25



የዘላለም ህይወት እንዲኖራችሁ ቀጥተኛ መንገድ እየሱስ ነው ከዘላለም እሳት ለማምለጥ በእርሱ እመኑ አብ የባህሪ ልጁን የላከው እኛን የጸጋ ልጆች ያደርግ ዘንድ ነው



“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
— ዮሐንስ 3፥16

ከላይ ያለው ሀዲስ
mishkat al masabih 120 reference : book1 hadith 113 (sahih)

ሙስሊም ወገኖቼ እየሱስ ክርስቶስ ይወዳችኋል 🙏🙏🙏🥰


ሼር
በአውስትራሊያ በቀጥታ ስርጭት አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ ጳጳስን ጨምሮ አራት ሰዎች በስለት ተወጉ፡፡

በጩቤ ከተወጉት መካከል የአሶራውያን ኦርቶዶክስ ጳጳስ ብጹዕ ቢሾፕ ማር ማሪ ይገኙበታል፡፡

በዋክሌይ በሚገኘው የክርስቶስ በጎ እረኛ ቤተክርስቲያን ድንገተኛ ሁከት ከተከሰተ በኋላ ውጥረት ነግሷል ተብሏል፡፡

ክስተቱ የተፈጸመው በምዕራብ ሲድኒ ዋክሌይ በሚገኘው የክርስቶስ መልካም እረኛ ቤተክርስቲያን ውስጥ ነው ሲል Anadolu Agency ዘግቧል።

የጥቃቱ ዝርዝር ሁኔታ እስካሁን አልተረጋገጠም ያለው ፖሊስ ነገር ግን ብቻውን እንደፈፀመ የሚታመንበት ወንጀለኛ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ይገኛል ሲል አስታውቋል። (ቪዲዮው ከላይ ተያይዟል)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ትላንት ጳጳስ ማር ማሪ ላይ የግድያ ሙከራ ያደረሰው የ 16 አመት የአረብኛ ቋንቋ ተናገሪ ነው። ጳጳሱ ከጉዳቱ በኃላ ለለወጋቸው ሰው የ እንደ ጸለዩ እና በነጻ እንዲለቀቅ እንደተማጸኑ ተስቷል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
The only wittiness for Mohammad night journey 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ቁርአን የአምላክ ቃል ነው የሚለው ሙግት ሙስሊሞች በተደጋጋሚ ከአንደበታቸው ማይጠፋ ቃል ቢሆንም እውነታው ግን ቁርአን የአምላክ ቃል ከሆነው መጽሐፍ ቅዱስ የታሪክ እና የባለ ታሪክ ስያሜዎችን በመወሰድ ሰው ሰራሽ ከሆኑ አፈታሪኮች አዳቅሎ በመሰብሰብ የተጻፈ መሆኑ ነው ።ሙስሊሞች ከዚህ ሰው ሰራሽ ከሆነ ጹሁፍ ምታተርፉት ሰው ሰራሽ የሆነ ሀሳብ ስለሆነ ወደ እውነተኛው የአምላክ ቃል ትመለሱ ዘንድ አሳስባችኋለሁ 🙏

https://t.me/zebulony
https://youtu.be/lBsedaaj6VY?si=_MyKTGlyvD5xo00V

Subscribe this channel 👆👆

ኢየሱስ የፍጥረት በኩር መባሉ ፍጡርነቱን ያሳያልን? በዶክተር ናዖል
◉ መጽሐፍ ቅዱሳቹ የት ነው ?

❐ በክርስትና ሕይወት ውስጥ ለመንፈሳዊ ሕይወታችን ዕለት ዕለት ከሚያስፈልጉን ነገሮች አንዱ መጽሐፍ ቅዱስ ዕለት ዕለት ማንበብ ነው ::

❐ እናንተ ቤት መጽሐፍ ቅዱሳቹ የቱጋ ይሆን የተቀመጠው ? በቀን ምን ያክል ምዕራፍ ታነባላቹ ? በእግዚአብሔር ቃል እውቀት ለማደግና የእግዚአብሔር እውነታ በትክክል ለመረዳት ሰወች ሁሌም መጽሐፍ ቅዱስን እንዲያነቡ አበረታታለሁ ፡፡

❐ ሰአታችሁን ምን ላይ እያጠፋቹ ነው ? ከስራ መልስ ከትምህር በኋላ በእረፍት ሰአታቹ ሰፊውን ጊዜያችሁን የወሰደባቹ ነገር ምንድነው ? Facebook ,telegram YouTube , tiktoke ኳስ ወይስ ፊልም ?
ከእነኚህ ሁሉ በፊት ሰአታችሁን መጽሐፍ ቅዱስን ለማንበብ ተጠቀሙት ፡፡

2ኛ ጢሞቴዎስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁵ ከሕፃንነትህም ጀምረህ ክርስቶስ ኢየሱስን በማመን፥ መዳን የሚገኝበትን ጥበብ ሊሰጡህ የሚችሉትን ቅዱሳን መጻሕፍትን አውቀሃል።
¹⁶-¹⁷ የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ፥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል። ┈┈┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈


subscribe👇👇

https://youtube.com/@YeshuaApologetics?si=zGmLUjpjHmeRgGWd
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጳጳስ ማር ማሪ ከደረሰባቸው ጉዳት በኃላ ያስተላለፉት መልዕክት
የኡስታዝ ወሒድ ግሪክ እንዴት ያለ ነው ፔንታተች ,ሄክሳተች, እርሱ ጋር ብቻ ያሉ ናቸው 😂😂😂

የተደበቀው እውነት ከተሰኘው አዲሱ የወሒድ መጽሐፍ የተወሰደ


https://t.me/zebulony
ሆሣዕና <አሁን አድን....!>

ደጉ ጌታ መጣ ተገለጠ ሰዎችም ተቀበሉት። ከተቀበሉት መካከል ሰው ብቻ ሳይሆን ከምድር ፍጥረታት መካከል ያለች አንዲት ውርጭላ ከአህያይቱም ጋር ነበረች። አህያይቱም ተነሳች ክብሯን አየች፣ ንጉስም ተቀመጠባት፤ አምላክ ሥጋን ለብሶ መጣ ወደ ምድር አቤቱ ዛሬ አድን ሆ...ሆ ብለን ሆሣዕና[፩] እንድል። የቀደመው ተተንብዮ የነበረው ትንቢቱ ተፈፀመ ሆ...! እያልን ከተገኘው የዘንባባ ዝንጣፊ ከእግሩ ሥር እያቀረብን። ንጉሡም ተራመደ[፪] አለፈ የትንቢቶቹ ምጻሜ ሊቃረብ ሆነ...! ይኼን ለመረዳት ጥሞና መውሰዱ ሳያሻን አይቀርም ከበፊቱ ይልቅ ሆሣዕና እንድልን...[፫]

  ... መልካም የጥሞና ቀን እና ምሽት ..

[፩] ሆሣዕና | Hosanna፦ ዋሴ ና፣ አዳኜ ና፣ ጠባቂዬ ድረስ ማለት ነው። ‘ዋስ’ እና ‘ና’ ከሚሉ ቃላት የተመሠረተ ቃል ነው።[...አድነን፡ እባክኽ አድነን...መድኅኒትነት፤ መሆን ወይም መባል።]

[፪] ጌታ ወደ ኢየሩሳሌም በገባ ጊዜ ህጻናት ካዜሙት ቃል፥ ሆሣዕና ፥ “...ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባከ ነው፤ ሆሣዕና በአርያም እያሉ ይጮኹ ነበር።” (ማቴ 21፡9)

[፫] ሆሣዕና በአርያም ሆሳዕና በምድር
ይሁን ለዳዊት ልጅ ለመጣው በክብር
ይዘርጋ ዘንባባ ይነጠፍ ምንጣፉ
ከዳዊት አምላክ ጋር በክብር እንዲያልፉ
ይቻለዋል አምላክ ታሪክ ይለውጣል
መራራውን ሕይወት እርሱ ያጣፍጣል
ጌታ አንዴ ከፈታን ከቶ ማን ያስረናል
ሆሳሣና እንበል ነጻነት ወጥተናል

@Yeshua_Apologetics_Ministry
አጭር ማስታወሻ

ይገርማል...ይደንቃል....!

ድንቅ ነው!! አምላክ ሥጋን ለብሶ ወደ ምድር መጣ የሃጥያት መከራችንንና የዲያቢሎስ የሹፈት ነጋሪት ዝም ለማስባልም ተገለጠ። ነገር ግን የእኛን መከታን ነፃ አውጪያችንን፦ በአክሊል ፋንታ የእሾህ ጉንጉን፣ በፍቅር ከማቀፍ ፋንታ ሰጠነው ጅራፍ፣ በእጆቻችን። እሱም አልበቃ ብሎ አዳኙን ራሱን ራስህን አድን አልነው፤ ሙሾ በሚመስል ቅላጼ እያላገድን አሾፍንበት፤ ከዛም ብሶ ሰቀልነውም በእጨት በችንካር አድርገን። ይሄ ሁሉ ሆነና ጀንበርም ሳትጠልቅ፣ ፀሐይም ሳትገባ ሥራው ድንቅ ነው የሚል ድምጽ ሰማይ ምድር ሁሉ መወደስ ጀመረ። የጩኸቱ ድምድምታ ምን ይሆን? ብለን ተነሳን፤ እኛም ያኔ ጎኑን የተወጋው፣ እጆቹም ተቸነከሩ፣ ሄዷልና ሞቷል የተባለው አዳኙ ራሱ ያው መሢህ መሆኑን አወቅን። በፍርሃትም ያየነውን በመገረም ድንቅ ነው አልን። ከእላፋት ጋር አእላፋት ሆነን፥ ባሾፍንበት ከንፍራችን ከሙታን በኩር፣ የነገስታት ንጉስ፣ የጌቶች ጌታ፣ የምድር ሁሉ ባለቤት እርሱን አመሠገንን። ጨመር አድርገንም ተነስቷል በዚህ የለም መቃብሩ ባዶ ነው ተመልከቱ በዚህ የለም፤ በሚል ክብሩ ሁሉ በአርያም በምድር ይሁን ስንል ጣፋጭ መዓዛ ያለውን ዝማሬ ለታረደው በግ አቀረብን። ለአንባባው መልዕክቴ በዚህ በዓል ላይ የጥሞና ጊዜ ያጣህ እና ረፍት የሌለህ ሆይ "እርሱ ሰላም የሚሰጥ እረፍት ነውና በልብህ ታስገባው ዘንድ አሳሰብኩህ"። አሜን።[፩][፪][፫]

.....መልካም በዓል ይሁንላችሁ.....

[፩] ከሚባለው በላይ ከደረሰበት መከራ አንጻር ይገርማል ጥቂት ሆና ትታየን ዘንድ አንባቢው ያስተውል።

[፪] ይደንቃል ስንል ከእውነት የሆነ መደነቅ እንዲሆን ሰሚው ከንግግል ባለፈ ከልብ በኾነ ፍቅር ትል እንደሆን አሳሰብኩህ።

[፫] ምንጭ፦ አጭር ማስታወሻ በወንድም David Yeshua, ያልታተመ በጽሑፍ ላይ ካለ መጣጥፍ የተወሰደ።
------
@Yeshua_Apologetics_Ministry
Forwarded from ✝️📯•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•🍁☪️
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
.             ከባድ ቪድዮ😮
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
👳‍♂️ሙስሊሞች እንዲሰማ የማይፈልጉት እውነት📖

Ahmed Deedat
〰️〰️〰️〰️🆚
Josh McDowell
〰️〰️〰️〰️〰️
       🪐 ወንጌል ለአለም ሁሉ 🌍

           እውነት እውነቱን
            telegram channel

⚠️share ማድረግ አትርሱ
       

✞●▬▬▬▬๑۩✞ ◒ ✞۩๑▬▬▬▬▬●✞ 
╔═════◒◒◒◒◒◒◒◒◒═════╗ 

━━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━━
━━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━━
━━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━━  

    ✞●▬▬▬▬๑۩✞    ✞۩๑▬▬▬▬▬●✞
                       ◒◒◒◒◒◒◒
                            ◒◒◒◒
         🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲
         ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
''jesus was absolutely crucified '' liberal scholar bart d.ehrman


Muslims 👉🫣
Forwarded from @Seleslamenwk
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
😅የውይይቱ ሙሉ ጭብጥ😅

Jibirl፦ ኢየሱስ ፍጡር ነው?

The way- አዎ ነው።

Jibirl- ሁሉን የፈጠረው ኢየሱስ አይደል?

The way- አዎ ነው።

Jibirl- ሁሉን የፈጠረው ኢየሱስ ከሆነ ደግሞም ኢየሱስ ፍጡር ከሆነ ራሱን ፈጠረ?

The way- ሁሉን ፈጥሯል ግን ኢየሱስ ራሱን አልፈጠረም።

Jibirl- ሁሉን የፈጠረው እኮ እርሱ ነው። እርሱ ራሱን ካልፈጠረ ማን ፈጠረው?

The way- አብ ነው የፈጠው።

Jibirl፦ ኢየሱስ ሁሉን ፈጥሮ ራሱን አልፈጠረም? መፍጠር ስላልቻለ አብ ፈጠረው?😁

ተጨመቀ ተጨመቀ😁