ETHIONEWS
@zagol_news
1.36K
subscribers
21
photos
2
videos
1
file
1.19K
links
.ትኩስ መረጃ
ethio12.com
Download Telegram
Join
ETHIONEWS
1.36K subscribers
ETHIONEWS
https://ethio12.com/2022/07/29/2098-81/
Ethio12
አልሸባብ በድጋሚ ጥቃት ከፍቶ ሙሉ በሙሉ ተደመሰሰ፤ ከፍተኛ አመራሮቹ ተገደሉ
አልሻባብ ከኢትዮጵያ ጋር በምትዋሰነው የሶማሊያዋ የድንበር ከተማ ጥቃት ሰንዝሮ ያሰበውን ሳያሳካ መደምሰሱን አስታወቀ። ነዋሪዎች በበኩላቸው አልሸባብ በስፍራው ካሉ የጸጥታ ሃይሎች ጋር መዋጋት እንዳልቻሉና የተማረኩ እንዳሉ አመልክተዋል። መከላከያ ከ150 በላይ የአሸባሪው ሃይሎች መደምሰሳቸውን ይፋ አድርጓል። አል…
ETHIONEWS
https://ethio12.com/2022/07/30/2309-120/
Ethio12
“መንግሥት ውስጥ የተሸሸገ ሸኔ አለ” ታዬ ደንደአ
የሰላም ሚኒስትር ዲኤታ እና የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ታዬ ደንደአ የግድያ ማስፈራሪያዎች እንደሚደርሷቸው ለቢቢሲ ተናገሩ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በማኅበራዊ ሚዲያዎች እና በተለያዩ መድረኮች በሚያነሷቸው ሃሳቦች አነጋገሪ የሆኑት ሚኒስትር ዲኤታው፤ በብልጽግና ፓርቲ ውስጥ አለ ስለሚሉት ‘የማፊያ ቡ…
ETHIONEWS
https://ethio12.com/2022/07/30/1209-345/
Ethio12
ማይክ ሐመር በአዲስ አበባ እየመከሩ ነው፤ መንግስት ትህነግ በሰላም ጥረቱ ወላዋይ መሆኑን አስታውቋል
የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ የሆኑት አምባሳደር ማይክ ሐመር አርብ አዲስ አበባ በመግባት ከከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት እና ከተቃዋሚ ፖለቲከኞች ጋር ተወያዩ። በቅርቡ የተሾሙት ልዩ መልዕክተኛው ካለፈው ሳምንት ማብቂያ በጀመሩት ጉዟቸው በቀዳሚነት ወደ ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ እና ግብፅ ከተጓዙ በ…
ETHIONEWS
https://ethio12.com/2022/08/05/2309-121/
Ethio12
አልሸባብ የትህነግ – ሌላው ኤፈርት
የፔንታጎን ሽብርተኛን በስውር የመርዳት ታሪክበአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ውስጥ መሰል ታጣቂዎችን እንደ ጫና ካርድ መጠቀም አለም የሚያውቀው ነው። ህወሃት በአሜሪካም ሆነ በሌሎች የሽብር ድርጅት ዝርዝር ውስጥ third tier terrorist ድርጅት ተብሎ የተቀመጠ ነው። ይህን አሸባሪነቱን እንደመዘገበች ነበር …
ETHIONEWS
https://ethio12.com/2022/08/05/2901/
Ethio12
አልሸባብ በድህረ-ፎርማጆ ሶማሊያ
ፀሀፊው በኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የዓለም-አቀፍ ግንኙነትና ዲፕሎማሲ ጉዳዮች ተመራማሪ ሲሆኑ ፅሁፉ የተጠቀሰው ሀሳብ ሙሉ በሙሉ የፀሀፊው እንጂ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩትን ሆነ ሌላ የትኛውንም ተቋም ሆነ ግለሰብ አይወክልም። 1. መግቢያ አልሸባብ እ.እ.አ በ2011 በአፍሪካ ህብረት ጥምር ጦር ከሞቃዲሾ የ…
ETHIONEWS
https://ethio12.com/2022/08/05/2309-122/
Ethio12
ከ800 በላይ የአልሸባብ ተዋጊዎች ተገደሉ፣ መቶ ተማረኩ ” ዳግም ድርሽ አይልም”
ወደ ኢትዮጵያ ዘልቆ በመግባት ወረራ ለመፈጸም የሞከረው የአልሸባብ ሃይል በተደጋጋሚ መመታቱ ሲገለጽ ቆይቷል። ዛሬ ይፋ እንደሆነው ደግሞ ከ800 በላይ የአልሸባብ ታጣቂዎች የተገደሉ ሲሆን መቶ ተማርከዋል። የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ በቲውተር ገጻቸው ምስል አስደግፈው ይፋ እንዳደረጉት ይህ በጥቅም…
ETHIONEWS
https://ethio12.com/2022/08/05/7723/
Ethio12
ለዓለም ዓቀፍ መልዕክተኞችን ኢትዮጵያ እንቅጩን አስታወቀች
ትግራይ ደርሰውና በፎቶ ተንበሽብሸው ለተመለሱት የዓለም ዓቀፍ መልዕክተኞች ኢትዮጵያ እንቅጩን ማስገንዘቧ ተሰማ። የወልቃይት ጉዳይ አሁን ላይ የታተመ “የደም ዋጋ” እንደሆነ በየአቅጣጫው በሚነገልጽበት ወቅት ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ህብረት ውጭ አደራዳሪ የሚባል ነገር እንደማትቀበል በድጋሚ አመልክታለ…
ETHIONEWS
https://ethio12.com/2022/08/05/5423-3/
Ethio12
አልሸባብ በታሪኩ ገጥሞት የማያውቀውን ኪሳራ ደረሰበት፣ ኢትዮጵያ መሪዎቹን ጨረሰቻቸው
አልሸባብ በታሪኩ በየትኛውም አካል ይህን መሰል ጥቃትና ኪሳራ ገጥሞት አይውቅም። የውጊያው አውድና የኦፕሬሽኑ መሃንዲሶች እንዳሉት አልሸባብ ይህን ያህል ሃይልም አሰልፎ አያውቅም። በውክልናና በቅጥረኛነት ኢትዮጵያን ሊያፈርሱ ከተነሱ የንግዴ ልጆች ጋር መክሮ ሊያጠቃ የመጣው የአልሸባብ ሃይል እንዳይሆን ሆኖ የበረሃ…
ETHIONEWS
https://ethio12.com/2022/08/05/3243/
Ethio12
አስር ዞኖችና ስድስት ልዩ ወረዳዎች በክልል የመደራጀት ጥያቄን ለፌደሬሽን ምክር ቤት አቀረቡ
በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል የሚገኙ አሥር ዞኖችና ስድስት ልዩ ወረዳዎች በክልል የመደራጀት ጥያቄን ለፌደሬሽን ምክር ቤት አቅርበዋል፡፡ ጥያቄውን የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገር ተቀብለዋል። ምክር ቤቱ ውሳኔውን በአጭር ጊዜ ውስጥ ያሳውቃልም ብለዋል። የአሥሩ ዞኖች እና የሥድ…
ETHIONEWS
https://ethio12.com/2022/08/05/3092-3/
Ethio12
ያልተነቀለው ሰንኮፍ “ትህነግ” – ዩሪ ቢስሜኖቭ እንዳለው፣ እኛም እንዳየነው…
ዩሪ ቢስሜኖቭን ጠቅሰን ስንመረመር፣ መጀመሪያ የምንለው ” ምን ያልሆነና ያልተሞከረ ነገር አለ?” ነው። ትህነግ የሚባለው እርመኛ ቡድን ትውልድ ላይ የተከለው፣ ሚዲያና የሚዲያ ተምቾችን ፈልፍሎ እንዴት የዜጎችን እረፍት እየነሳ እንዳለ ስናይ ዩሪ ቢስሜኖቭ ትክክሉን እንደነገረን ይገባናል። ለካ …
ETHIONEWS
https://ethio12.com/2022/08/05/3098-40/
Ethio12
ለትግራይ እርዳታ በጫኑ ተሽከርካሪዎች የተሸሸገ በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ አፋር ኬላ ተያዘ
ዛሬ የተያዘውን ጨምሮ በመቆጣጠሪያ ጣቢያ በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ18 ሚሊዮን ብር በላይ ጥሬ ገንዘብ ሰብአዊ እርዳታ በጫኑ መኪኖች ላይ በተደረገ ፍተሻ መያዙን አስታውቀዋል ሰብአዊ እርዳታ በጫነ ከባድ ተሽከርካሪ በሕገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ7 ነጥብ 9 ሚሊዮን ብር በላይ ገንዘብ መያዙን በአፋር ክልል በ…
ETHIONEWS
https://ethio12.com/2022/08/06/4398-8/
Ethio12
ኢትዮጵያ “ቁማሩ ይቁም” ስትል አሳሰበች፤ “የትህነግ ጉዳይ ሰለቸን”ዜጎች
ምዕራባውያን መልዕክተኞችና ዲፕሎማቶች መቀለ ደርሰው እንደተመለሱ ያወጡትን መግለጫ ተከትሎ ኢትዮጵያ “ቁማሩ ይቁም” ስትል የሰላም ንግግሩ ቅድሚያ እንዲሰጠው ማሳሰቧ ተሰማ። ትህነግ እርዳታ እያለ ወደ ግጭት ለማምራት ከሞከረ ግን መንግስት ከዚህ ቀደም ባልታየ መልኩ የማያዳግም እርምጃ እንደሚወስ…
ETHIONEWS
https://ethio12.com/2022/08/07/ukrainian-fighting-tactics-endanger-civilians-amnesty/
Ethio12
Ukrainian fighting tactics endanger civilians – Amnesty
Military bases set up in residential areas including schools and hospitals Attacks launched from populated civilian areasSuch violations in no way justify Russia’s indiscriminate attacks, whic…
ETHIONEWS
https://ethio12.com/2022/08/07/2098-83/
Ethio12
የግል ትምህርት ቤቶች ክፍያና ስነምግባር ላይ ጥብቅ ቁጥጥርና ቅጣት ይጣላል
መመሪያውን ጥሰው በተገኙ 12 የግል ትምህርት ቤቶች ላይ ርምጃ ተወስዷል፣ የትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ምዝገባ ሲያጠናቅቁ የቁጥጥር ሥራ በማካሄድ ከመመሪያ ውጪ ያልተገባ ክፍያ አስከፍለው የተገኙ ተቋማት ላይ ርምጃ እንደሚወሰድ የአዲስ አበባ ትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ገለጸ። የኢትዮጵያ ፕሬስ …
ETHIONEWS
https://ethio12.com/2022/08/07/3948-2/
Ethio12
አስር ዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝ እንዲሆኑ ተውሰነ
በመጪው መስከረም ራስ ገዝ የሚሆነውን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ሳይጨምር በቀጣዮቹ ሁለት ዓመታትም 10 ዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝ ለማድረግ መንግሥት አቅጣጫ ማስቀመጡን ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት …
ETHIONEWS
https://ethio12.com/2022/08/07/a-us-diplomat-africa-can-buy-russian-grain-but-risks-actions-on-oil/
Ethio12
A US diplomat – Africa can buy Russian grain but risks actions on oil
“Countries can buy Russian agricultural products, including fertilizer and wheat,” Linda Thomas-Greenfield said. But she added that “if a country decides to engage with Russia, where there are sanc…
ETHIONEWS
https://ethio12.com/2022/08/07/2309-123/
Ethio12
ኢትዮጵያ የስንዴ ነዶ…
ኢትዮጵያ የስንዴ ምርታማነትን ለማሳደግ ከፍተኛ ጥረት እያደረገች በመሆኑ በዘንድሮው የምርት ዘመንም ከፍተኛ ውጤት ይጠበቃል። በተደጋጋሚ እንደተነገረው ለጎረቤት አገራትም ስንዴ መሸጥ ይጀመራል። ዛሬ ማለዳ በመንግስት ሃላፊዎችና መሪዎች አማካይነት ይፋ የሆነውና በምስል የታገዘው የስንዴ ነዶ የቀና ልብ ባለቤት ለሆ…
ETHIONEWS
https://ethio12.com/2022/08/07/1209-346/
Ethio12
የሸኔ የደቡብ ዞን ምክትል ሀላፊ ተያዘ
በቦረና ዞን ሞያሌ ወረዳ የአሸባሪው ሸኔ የደቡብ ዞን ምክትል ሀላፊ ወደ መሀል አገር ሲጓዝ ተያዘ በአሸባሪው ሸኔ የደቡብ ዞን ምክትል ሀላፊ የሚል ሀላፊነት የተሰጠው ተጠርጣሪ በቤት መኪና ወደ መሀል አገር ሲጓዝ በቦረና ዞን ሞያሌ ወረዳ መያዙን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ ገለጸ፡፡ የመምሪያው ኮሚኒኬሽን ረዳት ዲቪዥን …
ETHIONEWS
https://ethio12.com/2022/08/08/2309-124/
Ethio12
“አስፈራርቼ መብቴን አስከበርኩ” ያለውን ትህነግ መንግስት “ከአቅም በታች” ሲል ስጋት የመሆን ዕድሉ ማክተሙን አስታወቀ
በትግራይ ክልል ያለውን ታጣቂ ሃይል የሚመሩት የቀድሞ ሌተናል ጄነራል ታደሰ ወረደ ” ዝግጅታችንን ጨርሰናል። በየትኛውም ሰዓት ማድረግ የምንፈልገውን እናደርጋለን” በማለት በከፍተኛ ብቃት ላይ እንደሚገኝ የተናገሩለትን ሃይል መንግስት ከተራ የመንደር ተዋጊ ባነሰ መነሰ መልኩ ” ከአቅም…
ETHIONEWS
https://ethio12.com/2022/08/08/8974-2/
Ethio12
ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት – የሚተገበሩ ወሳኝ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ
በኦሮሚያ ክልል ሸኔን ለመደምሰስ የሚያስችሉ የሸዋ፣ የወለጋ፣ የጉጂ ኮማንድ ፖስቶች የተደራጁ ሲሆን፤ መከላከያ፣ የክልሉ አመራርና የክልሉ የጸጥታ ኃይሎች በጋራ የተቀናጀ ሥምሪት እያካሄዱ ይገኛሉ። በዚህም 3180 የሸኔ ታጣቂዎች በቁጥጥር ሥር የዋሉ ሲሆን እጃቸውን ላለመስጠት አሻፈረኝ ያሉት ተደምስሰዋል። በተጨማ…