"Quantity Adjectives" ምን ይሰራሉ?
Quantity Adjectives: ቁጥርን ተናጋሪ (many-ብዙ/ብዙዎቹ, few-ጥቂት, several-የተወሰኑ, some-ውስን/አንዳንድ, all-ሁሉም, enough-በቂ)
ምሳሌዎች፦
Many people attended. / ብዙ ሰዎች ተገኝተዋል።
Some water is left. / ውስን ውሃ ቀርቷል።
Few students passed the exam. / ጥቂት ተማሪዎች ፈተናውን አለፉ።
All the books are new. / ሁሉም መጽሐፍት አዲስ ናቸው።
Several cars are parked outside. / የተወሰኑ መኪናዎች በውጭ ቆመዋል።
Is there enough food? / በቂ ምግብ አለ ይሆን?

"Interrogative Adjectives" ምን ይሰራሉ?
Interrogative Adjectives: ጥያቄያዊ ቃላት (which-የትኛዉ, whose-የማን, what-ምን, where-የት, when-መቼ, who- ማን, whom-ማን, how-እንዴት) ሲሆኑ፤
ምሳሌዎች፦
Which car do you like? / የትኛውን መኪና ወደድከው/ወደድሽው/ወደዳችሁት?
Whose book is this? / የማን መፅሐፍ ነው?
What color is your shirt? / ቲሸርትህ/ቲሸርትሽ/ቲሸርታችሁ ምን ቀለም ው?
Where is the station? / ጣቢያው የት ነው?
When is the meeting? / ስብሰባው መቼ ነው?
Who is your teacher? / አስተማሪህ ማን ነው?
Whom did you call? / ማን ጋር ደውለህ ነበር?
How did you finish the work? / ስራውን እንዴት ጨረስክ?

"Possessive Adjectives" ምን ይሰራሉ?
Possessive Adjectives: ባለቤትነትን ተናጋሪ (my-የኔ, your-የአንተ/የአንቺ/የእናንተ, his-የእርሱ, her-የእርሷ, its-የነገርየዉ(የእቃዉ/የእንስሳዉ), our- የእኛ, their- የእነርሱ)
ምሳሌዎች፦
My book is on the table. / መፅሐፌ ጠረጴዛው ላይ ነው።
Your phone is ringing. / ስልክህ/ስልክሽ/ስልካችሁ እየጠራ ነው።
His car is fast. / መኪናው(የእርሱ መኪና) ፈጣን ነው።
Her bag is here. / የእርሷ ቦርሳ(ቦርሳዋ) እዚህ ነው።
Its color is beautiful. / ቀለሙ ቆንጆ ነው።
Our house is big. / ቤታችን ትልቅ ነው።
Their children are playing. / ልጆቻቸው እየተጫወቱ ነው።

❤2👍1
"Comparative Adjectives" ምን ይሰራሉ?
Comparative Adjectives: ሁለት ነገሮችን ለማነፃፀር (bigger-ይተልቃል, smaller-ያንሳል, more beautiful-በዉበት ይበልጣል/ትበልጣለች(ለሴቶች እና ለእቃ), taller-ይረዝማል/ትረዝማለች, smarter-ይጎብዛል/ትጎብዛለች) ይጠቅማሉ፤
ምሳሌዎች፦
This box is bigger than that one. / ይህ ሳጥን ከዛኛዉ አንፃር ትልቅ ነው።
She is smarter than her friend. / እሷ ከጓደኛዋ አንፃር ጎበዝ ናት።
My car is faster than yours. / መኪናዬ ከአንተ መኪና አንፃር ፈጣን ነው።
This dress is more beautiful than that one. / ይህ ቀሚስ ከዚያኛው ቀሚስ አንፃር በጣም ውብ ነው።
He is taller than his brother. / እሱ ከወንድሙ አንፃር ረጅም ነው።
This problem is easier than the last one. / ይህ ችግር ከቀድሞው አንፃር ቀላል ነው።
The weather today is better than yesterday. / የዛሬዉ የአየር ሁኔታ ከትላንቱ ይሻላል።
She runs faster than anyone else in the class. / እሷ በክፍሉ ውስጥ ካለ የትኛዉም ግለሰብ አንፃር በሩጫ ትፈጥናች።

"Superlative Adjectives" ምን ይሰራለ?
Superlative Adjectives: አንድን ነገር ከሁለት እና ከዛ በላይ ከሆኑ ነገሮች ጋር ለማነፃፀረ (biggest-ከተጠቀሱት ሁሉ ትልቁ, smallest-ከተጠቀሱት ሁሉ የመጨረሻ ትንሹ, most beautiful- ከተጠቀሱት ሁሉ ዉቡ, tallest-ከተጠቀሱት ሁሉ ረጅሙ, smartest-ከተጠቀሱት ሁሉ ጎበዙ) ይጠቅማሉ፤
ምሳሌዎች፦
She is the smartest student in the class. / እሷ ከክፍሉ ውስጥ እጅግ ጎበዟ ተማሪ ናት።
This is the tallest building in town. / ይህ በከተማው ካሉት በጣም ረጅሙ ሕንጻ ነው።
He is the best player on the team. / እሱ ከቡድኑ ውስጥ ምርጡ ተጫዋች ነው።
This is the most beautiful park in the city. / ይህ በከተማው ውስጥ ዉቡ መናፈሻ ነዉ ።
She is the youngest in the family. / እሷ ከቤተሰቡ ውስጥ በእድሜ ትንሿ ናት።
This is the smallest room in the house. / ይህ ከቤቱ ውስጥ በጣም ትንሹ ክፍል ነው።
He is the tallest student in the school. / እሱ በትምህርት ቤቱ ውስጥ በጣም ረጅሙ ተማሪ ነው።
This is the most interesting book I have ever read. / ይህ እኔ እስካሁን ካነበብኳቸዉ በጣም አስገራሚዉ መፅሐፍ ነው።

🔥1
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
አጭሩ ከ"Active=> passive" መቀየሪያዉ ቀመር።
ብዙዎች "Active voice" ወደ "passive voice" መቀየር ድርጊቱ የተፈፀመበትን ጊዜ/"Tense" መቀየር መስሎ ይታያቸዋል እዉነታዉ ግን "Active Voice" የምንለዉ ስለ ደርጊት ፈፃሚው አጉልቶ ለማዉራት የምንጠቀመዉ ሲሆን "passive voice" የምንለዉ ደግሞ ድርጊቱ ስለተፈፀመበት አካል በዋነኛነት አተኩሮ የሚያወራ ነዉ፤
ለምሳሌ፦
Active - we love icecream.
እዚህ ጋረ "we" የድርጊት ፈፃሚዉ ነዉ፤ ስለሱም ነዉ አጉልቶ አረፍተ ነገሩ ማሳየት የፈለገዉ ለዛ ነዉም "Active voice" ላይ ያለ አረፍተ ነገር የተባለዉ።
passive - Icecream is loved by us.
እዚህ ጋር ደግሞ "Icecream" ድርጊቱ የተፈፀመበት ነዉ ፤ ስለሱም ነዉ አጉልቶ አረፍተ ነገሩ ማሳየት የፈለገዉ ለዛ ነዉም "passive voice" ላይ ያለ አረፍተ ነገር የተባለዉ።
ከ"Active => passive" በምትቀይሩ ጊዜ የምትጠቀሙት "Verb to be" ከአንዱ
"Tense" ወደ "Tense" የተለያየ ነዉ፤ ቢሆንም ግን በቀላሉ ወደ "passive" ለመቀየር እናንተ መመልከት የሚኖርባችሁን አና እነዛን ስትመለከቱ ምን አይነት "verb to be" እንደምትጠቀሙ የምናወራ ይሆናል፤
በመጀመሪያ ዋነኛዎቹን ከ"Active => passive" መቀየሪያ ቀመሮችን እንመልከት፤
Active - subject + verb +
object.
passive - object + verb to be + verb3 + subject
ቀደም ብሎ እንደተመለከታችሁት ከ"Active => passive" በምትቀይሩ ጊዜ ሁልጊዜም ልትከተሉት የሚገባዉ ቀምር ሲሆን "object" እና "subject" ቦታ ይቀያየራሉ፤ እንዲሁም አሁን የምናወራዉን "Verb to be" ትጨምራላችሁ ከዛም ዋነኛዉን ግስ ወደ "Verb3" ትቀይሩታላችሁ።
በአረፍተ ነገራችሁ ዉስጥ "Verb 1" ካለ የምትጠቀሙት "Verb to be"=> "is/am/are" ነዉ።
ምሳሌ፦ he plays football.
football is played by him.
በአረፍተ ነገራችሁ ዉስጥ "Verb 2" ካለ የምትጠቀሙት "Verb to be"=> "was/were" ነዉ።
ምሳሌ -
Active - They studied verry hard for the exam.
passive - The exam was studied hard for by them.
በአረፍተ ነገራችሁ ዉስጥ "modal verb ፦ will, would, may, might, can, could, ought to, have to, need to, shall & should " ካለ የምትጠቀሙት "Verb to be"=>"be" ነዉ።
Active - he will play football every sunday.
passive - football will be played every sunday by him.
በአረፍተ ነገራችሁ ዉስጥ "Verb1+ing " ካለ የምትጠቀሙት "Verb to be"=>"being" ነዉ።
ምሳሌ -
Active - he is playing football.
passive - football is being played by him.
በአረፍተ ነገራችሁ ዉስጥ "has/had/have " ካለ የምትጠቀሙት "Verb to be"=>"been" ነዉ።
ምሳሌ-
Active - he has played football.
passive - football has been played by him.
ስለ "Verb to be" በምናወራ ጊዜ አጋዥ ግስ ሆነዉ ሳለ ጠቀሜታቸዉ አረፍተ ነገሩ የሚነገርበትን ጊዜ ማሳየት ነዉ፤
በተጨማሪም ተመሳሳይ ጊዜን የሚያሳዩ ግን የተለያየ የባለቤት ብዛትን የሚያሳዩም ናቸዉ ማለትም "was/were" ያለፈ ጊዜን ግን የተለያየ ቁጥርን፤
ምሳሌ፦
Active - They were studying verry hardfor the exam.
passive - The exam was being studied hard for by them.
እዚህ ጋራ እንደምትመለከቱት በ"Active" አረፍተ ነገሩ ላይ "were" የነበረዉን "passive" አረፍተ ነገሩ ላይ "was" ሆኗል ምክንያቱም ደግሞ ሁለቱም አንድ አይነት ጊዜን ለማሳየት እንጠቀማቸዋለን(ከ"Active=> passive" ስትቀይሩ ጊዜዉን ስለማትቀይሩ) ግን የተለያየ የባለቤት ቁጥርን ለማሳየት ስላስፈለገ ማለት ነዉ።
"is/am/are" አሁን ላይ ያለ ጊዜን ግን የተለያየ የባለቤትን ብዛትን ለማሳየት እንጠቀማቸዋለን፤
ምሳሌ፦
Active - They are playing football.
Passive - football is being played by them.
እዚህ ጋራ እንደምትመለከቱት በ"Active" አረፍተ ነገሩ ላይ "are" የነበረዉን "passive" አረፍተ ነገሩ ላይ "is" ሆኗል ምክንያቱም ደግሞ ሁለቱም አንድ አይነት ጊዜን ለማሳየት እንጠቀማቸዋለን(ከ"Active=> passive" ስትቀይሩ ጊዜዉን ስለማትቀይሩ) ግን የተለያየ የባለቤት ቁጥርን ለማሳየት ስላስፈለገ ማለት ነዉ።
"has/have" ላይም አንድ አይነት ጊዜን ግን የተለያዩ የባለቤቶችን ቁጥርንም ለማሳየት እንጠቀማቸዋለን፤ ስለዚህም ወደ "passive" ስትቀይሩ "active"ን ማለት ነዉ፤
ምሳሌ፦
Active - he has played with footballs already.
passive - footballs have been played with by him.
እዚህ ጋራ እንደምትመለከቱት በ"Active" አረፍተ ነገሩ ላይ "has" የነበረዉን "passive" አረፍተ ነገሩ ላይ "have" ሆኗል ምክንያቱም ደግሞ ሁለቱም አንድ አይነት ጊዜን ለማሳየት እንጠቀማቸዋለን(ከ"Active=> passive" ስትቀይሩ ጊዜዉን ስለማትቀይሩ:) ግን የተለያየ የባለቤት ቁጥርን ለማሳየት ስላስፈለገ ማለት ነዉ፤
በስተመጨረሻ ሁሉም "passive voice" የሚጠቀመዉ ግስ "Verb 3" ነዉ ይህ ማለትም ብዙዉን ጊዜ መጨረሻዉ ላይ "-ed/-en/-ne/-d/-t" ያሉት ሲሆን ብዙዉን ጊዜ ማለት ግን ሁል ጊዜ ማለት አይደለም።

ኢንግሊዘኛን ለመማር ፈጣኑ መንገድ ምን ይመስላል?
1.በመጀመሪያ ፊደላትን ከነድምፃቸዉ መለየት፤
2.በመቀጠል ወሳኝ የሆነዉ ቃላትን ትርጉማቸዉን ከጠቀሜታቸዉ ጋር መረዳት ማለትም የስም ገላጭ-Adjective፣ ሰም-noun፣ተዉላጠ ስም-pronoun፣ ግስ(የድርጊት ቃል)-verb፣አገናኝ ቃል-conjunction፣ ቦታን ተናጋሪ-preposition፣ የድርጊት ገላጭ ቃል-adverb ቃሉ እንደአገባቡ የትኛዉን መሆኑን ለይቶ መረዳት፤
3.ሶስተኛዉ ደግሞ የተለያዩ አረፍተ ነገሮች እንዴት እንደሚሰሩ ማለትም ጥያቄያዊ(መሆንን/አለመሆንን) እና (መሆንን/አለመሆንን)ተናጋሪ
አረፍተ ነገሮች ሲሆኑ ምን አይነት የቅርፅ ልዩነት እንደሚኖራቸዉ መረዳት፤
4.በአራተኛ ደረጃ አንቀፅ ለመመስረት አንድ ዋና አረፍተ ነገር እና ከርሱ ጋር ተያያዥ የሆኑ ከአንድ በላይ አረፍተነገሮችን መስራት መቻል ናቸዉ።
5.ምን ጎደለ?

"Tense"ሶችን እንዴት ትለዩዋቸዋላችሁ?
Tense: ማለት ጊዜን ገላጭ የድርጊት ቃል ሆኖ ሳለ፤
ሶስቱ ዋና ማለትም "past, present,& future"
እና ሁለቱ ተጨማሪዎች "Continuous" እና "perfect" ሆነዉ 12 የ"Tense"ሶች አይነቶችን ይሰራሉ ብሎም አንዱን ከሌላዉ በቀላሉ እንዴት መለየት እንደምትችሉ አቅጣጫዉን ላሳያችሁ፤
ሶስቱ ዋናዎቹ፦
- present:V1(ምንም ለዉጥ ሳይኖረዉ ቅጥያ በስተመጨረሻዉ ካለዉ ደግሞ-s/-es ያለዉ ነዉ።)
- past: V2(ብዙውን ጊዜ-ed/-d በስተመጨረሻዉ ያለዉ ነዉ።)
- future: will/shall/can + V1(ምንም ለዉጥም ሆነ ቅጥያ ሳይኖረዉ፤)
ሁለቱ ተጨማሪዎች፦
- Continuous: V1+ing
- perfect:V3( ብዙዉን ጊዜ -ed/-en/-t/-d መጨረሻዉ ላይ ያለ)
እነዚህ ዋናዎቹን ከተጨማሪዎቹ ጋራ አንድ በአንድ አልያም ሁለቱንም አንድ ላይ በመቀላቀል 12 የተለያዩ ጠቀሜታ ያላቸዉን "Tense"ሶች መስራት ይቻላል፤
በተጨማሪም ማስተዋል ሚኖርባችሁ ነገር አንድ "Tense" አለ ማለት ያንን ሚለየዉ ግስ ከላይ እንደተጠቀሰዉ በዉስጡ (በ"Tense"ሱ) አለ ማለት ነዉ።
ምሳሌ፦
present perfect cotinuous tense
Subject+has/have+ been+ verb1+ing+object.
Eg=>He has been playing football.
Present - has
Perfect - been
Playing - V1+ing ሆነ ማለት ነዉ ፤ ካስተዋላችሁ በስሙ ዉስጥ የአረፍተነገሩ ቀመር ይገኛል፤ ይህ ደግሞ ሁሉም "Tense"ሶች ላይ ይሰራል።

Telegram
የአብስራ የጥናት አገልግሎት
"⣐⠩⢒⢆⡨"ሶችን እንዴት ትለዩዋቸዋላችሁ?
በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦ https://youtu.be/YKftmlLTY5g?si=KnLpuoBD0BZhI8wb

👍5
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
"Adverbs" ምን ያደርጋሉ?
Adverbs: የግስ ገላጭ ቃላቶች ናቸው፤ ስራቸው የድርጊት ቃሉን የተፈፀመበትን ሁኔታ፣ ቦታ፣ ድግግሞሽ፣ መጠን እና ጊዜ ማሳየት ነው።
"Adverbs" አይነት እና ጠቀሜታ አላቸው፤ እነሱም እንደሚከተለው ይቀርባሉ፦
- Adverbs of manner: ድርጊቱ የተፈፀመበትን ሁኔታ ለመግለጽ እንጠቀማቸዋለን።
ምሳሌዎች:
- He ran quickly.
- She sings loudly.
- Adverbs of frequency: ድርጊቱ የተፈፀመበትን ድግግሞሽ ለመግለጽ እንጠቀማቸዋለን።
ምሳሌዎች:
- He often runs.
- She frequently practices singing.
- Adverbs of degree: ድርጊቱ የተፈፀመበትን መጠን ለመግለጽ እንጠቀማቸዋለን።
ምሳሌ:
- She loves her mom very much.
- Adverbs of place: ድርጊቱ የተፈፀመበትን ቦታ ለመግለጽ እንጠቀማቸዋለን።
ምሳሌዎች:
- He plays outside.
- She studies inside.
- Adverbs of time: ድርጊቱ የተፈፀመበትን ጊዜ ለመግለጽ እንጠቀማቸዋለን።
ምሳሌዎች:
- She will arrive tomorrow.
- They left early.

የኔ ተማሪ ስለ"Adverbs" ያስተማርኩትን እያስረዳኝ ነዉ።
በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/WiMCDe6VGfU?si=9MCtRoQpH5QAQ-92

👍3
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የ"Newtons law" ምንድን ነዉ?
አብረን ከልጆችዎ ጋር እንድንሰራ ከፈለጋችሁ፤
በስልክ 0938-58-75-08 በመጫን ያገኙናል፤
በ"youtube" ሙሉውን ለመመልከት ደግሞ እዚህ መስፈንጠሪያዉን ይጫኑ፦https://youtu.be/GU01ttiuZ1c?si=BSVfpcDnAyecbWNJ
የአብስራ የጥናት አገልግሎት።

❤1👍1
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
በአንድ_ቀመር_ሁሉንም_Active_Voice_ሶች_ወደ_Passive_Voice_ሶች_መቀየር.pdf
200.6 KB
በአንድ ቀመር ሁሉንም "Active Voice"ሶች ወደ "Passive Voice"ሶች መቀየር ይቻላል? አዎን።(መፀሃፉ በፅሁፍ መልክ)
በቀላሉ መፅሃፋን በቪድዮ መልክ ለማግኘት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/T-WqtAcc2PM?si=uVeRow9OF_EyP23T

ታይተዉ የማይታወቁ ቀላሎቹ.pdf
246.6 KB
ታይተዉ የማይታወቁ ቀላሎቹ የ"Tense"ሶች አሰራር፤ ከነትገበራቸዉ። (መፅሃፍ በፅሁፍ መልክ)
በመጀመሪያ መፅሃፋን ይክፈቱ ፤
በመቀጠል የመፅሃፋን የድምፅ ንባብ በመክፈት ማድመጡን እና ንባቡን አንድ ላይ ያድርጉአቸዉ ፤
ማስተወሻ እያነበቡ ያሉትን ነገር ማድመጥ የማስታወስ ብቃትዎን ይጨመራል
በስተመጨረሻ ማንኛዉም አይነት ከመፅሃፉ ጋራ የተያያዘ ችግር ከገጠማችሁ በ0938587508 በመደወል ታገኙኛላችሁ።
መልካም ጊዜ!
- የአብስራ

የ_Conditional_አረፍተ_ነገሮች_ቀላል_ጥያቄ_አሰራር_ቀመር_አላቸዉ_1.pdf
251 KB
የ"Conditional" አረፍተ ነገሮች
ቀላል ጥያቄ አሰራር ቀመር
አላቸዉ? አዎን።
በቀላሉ የምስል ማብራሪያዉን እና ንባቡን ለማግኘት፦https://youtu.be/JFglsCpfj_k?si=44WwNZVjXwS2L-w0
ቀላል ጥያቄ አሰራር ቀመር
አላቸዉ? አዎን።
በቀላሉ የምስል ማብራሪያዉን እና ንባቡን ለማግኘት፦https://youtu.be/JFglsCpfj_k?si=44WwNZVjXwS2L-w0
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የ"Conditional" አረፍተ ነገሮች
ቀላል ጥያቄ አሰራር ቀመር
አላቸዉ? አዎን።(መፅሃፉ)
ቀላል ጥያቄ አሰራር ቀመር
አላቸዉ? አዎን።(መፅሃፉ)