Dagmawi wube amazes me every time we link up just a fact guys listen to his tunes they are absolutely amazing
Forwarded from Merahit Club / መራሒት ክበብ
👉የማይቀርበት ቀጠሮ መራሂት ሁላችንንም ጋብዛለች
"አንድ ሞዴስ ለአንድ ሴት" በሚል መሪ ቃል የፊታችን ሰኞ ነሀሴ 2 እና 3 ከቀኑ 11 ሰዓት ጀምሮ በሚዘጋጀው የሞዴስ ማሰባሰቢያ ላይ እርሶም የበኩሎን ድጋፍ እንዲያደርጉ በማክበር ጠርተኖታል።
በዕለቱ ሁላችንም ከአንድ ፍሬ ሞዴስ ጀምሮ ይዘን በመምጣት የንፅህና መጠበቂያ እጥረት ላለባቸው ሴት ተማሪዎች በመለገስ
የእህቶቻችንን ሀሳብ እናቅል።
👉የወር አበባ አንድንም ሴት ከትምህርት ገበታዋ ሊያስተጓጉላት አይገባም።
አንድ ሞዴስ ለአንድ ሴት በማምጣት ሁላችንም የበኩላችንን እንወጣ።
#መራሒት
#እኔ_የእህቴ_ጠባቂ_ነኝ
@Merahitclub

Did you guys know that 70% of our women can’t afford to buy a pad👀? Okay did you guys know in Ethiopia 30% of our women have no clue what the cycle is, they think it’s a curse or a disease and they are abandoned for about half a semester in a year? I believe we could change that please let’s support merahitclub and support our women💚💛❤️🙏🏾